fa
Feedback
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

رفتن به کانال در Telegram

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

نمایش بیشتر
2 920
مشترکین
-224 ساعت
-77 روز
-4630 روز
آرشیو پست ها
የተማሪዎች የቴክኖሎጂ ዝግጅት 📅 March 19, 2022 📍 Sapphire Addis Hotel መጋቢት 10፣ 2014 (ጠዋትና ከሰአት) በዝግጅቱ ላይ:- የኮዲንግ ተማሪዎችና የቴክኖሎጂ ክበብ አባላ
የተማሪዎች የቴክኖሎጂ ዝግጅት 📅 March 19, 2022 📍 Sapphire Addis Hotel መጋቢት 10፣ 2014 (ጠዋትና ከሰአት) በዝግጅቱ ላይ:- የኮዲንግ ተማሪዎችና የቴክኖሎጂ ክበብ አባላት ዝግጅቶቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ ዝግጅቱ የሚሆነው በሳፋየር አዲስ ሆቴል ውስጥ ሲሆን በዕለቱ ወጣት የቴክኖሎጂ ቢዝነስ ፈጣሪዎች ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ፡፡ (ቢዝነሶቹ ቴክኖሎጂ: ትምህርትና ኢንተርቴይመንት ላይ ያተኩራሉ፡፡) በተጨማሪም ስለ Start Up ቢዝነ ስለ አዳዲስ ስራ አጀማመር አጫጭር ንግግሮች ይቀርባሉ፡፡

ፊደል የጥናት አገልግሎት ለልጆቻችሁ ማጥኛ ካርዶችን አዘጋጅቷል::በ 0979795154/0979795458 ደዉሉልን
ፊደል የጥናት አገልግሎት ለልጆቻችሁ ማጥኛ ካርዶችን አዘጋጅቷል::በ 0979795154/0979795458 ደዉሉልን

የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ሆነ። የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል (ዶ/ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤት የሚከተለውን ይመስላል በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 363 ለሴት 351 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 351 ለሴት 339 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 300 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 380 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል። በመጀመሪያው ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 300 ሆኗል። ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 264፣ ለሴት 254 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 254፣ ለሴት 250 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል። ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 250 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 280 እንደሆነ ተገልጿል። በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ 250 ሆኗል። በሁለተኛ ዙር ፈተናቸውን የወሰዱ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች ውጤትም ይፋ የሆነ ሲሆን በዚህም መሰረት በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር ለተፈጥሮ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞት ማለፊያ ነጥብ ለወንድ 423 ለሴት 409 ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 410 ለሴት 396 ማለፊያ ነጥብ መሆኑ ተገልጿል።ለተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 350 ሆኗል።በተፈጥሮ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ማለፊያ ነጥብም 443 ሆኖ መቆረጡ ተገልጿል። በሁለተኛ ዙር የተፈተኑ እና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ350 በላይ መሆኑ ተነግሯል። ለማህበራዊ ሳይንስ መደበኛ ተፈታኞች የማለፊያ ነጥብ ለወንድ 317 ፣ ለሴት 305 ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ በታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላሉ መደበኛ ተፈታኞች ለወንድ 305፣ ለሴት 300 ማለፊያ ነጥብ ሆኖ ተቆርጧል። ለማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ሁለቱም ፆታዎች ማለፊያ ነጥብ 300 መሆኑን እና በማህበራዊ ሳይንስ ድጋሜ ተፈታኞች ለሁለቱም ፆታ የማለፊያ ነጥብ 335 እንደሆነ ተገልጿል። በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ ከ 300 በላይ መሆኑም ተገለጿል። ውጤቱ ለመጀመርያ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ500 የተያዘ መሆኑን እና በሁለተኛ ዙር ተፈታኞች ለተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 እዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ600 የተያዘ መሆኑ ተገልጿል። ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር @tikvahethiopia

Fidel Tutorial is happy to announce that we officially started giving Germany,Amharic,Chinese Language courses. To register c
Fidel Tutorial is happy to announce that we officially started giving Germany,Amharic,Chinese Language courses. To register call on +251979795154/5458

ዓድዋ ዛሬ ናት ዓድዋ ትናንት.. የጥቁር ድል አምባ የነፃነት አርማ የኢትዮጵያዉያን መኩሪያ ዓድዋ! #FidelTutorial #ፊደልቱቶሪያል
ዓድዋ ዛሬ ናት ዓድዋ ትናንት.. የጥቁር ድል አምባ የነፃነት አርማ የኢትዮጵያዉያን መኩሪያ ዓድዋ! #FidelTutorial #ፊደልቱቶሪያል

Hello👋🏼 everyone hope you will enjoy the facts mentioned above about the The Grand Ethiopian Renaissance Dam
Hello👋🏼 everyone hope you will enjoy the facts mentioned above about the The Grand Ethiopian Renaissance Dam

በዎልታ ኤፌም 105.3 ይጠብቁን
በዎልታ ኤፌም 105.3 ይጠብቁን

‹‹ትምህርት ላይ እንደሚሠራ ተቋም፣ ነገን ተስፋ በማድረግ ነው የምንሠራው›› ሰላማዊት ዓለሙ የፊደል ቲቶሪያል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ‹ወጣት የነብር ጣት› በአገራችን የተለመደ ብሂል ነው። ወጣትነት
‹‹ትምህርት ላይ እንደሚሠራ ተቋም፣ ነገን ተስፋ በማድረግ ነው የምንሠራው›› ሰላማዊት ዓለሙ የፊደል ቲቶሪያል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ‹ወጣት የነብር ጣት› በአገራችን የተለመደ ብሂል ነው። ወጣትነት የብርታት፣ የትጋት፣ የያዙትን አጥብቆ ይዞ የመዝለቅና የጥንካሬ አምሳል ሆኖ ይሳላል። አንድ አገር እድገትን እንድታስመዘግብ ከሚያስፈልጓት መካከልም ይህ የወጣት ኃይል አንዱ ነው። እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አዳጊና ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥራቸው በአብዛኛው በወጣት የተውጣጣ አገራትም የወጣቶችን አዲስ ሐሳብ እንዲሁም ብርቱ ጉልበት ለእድገታቸው አብዝተው ይሻሉ። የዛሬዋ እንግዳችን ወጣት ሰላማዊት ዓለሙ ወጣትነታቸውን በትጋት እያሳለፉ ከሚገኙት መካከል ትገኛለች። ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪክ ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪዋን አግኝታለች። የ26 ዓመቷ ወጣት ሰላም፣ በሲፒዩ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የማርኬቲንግ ትምህርት በዲግሪ መርሃ ግብር የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች። https://bit.ly/3HnZ9mn ______________________________ ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ Telegram ➲ t.ly/SOXU Facebook ➲ t.ly/flx8 YouTube ➲ t.ly/vSgS Twitter ➲ t.ly/mxA4n

Have a nice weekend #FidelTutorial
Have a nice weekend #FidelTutorial

ሰላም ለናንተ✋ Fidel Tutorial በAfrica መድረክ ፈጠራ ስራ ውድድር እያደረግን እንገኛለን ታች ላይ ያለውን ሊንክ በመንካት እና ቮት ወይም "Like this project” ሚለውን በመንካት እንድንመረጥ አግዙን!🙏 ቮት እንዲያደርግ ፈጣን የTotal Energies አካውንት እንድትከፍቱ የሚጠይቃችሁ ሲሆን.. *ስም *የምትጠቀሙበትን ኢሜል እና *አዲስ ፓስዎርድ እንድታስገቡ ይጠይቃቹሃል! ጠንካራ Password ስለሚፈልግ capital, small letter, symbol እና ቁጥር ያካተተ ይሁን! ለምሳሌ "Fidel@321” • Creat account እንዳላችሁ ወደ Gmail ሄዳችሁ confirm እንድታደርጉ ይጠይቃል የላከውን ማረጋገጫ በመንካት Log in ካደረጋችሁ በሃላ ተመልሳቹ ከታች ያለውን Vote ማድረጊያ link በመንካት እና የTotal Energies አካውንታቹን በማስገባት Like ወይም ቮት እንድታደርጉልን ብተህትና እንጠይቃለን🙏ከ2 ደቂቃ በላይ አይወስድም! ሊንክ 👇🏼 https://click.experience.totalenergies.com/?qs=8ab439b9e790df94c0910bb10ac47b7c5b39b25ba0102dd2f0e86b526b96c787aa6bde87ab09a74dd34cd66a118d49ee64c9003c98537189

Fidel tutorial is proud to announce to be a participating company in the annual Derja career expo to be held at Ghion Hotel o
+1
Fidel tutorial is proud to announce to be a participating company in the annual Derja career expo to be held at Ghion Hotel on the 13th and 14th of January. More than 60+ international, local, governmental and nongovernmental companies will be at the expo looking for you, Come find your career path with us. #fideltutorial #Dereja #Findyournextstep #YoungAfricaWorks #Jobs #Internships

Showcasing our service @kolfekeranyosubcity Book your tutor @www.fideltutorial.com or call us @0979795154/5458
+1
Showcasing our service @kolfekeranyosubcity Book your tutor @www.fideltutorial.com or call us @0979795154/5458

Fidel Tutorial in collaboration with Job Creation Commission Ethiopia is inviting all Diasporas coming home for the festive s
Fidel Tutorial in collaboration with Job Creation Commission Ethiopia is inviting all Diasporas coming home for the festive season to bring one book each to be donated to Libraries across Addis Ababa. Location for book drop off: 1. fidel tutorial main office Gerji Mebrat Haile Alem Gebre Building 3rd floor @linkupaddis