cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

Professional Sport club

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 169
مشترکین
+424 ساعت
+297 روز
+14630 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ጨዋታው ተጠናቋል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ ወላይታ ዲቻ 1~2 የኢትዮጵያ ቡና 52' መስፍን 86' መሐመድኑር 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
8321Loading...
02
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 86' ወላይታ ዲቻ 1~2 የኢትዮጵያ ቡና 52' መስፍን 86' መሐመድኑር 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
8681Loading...
03
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 76' ወላይታ ዲቻ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 52' መስፍን 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
8591Loading...
04
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 63' ወላይታ ዲቻ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 52' መስፍን 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
8301Loading...
05
ጎልልልልልልልልልል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 52' ወላይታ ዲቻ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 52' መስፍን 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
8021Loading...
06
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 46' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
7510Loading...
07
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 45' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
6940Loading...
08
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 38' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
7151Loading...
09
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 38' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
6880Loading...
10
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 33' ወላይታ ዲቻ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
6970Loading...
11
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 23' ወላይታ ዲቻ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
6910Loading...
12
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 10' ወላይታ ዲቻ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
7520Loading...
13
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ ወላይታ ዲቻ ከ የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 03/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
8551Loading...
14
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ ወላይታ ዲቻ ከ የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
9260Loading...
15
አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና መዝሙርን ከታች ባለው ሊንክ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ https://youtu.be/D7J4exSuUBY?si=KWaRR4WumpjulIIs
8702Loading...
16
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ ወላይታ ዲቻ ከ የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
1430Loading...
17
48ኛ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የምስረታ በዓል በማስመልከት ሐዋሳ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች እና የአሰልጣኝ ቡድን አባላት የሐበሻ ቢራ አ.ማ ሰራተኞች ተጫዋቾቹ ባረፉበት ሆቴል በጋራ በዓሉን አክብረዋል። የሐበሻ ቢራ አ.ማ ሰራተኞች ከቡድኑ አባላት ጋር ላደረጋችሁ የበዓል ድምቀት ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏
1 0811Loading...
18
ቡና ባንክ ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እንኳን ለ 48ኛ ዓመት የምሥረታ በዓላችሁ አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል። ከክለቡ ጋር ለምንጋራው "ቡና" ስማችን ማበብና ለ"አሸናፊነት" የጋራ እሴታችን ስኬት ዘላቂ አጋርነታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ። ለክለቡ ፣ ለአሰልጣኞች ፣ ለተጨዋቾች እና በዋናነትም ለደጋፊዎች በሙሉ እንኳን ለምሥረታ በዓላችሁ በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን ። ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ! #Bunnabank #ethiopiancoffeesc #ethiopiansoccer #Ethiopianbanks #banking #Bankingservices #Ethiopia #bankinginethiopia ቡና ባንክ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
1 0391Loading...
19
Media files
8750Loading...
20
የ48 ዓመት የፍቅር ጉዞ! ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ! ባለ 12 ቁጥር መለያ ለባሽ ደጋፊ ባለቤት እነሆ 48ኛ ዓመቱን እነሆ ደፈነ!! የክለቡ ፈር ቀዳጅ ስኬት የተጫዋቾች ህመም ማስታገሻ ስፕሬ በመጠቀም ቀዳሚው ኢትዮጵያዊ ክለብ!  የአህጉረ አፍሪካን ኃያላን ክለቦች አልሃሊ እና ዛማሌክን ከአፍሪካ መድረክ ያሰናበተው ብቸኛ ኢትዮጵያዊ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና! በ1995 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የራሱን ሙዚቃ በሲዲ በማሳተም የመጀመርያው ክለብ እና በ2003 ዓመተ ምህረት በድንቅ ብቃት የሊጉን ዋንጫ ከፍ አድርጎ ያነሳ ባለ ታሪክ ክለብ! ከታሪክ ዓመታቱ በተጨማሪ "ቡና ገበያ አደገኛ" የተባለለተ ፣ በአዝናኝ አጨዋወቱም የተመሰከረለት ክለብ ከንጋት ኮኮብ እስከ ኢትዮጵያ ቡና በዘለቀው ታሪኩ እነሆ 48 ዓመቱን አስቆጥሯል! የኢትዮጵያ ቡና አጋር ቤቲካም ለተወዳጁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና 48ኛ ዓመት በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን ይላል! ቤቲካ ኢትዮጵያ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
1 0302Loading...
21
የእውነተኛ አጋርነት፣ የአብሮ ማደግ፣ የዘላቂ ለውጥና የጠንካራ እምነት ማሳያ... መነጣጠል የማይችሉ....በጋራ ሲቆሙ የሚደምቁ...በእውነተኛ ፍቅርና መተማመን በታነፀ መሠረት ላይ የቆሙ ... አብረው ለመዝለቅ የቆረጡ ሁለት ግን አንድ አላማ ያላቸው ተቋማት... ለመላው የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ!! ሐበሻ ቢራ አ.ማ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
9261Loading...
22
Media files
9221Loading...
23
#እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን ‼️ የደስታችን ምንጭ ፣የመሰባሰባችን ምክንያት ተፀንሶ ከተወለደ እነሆ ግማሽ ምዕተ ዓመታትን ሊደፍን ሁለት ዓመት ቀረዉ። በወርሃ ግንቦት መጀመሪያ ከዛሬ 48 ዓመታት በፊት ደማቁ ኮከብ ጨለማውን ገፎ ሌሎች ክዋክብትን በዙሪያው አሰባስቦ ንጋትን ሊያበስር የንጋት ኮከብ በሚል ስያሜ ተወለደ። በጥቂት ሰዎች በታላቅ ተስፋና ራዕይ ተወልዶ በብዙሃኑ ልብ ሰርፆ የገባው የንጋት አብሳሪዉ ኮከብ ኢትዮጵያን አስቀድሞ ሁሉንም ያለልዩነት አሰባስቦ የኢትዮጵያ ቡና ሆኖ ቀጠለ። የኢትዮጵያ ቡና በነዚህ ዓመታት በርካታ የከፍታና የዝቅታ ምዕራፎች አልፏል።በርካታ ማዕበል ተነስቶ ገፍቶ ለማንገዳገድ ሞክሯል።ጫናና በደል ደርሶበታል።ተስፋ የሚያስቆርጡ በቁጭት የሚያንገበግቡ ወቅቶች ገጥመዉት አልፏል።ማዕበሉን ተቋቁሞ በፅኑ መሠረት ላይ ታንጿል።ከሁሉም ምዕራፎች እየተማረ ወደፊት መጓዝ ችሏል።ከዓመት ዓመት እየፋፋ፣እየሰፋና እያስደመመ ልደቱን እያከበረ እነሆ 48ኛ ዓመቱ ላይ ደርሷል። ቡና የእዉነተኛ ፍቅር ማሣያ ... ከልብ የመሰጠት አብነት... የማይነጥፍ ድጋፍ እና የብርቱ ደጋፊ አብነት ነዉ። የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰብ የስፖርቱ መድረክ ወዝና ድምቀት ... የበጎ ምግባር ፋና ወጊ የሀገር መወደድ ተምሳሌት ማሳያ ... የእዉነተኛ አብሮነት እና መሰባሰብ መገለጫ ነዉ። በኢትዮጵያ ቡና የዘመናት ጉዞ ዉጣ-ዉረድ ሳይበግራችሁ ዉጤት ማጣት ተስፋ ሳያስቆርጣችሁ በየዓመቱ እልፍ እየሆናችሁ ያሻገራችሁ ደጋፊዎች እንኳን አደረሳችሁ!! ከቡና ዉልደት እስከ ጉልምስናዉ በመምራት በማስተባበር ያላችሁን በማካፈል መከራዉን በመጋፈጥና በመታገል ለዛሬ ያደረሳችሁ አመራሮች ክብረት ይስጥልን። የቡናን ዉብ ጨዋታ ቁጭ ብድግ የሚያደርግ ታክቲክ በሜዳ ላይ በማሣየት የቡናማና የቢጫ ቀለማት ድምቀት እንዲጎላ ደጋፊው በዝማሬ እና በሆሆይታ ስታዲየሙን እንዲያደምቅ የደስታና የሀዘን ስሜት እንዲያጣጥም ችሎታችሁን ብቻ ሳይሆን ራሳችሁን በመስጠት እስከ ዛሬ ያደረሳችሁ ተጨዋቾች አሰልጣኞች እና የቴክኒክ ቡድን አባላት የኢትዮጵያ ቡናን ያክል ፍቅር ይስጣችሁ። በኢትዮጵያ ቡና ማጣትና መቸገር ወቅት ከጎኑ የቆማችሁ ከጊዜያዊ ትርፍ ይልቅ በነገ ተስፋና በትዉልድ ግንባታ ላይ ያተኮራችሁ አጋሮቻችን/ከግለሰብ አንስቶ እስከ ትላልቅ ካንፓኒዎች/ ትርፋች እንደ ቡና ቤተሰብ ይብዛ፤ተመራጭነታችሁ እንደ ቡና ሽታ ከዳር እስከ ይናኝ። ቡና አሁንም ወደ ከፍታው መጓዙን ይቀጥላል።በርካቶችን እያስከተለ በየዓመቱ ልደቱን እያከበረ ቤተሰባዊ መስተጋብሩን እያጠናከረ ችግሮቹን በምክክር እየፈታ በጎ ተፅዕኖ እያሳደረ እልፍ የደስታ ጊዜያትን ከሚሊዮኖች ጋር ያሳልፋል። ከትናንት እየተማረ ለነገ ይተጋል።በታዳጊዎች ላይ እየሠራ ቡድን ይገነባል።በእዉቀት ላይ ተመስርቶ ሜዳውን ያደምቃል።ከደጋፊው ጋር ያለዉን ትስስር እያበረታ የፋይናንስ ችግሩን ይፈታል። የዓመታት የዋንጫ ናፍቆትና ጉጉት እውን አድርጎ በህብረ ዜማ ሜዳዉን ከተማዉን ያደምቃል። አዎ ... የማይለዋወጠዉ የፍቅር ቃልኪዳን አቆራኝቶ ያቆየን የማይበጠስ ሰንሰለት ለዘመናት አብሮን ይዘልቃል። እንኳን ለ48ኛዉ ዓመት የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤አደረሰን‼️
1 0622Loading...
24
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። መልካም በዓል‼
1 6912Loading...
25
Media files
1 7623Loading...
26
Media files
1 7422Loading...
27
Media files
1 8492Loading...
ጨዋታው ተጠናቋል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽ ወላይታ ዲቻ 1~2 የኢትዮጵያ ቡና 52' መስፍን 86' መሐመድኑር 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
نمایش همه...
🔥 15👍 3 3👏 1
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 86' ወላይታ ዲቻ 1~2 የኢትዮጵያ ቡና 52' መስፍን 86' መሐመድኑር 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
نمایش همه...
👍 9 3🔥 2👏 1
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 76' ወላይታ ዲቻ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 52' መስፍን 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
نمایش همه...
👍 7👏 2🥰 1
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 63' ወላይታ ዲቻ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 52' መስፍን 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
نمایش همه...
👍 1🥰 1
ጎልልልልልልልልልል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 52' ወላይታ ዲቻ 1~1 የኢትዮጵያ ቡና 52' መስፍን 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
نمایش همه...
👏 4🔥 2👍 1
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 46' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
نمایش همه...
👍 1🔥 1
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 45' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
نمایش همه...
👍 1🔥 1
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ 38' ወላይታ ዲቻ 1~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 ቅዳሜ ግንቦት 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 12:00 ሰዓት 🏟 በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼
نمایش همه...
👍 2🔥 1

👍 3🔥 1