fa
Feedback
Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

Fidel Tutorial (ፊደል የጥናት አገልግሎት)

رفتن به کانال در Telegram

* Professional Tutorial service * Book online or via phone * Kg to university * Flashcards * online Tutorials Contact +251979795154 +251979795468 Youtube: https://www.youtube.com/@FidelTutorial To become a tutor join https://t.me/fideltutores

نمایش بیشتر
2 889
مشترکین
-124 ساعت
+197 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
🌼 አዲስ ዓመት ደረሰ! 🌼 ውድ ወላጆች፣ የክረምቱ እረፍት ተጠናቆ አዲሱ የትምህርት ዘመን ለማስጀመር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። በዚህ በጨረሰነው የክረምት ወቅት ልጆችዎ ጊዜያቸውን እንዴት አሳለ
🌼 አዲስ ዓመት ደረሰ! 🌼 ውድ ወላጆች፣ የክረምቱ እረፍት ተጠናቆ አዲሱ የትምህርት ዘመን ለማስጀመር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። በዚህ በጨረሰነው የክረምት ወቅት ልጆችዎ ጊዜያቸውን እንዴት አሳለፉት? ▫️ አዳዲስ ክህሎቶችን (ቋንቋ፣ ኮምፒውተር፣ ስፖርት) ተማሩ? ▫️ ከቤተሰብ ጋር መልካም ጊዜ አሳለፉ ወይስ መጽሐፍትን በማንበብ ተጉ? እስቲ መልካም ተሞክሮዎን ለሌሎች ወላጆች ልምድ እና መማሪያ እንዲሆን አስተያየት (Comment) ላይ ያካፍሉን! 👇
መልካም ቀን ተመኘን
ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com

መማር ያስከብራል! ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial
መማር ያስከብራል!
ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ
+1
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

እንኳን ለ1501ኛዉ የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመዉሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌙🌙 በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutoria
እንኳን ለ1501ኛዉ የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመዉሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌙🌙
በዓሉ የደስታ፣ የሰላም እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ፊደል ቱቶሪያል | Fidel Tutorial Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com

#MoE ✔️ በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በ
+1
#MoE ✔️ በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 563 ሺ 960 ተማሪዎች ተመዝግበው 550 ሺ 210 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል። ፈተናውን ከወሰዱት ውስጥ 12.8 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት ችለዋል። ✔️ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው። ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው። Via: @tikvahethiopia

🎉 97 students. 100% pass rate. 95% above 85%! This year, 97 Fidel students took the Ministry regional exams for Grades 6 and
+1
🎉 97 students. 100% pass rate. 95% above 85%! This year, 97 Fidel students took the Ministry regional exams for Grades 6 and 8 across Addis Ababa and Oromia and we’re incredibly proud to celebrate a 100% pass rate! 👏 Even more exciting, 95% of our students scored above 85%. 🏆 To celebrate their incredible achievement, we prepared a little gift for each of our learners a small token of appreciation for their hard work and dedication. 🎁❤️ We won’t show you their faces, but we’ll show you the gifts that carry a big message: “We are proud of you!” Congratulations to all our learners, and a huge thank you to their dedicated tutors and supportive families. This achievement is yours! #Fidel #FidelStudents #StudentSuccess #PersonalizedLearning #Education #100PercentPassRate #Grade6 #Grade8 #StudentAppreciation

ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ለሚሰጠዉ የአስጠኚዎች ስልጠና ስማችሁ በዚህ list ዉስጥ የምትገኙ ቀን 3፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን❗️ ለስልጠና ስትመጡ ✅ የራሳችሁን እና የዋስ መታወቂያ ፕሪንትድ ኮፒ ✅ ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመስጠት ትተባበሩናላችሁ ✅ ማስታወሻ ደብተር እና እስኪቢርቶ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል ፊደል ቱቶሪያል
እንደ መምህር፣ እንደ መካሪ፣ እንደ አርአያ

ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ለሚሰጠዉ የአስጠኚዎች ስልጠና ስማችሁ በዚህ list ዉስጥ የምትገኙ አርብ ቀን 7፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን❗️ ለስልጠና ስትመጡ ✅ የራሳችሁን እና የዋስ መታወቂያ ፕሪንትድ ኮፒ ✅ ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመስጠት ትተባበሩናላችሁ ✅ ማስታወሻ ደብተር እና እስኪቢርቶ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል ፊደል ቱቶሪያል
እንደ መምህር፣ እንደ መካሪ፣ እንደ አርአያ

ከነገ ጀምሮ ለ2 ተከታታይ ቀናት ለሚሰጠዉ የአስጠኚዎች ስልጠና ስማችሁ በዚህ list ዉስጥ የምትገኙ አርብ ቀን 3፡00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን❗️ ለስልጠና ስትመጡ ✅ የራሳችሁን እና የዋስ መታወቂያ ፕሪንትድ ኮፒ ✅ ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመስጠት ትተባበሩናላችሁ ✅ ማስታወሻ ደብተር እና እስኪቢርቶ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል ፊደል ቱቶሪያል
እንደ መምህር፣ እንደ መካሪ፣ እንደ አርአያ

Behind every student's success is a tutor who believed in them. In 2018 E.C., 293 dedicated tutors worked with Fidel to suppo
+4
Behind every student's success is a tutor who believed in them. In 2018 E.C., 293 dedicated tutors worked with Fidel to support learners, inspire confidence, and shape brighter futures. We couldn't have achieved this impact without their passion and commitment. To celebrate their incredible contribution, we're recognizing 10 outstanding tutors this week. Today, we're proud to introduce the first 5. Thank you for your dedication, hard work, and the lasting impact you make in the lives of our students every single day. 💙📚 #FidelEducationalConsult #TutorAppreciation #ThankYouTutors #Education #MakingADifference

Summer isn't just a break it's an opportunity to grow. ☀️📚 At Fidel, our Summer Learning Program is more than a camp. It's a
+1
Summer isn't just a break it's an opportunity to grow. ☀️📚 At Fidel, our Summer Learning Program is more than a camp. It's a chance for students to catch up, get ahead, and discover new passions. Through personalized remedial classes, skill-based learning, hands-on activities, and engaging experiences, we help every learner build confidence, strengthen academic foundations, and develop lifelong skills. This summer, don't just pass the time, invest in learning that lasts. Catch up. Learn more. Build new skills. Grow with Fidel. #FidelEducationalConsult #SummerLearning #RemedialProgram #LearningNeverStops #FutureReady #SkillsForLife

🎉 Our Lebu Summer Camp has officially kicked off! 🌞 Yesterday was the start of an exciting 8-week journey filled with learn
+3
🎉 Our Lebu Summer Camp has officially kicked off! 🌞 Yesterday was the start of an exciting 8-week journey filled with learning, creativity, friendships, and fun. 📚🎨⚽ We're so excited to watch our campers grow every week. በጣም ደስ ብሎናል! ልጆቻችን እየተማሩ እና እየተዝናኑ ያሉበትን ጉዞ ከእኛ ጋር ይከታተሉ። 💙 Stay tuned for weekly updates! #FidelSummerCamp #LearnAndPlay #SummerFun

🎉 Our Lebu Summer Camp has officially kicked off! 🌞 Yesterday was the start of an exciting 8-week journey filled with learn
+4
🎉 Our Lebu Summer Camp has officially kicked off! 🌞 Yesterday was the start of an exciting 8-week journey filled with learning, creativity, friendships, and fun. 📚🎨⚽ We're so excited to watch our campers grow every week. በጣም ደስ ብሎናል! ልጆቻችን እየተማሩ እና እየተዝናኑ ያሉበትን ጉዞ ከእኛ ጋር ይከታተሉ። 💙 Stay tuned for weekly updates! #FidelSummerCamp #LearnAndPlay #SummerFun

ሰሚት አቅራቢያ ለምትገኙ ወላጆች በሙሉ፤ ልጆችዎ ክረምቱን በኮዲንግ፣ አርት፣ ቋንቋ፣ ዋና፣ ቴክዋንዶ እና ሌሎች ችሎታዎችን በዚህ ክረምት እንዲያዳብሩ እንዲሁም ስነምግባር እና የሚወዱትን ነገር እየተ
ሰሚት አቅራቢያ ለምትገኙ ወላጆች በሙሉ፤ ልጆችዎ ክረምቱን በኮዲንግ አርት ቋንቋ፣ ዋናቴክዋንዶ እና ሌሎች ችሎታዎችን በዚህ ክረምት እንዲያዳብሩ እንዲሁም ስነምግባር እና የሚወዱትን ነገር እየተማሩ ክረምቱን እንዲያሳልፉ ባዘጋጀነዉ የሰመር ካምፕ 🎨 ላይ ያስመዝግቧቸዉ! 🚨 ይፍጠኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor በእነዚህ ስልክ በመደዉል ቦታ ይያዙ! ☎️ 0979795154 | 0979795468 📍አድራሻ: ሰሚት 2ኛ በር ኖህ ሪልስቴት ጊቢ

ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉 ፊደል ቱቶሪያል ለዘንድሮ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሲያዘጋጃቸዉ የነበሩ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ(100%) ማለፋቸዉን ስናበስር በደስታ ነዉ። Fidel Tutorial You
ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎉 ፊደል ቱቶሪያል ለዘንድሮ 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሲያዘጋጃቸዉ የነበሩ ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ(100%) ማለፋቸዉን ስናበስር በደስታ ነዉ። Fidel Tutorial Your Academic Aid! Follow Fidel Tutorial on: 🌐 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/fidel-tutorial Instagram: https://www.instagram.com/fidel_tutorial/ Facebook: https://web.facebook.com/fideltutorial Telegram: https://t.me/fideltutorial Website: https://www.fideltutorial.com

ልጆቻችሁ በኮዲንግ፣ ሮቦቲክስ፣ ስዕል፣ ቅርጻቅርጽ፣ ሙዚቃ፣ እግር ኳስ፣ የቅርጫት ኳስ፣ ዋና፣ ቴክዋንዶ እና ሌሎች ችሎታዎችን በዚህ ክረምት እንዲያዳብሩ ይፈልጋሉ? ስለዚህ ዛሬዉኑ ልጆችዎን በስነምግ
ልጆቻችሁ በኮዲንግሮቦቲክስ ስዕልቅርጻቅርጽሙዚቃ፣ እግር ኳስ የቅርጫት ኳስ ዋናቴክዋንዶ እና ሌሎች ችሎታዎችን በዚህ ክረምት እንዲያዳብሩ ይፈልጋሉ? ስለዚህ ዛሬዉኑ ልጆችዎን በስነምግባር እና የሚወዱትን ነገር እየተማሩ እንዲያሳልፉ ፊደል ቱቶሪያል ባዘጋጀዉ ሰመር ካምፕ 🎨 ያስመዝግቧቸዉ! 🚨 ይፍጠኑ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor በእነዚህ ስልክ በመደዉል በሚቀርቦት ማዕከል ቦታ ይያዙ! ☎️ 0979795154 | 0979795468 📍አድራሻ: ገርጂ፣ 4 ኪሎ፣ ልደታ፣ ጀሞ 1፣ ጀሞ 2

የዘንድሮዉ ተወዳጅ ሰመር ካምፕ በፍጹም ልጆችዎን ሊያልፋቸዉ አይገባቸዉም 🎨 ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ያስመዝግቡ! 🏃‍♂️🏃‍♀️ የልጅዎን የነገ ስኬት ዛሬ ያረጋግጡ።👇 https://docs.googl
የዘንድሮዉ ተወዳጅ ሰመር ካምፕ በፍጹም ልጆችዎን ሊያልፋቸዉ አይገባቸዉም 🎨 ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ያስመዝግቡ! 🏃‍♂️🏃‍♀️ የልጅዎን የነገ ስኬት ዛሬ ያረጋግጡ።👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfBlIT5w85dh23vhvijJ6iqGxE4V6yrVCfuhO3sJw9i21zHuQ/viewform?usp=publish-editor በእነዚህ ስልክ በመደዉል በሚቀርቦት ማዕከል ቦታ ይያዙ! ☎️ 0979795154 | 0979795468 📍አድራሻ: ገርጂ፣ 4 ኪሎ፣ ልደታ፣ ጀሞ 1፣ ጀሞ 2

ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋ
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ። የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል። 768 ትምህርት ቤቶች ፈተና አስፈትነው 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia