fa
Feedback
Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ

Mind Morning/ ማይንድ ሞርኒንግ

رفتن به کانال در Telegram

-ስልጠናዎቹ ህይወት ለዋጭ ናቸው! -የሬድዮ ፕሮግራሙ ራስን አመልካች ነው! -ጥናቶቹ ችግር ፈቺ ናቸው! -ምክክሮቹ አሃ የሚያስብሉ ናቸው! -ዓላማው ሰዎች የራሳቸውን ታላቅነትና ያላዩትን አቅማቸውን እንዲያዩት ማስቻል ነው! ቤተሰብ ይሁኑ! @mindmorning @MindMorning_support_center

نمایش بیشتر
5 935
مشترکین
-324 ساعت
-47 روز
-5630 روز
آرشیو پست ها
ልጆቻችሁ ታማኝ እንዲሆኑ ከፈለጉ ቀድመው ታማኝ መሆን ያለባቸው ወላጆች ናቸው። ለልጆች እና ወላጆች የክረምት ስልጠና ከፈለጉ 0970414243 ይደውሉ። አድራሻ መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ፎቅ

ከልጆችዎ ጋር ጭቅጭቅ ሰልችትዎ ይሆን? ይህ የክረምት ስልጠና እንዳያልፍዎ ፈጥነው ልጅዎን ያስመዝግቡ! አድራሻ መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ወደ 0970414243 ይደውሉ።

የልጆች ትኩረት የማድረግ ችሎታን ለማሳደግ ምን ማድረግ እንዳለብዎ ለማወቅ ከፈለጉ የዛሬ ላይቭ እንዳያመልጥዎ! ለልጆችና ለወላጆች ስልጠና ለማግኘት ወደ0970414243 ይደውሉ። #ንቁወላጅብቁልጅ #parenting #training #MindMorning #fypシ https://www.tiktok.com/@mind_morning_/video/7649347898588712212?is_from_webapp=1&sender_device=pc

ምርጥ ወላጅ ለእናንተ ምን አይነት ነው? በቀረበው ሀሳብ ከተስማሙ ኮሜንት ላይ እስማማለሁ በማለት ይግለፁ! ሃሳበዎን ወይም ገጠመኝዎን ያጋሩ። የተለያዩ ስልጠናዎችን ለማግኘት ወይም መረጃ ለመጠየቅ ወደ 0970414243 ይደውሉ ወይም መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ቢሮአችንን ይጎብኙ! #training #parenting #mindmorning #fyp #viral

መስታውት ማብዛታቸው ያለ እድሜያቸው አይደለም😁 ከ12-14 እድሜ ያሉ ልጆች ምን አይነት ባህርይ ይኖራቸዋል? ያጋጠማችሁን እስኪ አጋሩን! ለልጆች ስልጠና ወደ እኛ ጎራ ይበሉ! አድራሻ መገናኛ ስለሺ ህንፃ 8ኛ ፎቅ ስልክ : 0970414243

ብዙ ጥያቄዎች የሚመለሱበት፣ ነጋቸው የሚገነባበት ይህ የክረምት ስልጠና ለልጆች እንዲሁም ለወላጆች ምዝገባ እስከ ሰኔ 20 ብቻ! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ልጆን ያስመዝግቡ።አድራሻ መገናኛ ስለሺ ስህን ህንጻ 8ኛ ፎቅ ለበለጠ መረጃ ወደ 0970414243 ይደውሉ። #ንቁወላጅብቁልጅ #MindMorning #parentingtips #training

ከ5-7 ላሉ ልጆች ስልጠና ምን ይመስላል? ምዝገባ እስከ ሰኔ 20 ብቻ! ሐምሌ 6 ይጀምራል! አድራሻ: መገናኛ ስለሺ ሀንፃ 8ኛ ፎቅ ስልክ: 0970414243  #mindmorning #training #ንቁወላጅብቁልጅ

ንቁ ወላጅ እራሱን ይመለከታል! ንቁ ወላጅ አስፈላጊውን እገዛ ይቀበላል! ለልጅዎ ጥሩ ወላጅ ይሁኑ! ለማማከር አገልግሎት እንዲሁም ለስልጠናዎች 0970414243 ይደውሉ! አድራሻ፡ መገናኛ ስለሺ ህንጻ 8ኛ ፎቅ #Parenting #Family #mindmorning #ንቁወላጅብቁልጅ #mindset

ተመካክረን እናሳውቅሃለን/ እናሳውቅሻለን ትልቅ መልስ ነው! መፍቀድን በተመለከተ ምን ያስባሉ? እርስዎ ምን አጋጠምዎ? የማማከር እንዲሁም የስልጠና አገልግሎትን ለማግኘት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ወደ 0970414243 ይደውሉ። #Parenting#Family #mindmorning

❓ልጆችዎ ክረምትን እንዴት እንዲያሳልፉ እያሰቡ ነው❓ 🛑 ጊዜው ተቀይሯል - ሁኔታዎችም በዝተዋል 🟢 ጊዜው እኩያ ሰው ይፈልጋል - ሁኔታዎች ደግሞ ንቁ እና ብቁ ሰው ይፈልጋሉ! ✔️በድሮው አስተሳሰ
ልጆችዎ ክረምትን እንዴት እንዲያሳልፉ እያሰቡ ነው❓ 🛑 ጊዜው ተቀይሯል - ሁኔታዎችም በዝተዋል 🟢 ጊዜው እኩያ ሰው ይፈልጋል - ሁኔታዎች ደግሞ ንቁ እና ብቁ ሰው ይፈልጋሉ! ✔️በድሮው አስተሳሰብ፣ በድሮ ማንነት ውስጥ ከሆንን ሁኔታዎቻችን ባሪያዎቻቸው ያደርጉንና ርዕሶቻችን ይሆናሉ፣ ጊዜው ደግሞ ጥሎን ይሄዳል፡፡ ❗️አሁን ላይ 🔸የልጆች ሁኔታዎች 🔸የትምህርት ቤት ሁኔታዎች 🔸 የጓደኞችም ሁኔታዎች በጣም ተቀይረዋል! እየራቁ ሄደዋል!! ✨ብልህና ስለ ልጆቻቸው የውስጥ ማንነት የሚያስቡ ወላጆች 🟡 ሁሌ ለውጥን ይሻሉ፣ 🟡ጊዜን ይሳፈራሉ፣🟡 ሁኔታን እንደ መሰላል ይጠቀማሉ! 🔗 ከሁኔታዎች በላይ የሆነ ሰው ብቻ ያሸንፋቸዋል፣ ይቋቋማቸዋል፣ ይመራቸዋል! 💫ይህ የሚቻለው ደግሞ በትክክለኛ ምርጫና በምርጥ ውሳኔ ብቻ ነው! 🟢 ለዚህ ክረምት ፍላጎትዎ በማይንድ ሞርኒንግ ለ12ኛ ዓመት ከ5-19 ዕድሜ ላሉ ልጆች ንቃትና ብቃታቸውን ከፍ የሚያደርጉ ፣ ሁኔታዎችን ለማሸነፍ መንገድ የሚሰጡ ምርጥ ስልጠናዎችን አዘጋጅተናል። 🔥 ምዝገባ ጀመርናል 👉 ምዝገባ እስከ ሰኔ 20 ብቻ ቦታ ይያዙ 👉🏻 አንድ ክፍል ውስጥ 20 ተማሪዎችን ብቻ ነው የምንይዘው 👉🏻 የመማሪያ ቀን እና ሰዓት አማራጭ አለው ይምረጡ 👉🏻 ስልጠናው ሐምሌ 6/2018 ተጀምሮ በምርቃት በሰርተፊኬት ነሐሴ30/ 2018 ይጠናቀቃል! ለማስመዝገብና ለመረጃ 🌟0970 414243 🌟0912 333020 t.me/mindmorning 💙ማይንድ ሞርንኒግ ለልጆችና ለቤተሰብ ውድ ስጦታ!!

Edited, Use this one

ከ5-11 አመት ባሉ ልጆች የሚጠበቁ ባህርያት ምንድን ናቸው? እነዚህ ክህሎቶች በክረምት የልጆች ስልጠናችን ተካተዋል። ፈጥነው ልጅዎን ያስመዝግቡ። ለበለጠ መረጃ ወደ 0970414243 ይደውሉ። #ንቁወላጅብቁልጅ #parenting #mindmorning #summerclass

ልጄን እንዴት ልረዳው/ት? ሲናገሩ እምባቸው ለምን ይቀድማል? የተለያዩ ምክሮችን እንዲሁም ስልጠናዎች ለእርስዎ አልያም ለልጅዎ ካሻዎ 0970414243 ይደውሉ! #ንቁወላጅ #mindmorning

ንቁ ወላጅ-ብቁ ልጅ ማይንድ ሞርኒንግ 📞 0970 414243 📍መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ
ንቁ ወላጅ-ብቁ ልጅ ማይንድ ሞርኒንግ 📞 0970 414243 📍መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 8ኛ ፎቅ

Repost from N/a

ምን አይነት እናት ነሽ? የ Online ስልጠናችንን ለመካፈል ይመዝገቡ! https://t.me/MindMorning_support_center 📞09 70 41 42 43
+2
ምን አይነት እናት ነሽ? የ Online ስልጠናችንን ለመካፈል ይመዝገቡ! https://t.me/MindMorning_support_center 📞09 70 41 42 43