Medhanite - 9922
በሃኪም የታዘዘልዎትን መድሐኒት አልያም የሃኪም ትእዛዝ የማያስፈልጋቸውን ለጤና አልያም ለጤና ነክ ለሆኑ ለውበት አጠባበቅ፤ ለአካል ብቃት፤ የህፃናት ምግቦች እንዲሁም ምግብ ተኪ ለሆኑ መድሐኒቶችን ቢፈልጉ በቀጥታ ወደ 9922 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አልያም የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችንን በመጠቀም የት እንደሚያገኟቸው ማወቅ ይችላሉ፡፡...በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
نمایش بیشتر271
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-430 روز