cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ETHIO ZENA (ኢትዮ ዜና)🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በዚህ ቻናል የሀገር ውሥጥ እና የውጭ ሀገር ዜናዎችን በፍጥነት ይደርስዎታል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 405
مشترکین
-224 ساعت
-177 روز
-8430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ሰበር_መረጃ መራዊ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች!የአማራ ፋኖ በጎጃም  ከባድ ትንቅንቅ አድርጎ ከተማዋን ለመያዝ ችሏል ።አሁን ውጊያው ከከተማው ውጭ እንደሆነ  ለማወቅ ችለናል ።ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመለሳለን!
نمایش همه...
ሰበር ዜና! የምስራቅ አማራ ፋኖ እና የወሎ ዕዝ ፋኖ ውህደት ፈፀሙ! ..‼️‼️ በኮሎኔል ፋንታሁን ሞርባ እና በአርበኛ ምሬ ወዳጆ የሚመሩት ታላላቆቹ ሁለቱ የወሎ ግዙፍ የፋኖ ሀይሎች ቀደም ብለው የጀመሩትን ውህደት አጠናቀው በዛሬው እለት ህዝባቸውን የምስራች ሲያበስሩ በተጓዳኝ ደግሞ በወሎ ላይ ሲያንዣብቡ የነበሩ ጥምር የወያኔ እና የብልፅግናን ሀይሎች መንፈስ በሚሳኤል ክው ብለው እንደደረቁ ታውቋል ። አማራነት ተራራነት ማለት ይሄ ነው .. 360 ዲግሪ ከውጭም ከውስጥም ተከበህ ጠላትን በአንድነት መስበር ይችልበታል ። አፄ ቲዎድሮስ እራሱን የሰዋው ሁሉ ነገሩ ከህዝብ ስለማይበልጥበት እንጂ በዛ ቅፅበት መጨረሻ ላይህይወቱን ማትረፍ አቅቶት አይደለም ። ዛሬም እንደ ቴዎድሮስ ህዝብ ከሰራዊት መሪነት ስልጣን ፣ ከዝና እና የግል ፍላጎት ሁሉ በታች ነው። ከውህደቱ በተጨማሪ እዚ ጋር ሁላችንም መማር የሚገባን ነገር ለአማራ ህዝብ እድሜ ሳይገድባቸው ፣ በወታደራዊ ልምድ አንቱታን አትርፈው  እና በማዕርግ ደረጃ ኮሎኔል የሆኑት ኮሎኔል ፋንታሁን ሞሀባ  ለሚያከብሩት ፣ ለሚወዱት ፣ አንድ አላማ በጋራ ላነገቡ እና ሙሉ ህይወቱን ለአማራ ህዝብ ለሰጠው ጀግናው አርበኛ ምሬ ወዳጆ የመሪነቱን ኃላፊነት ተወያተው ወስነው ለአማራ ህዝብ አብስረዋል ። እንኳን ደስ አለን .... ይህንን አይነት እኔ ልቅደም ሳይሆን አንተ ቅደም አንተ ቅደም የአማራነት እንቁ ቱባ ባህል እንደገና በሸዋ እዝ ጀግና ፋኖ ከሆኑት የምናከብረ አርበኛ መከታው እና የምናትበው ደራሲ አርበኛ አስግድ አንደበት የምስራች ዜና ውሎ ሳያድር በጉጉት እንጠብቃለን ። በመጀመሪያ የጎጃም ፋኖ አንድነት ያንጨረራቸው ፣ ቀጥሎ በጎንደር ፋኖዎች አንድነት ጨጓራቸው የጨሰው ፣ ዛሬ ደግሞ በወሎ ፋኖዎች አንድነት ፌንት የሚሰሩት ዋን ወያኔዎቹ ወዲ አኪላ እና ወዲ ኤሊያስ ያየው ... ያ የምናውቀው ቲክቶከር .... ዛሬም " እንዴት ሊያደርገኝ ... እየሱሴ ...ኦ ..ኦ .. ኦ .. ድረስልኝ ... " እንደሚል ግልፅ ነው ። በመጨረሻም በቅርብ በሸዋ ፋኖ አንድነት ማግስት ይቀበራል
نمایش همه...
በትናንትናው እለት ማለትም ሚያዚያ በ06/08/2016 በደጋ ዳሞት ወረዳ ጀግናው ፋኖ የጥላትን አራት ምሽጎች ሰብሯል ። በዚህም ኦብሬሽን እጅግ ጠንካራ ከተባለው 23ኛ ክፍለጦር 92 የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት 23 አድማ ብተና 2 ሚኒሻ በድምሩ 117 የአገዛዙ አሽከር ጥምር ጦር ተደምስሷል
نمایش همه...
ሰበር የድል ዜና!!!! ፋኖ ኩታበርን ተቆጣጠረ በሻለቃ ደምሌ ጣፋጭ የሚመራው የልጅ እያሱ ክፍለ ጦር በሰለሞን አሊ እና ዮሴፍ አስማረ የሚመራው የአማራ ፋኖ ልዩ ኮማንዶ በጋር በመሆን በተሰራ ልዩ operation  ከሌሊቱ 7:00 ሰዓት ጀምሮ በተጀመረ ድንገተኛ ኦፕሬሽን በተሰራ ስራ የደሴ መዳረሻ የሆነችሁን የኩታበርን ከተማ ተቆጣጥረዋል ።የፋኖ ጉዞ በተጠናና በተደራጀ መልኩ ወደ ፊት እየተጓዙ ይገኛሉ ። በአዲስ ስራ በአዲስ ድል በአዲስ ስነልቦና ታድሰው እየመጡ ነው። #ድልለፋኖ!!!
نمایش همه...
እውነታው የሄ ነው ስሙት
نمایش همه...
ሰበር ዜና መሃል ሳይንት በዛሬው እለት ማለትም ሚያዝያ 01 /08/2016 ዓ/ም በመሃል ሳይንት ወረዳ ቆተት ቀበሌ መሽጎ የነበረውን የአብይ ተላላኪ የሚኒሻ ፅ/ቤት ሀላፊውን ጨምሮ ሶስቱን ባንዳ ወዴ ሲኦል ሲሸኙ ሁለቶቹን ደግሞ በሞትና በህይዎት መካከል ተደርገዋል።
نمایش همه...
#ሰበር_የድል_ዜና ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ | ቀወት ..‼️‼️ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን ይዞ የገባው ወራሪ ሀይል ቀወት ላይ ተደመሰሰ ።                በዛሬው ዕለት በ21/07/2016 የፋሽስቱ ወራሪ የኦሮሙማ ሰራዊት 4 ሞርተ እና 7 ዲሽቃ ይዞ ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ላይ በሲሪንቃ አድርጎ እዜትን የወጣው ወራሪ ገዳይ ቡድን ቀወት ላይ በምስራቅ አማራ ፋኖ  ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል።    ወራሪው ሰራዊት በካላኮርማ ክፍለ ጦር ከፍተኛ ጉዳት አስተናግዶ ግማሹ ሙትና ቁስለኛ ሲሆን ቀሪው በምርኮና በሽሽት ከአካባቢው ለቆ ወጥቷል። በሻለቃ ዘውዱ ዳርጌና በአማካሪው ኮሎኔል አለሙ የሚመራው ካላኮርና ክፍለ ጦር የገባውን ወራሪ ሰራዊት ፋኖ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ እዜት ኮረታና ቀወት መቆጣጠር ችሏል። © Abc
نمایش همه...
(ከላይ የቀጠለ .........👆👆👆) በሌላ በኩል ደግሞ ወደ ጎጃም ቋሪት ለመግባት ሙከራ ያደረገው የአገዛዙ ጦር ከተነሳባት ጅጋ ከተማ ሲጓዝ ዝንድብ የተባለ ስፍራ ላይ ፋኖዎች መብረቃዊ ጥቃት ፈጽመውበታል ፡፡ በስፍራው ፋኖ በፈጸመው የደፈጣ ውጊያ አብዛኛው የሰራዊቱ አባል ሲደመሰስ ፣ የያዙት ቁሳቁስም በሙሉ ወድሟል፡፡ ፋኖም በርካታ መሳሪያ ማርኳል ፡፡ እንዲሁም ከቋሪት ተነስቶ ጦሩን ለማገዝ ሲጓዝ የነበረው የአገዛዙ ጦርም አይባር በተባለ ስፍራ ስፍራ ላይ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ከወደ ባህርዳር አቅጣጫ የተንቀሳቀሰ ፓትሮልና 2 ኦራል መከላከያ ዳንግላ እንደደረሰ የእሩምታ ተኩስ ከፍቶንፁሀንን ጨፍጭፎ በማለፉ ምክንያት አዲስ ቅዳም አካባቢ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል። በተመሳሳይ በጎንደር አይሸሹም ዮሃንስ ክፍለጦር ከአይንባ ወደ አዘዞ ሲጓዝ የነበረን አንድ ኦራል ኮማንዶ በደፈጣ ጥቃት መቶታል። © ሮሃ ቲቪ ✅ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ // "ለዚ የሴጣን ስርአት የሚያገለግል ወታደር አፈር ትቢያ ይሁን‼️" ብፁህ አቡነ ሉቃስ // ወጥር ጀግናዬ💪💪🔥 ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️‼️🔥 እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም🔥🔥 YOUTUBE👇
نمایش همه...
🔴🔴 ሰበር‼️ ሰበር‼️ ..በዋን አማራ ስም ታጋይ በመምሰል የአማራን ህልወና ትግል ከውስጥ ለማዳከም የሚሰሩ ዋን ወያኔዎች ..‼️‼️

#ኢትዮጵያ #ቀይባሕር #ኤርትራ የብርሃኑ ጁላ ንግግር ዝግ ስብሰባ ሊደረግበት፣ የህወሓት ታጣቂዎች ተገዳደሉ፣ "አማራ ጠልቶናል" መከላከያ፣ በአሜሪካ ፀረ አብይ ተቃውሞ #ኢትዮጵያ #ቀይባሕር #ኤርትራ #ዐብይአህመድ #ወልቃይት #አማራ #ፋኖ #አሜሪካ #አማራክልል #መከላከያ #እስራኤል #ፍልስጤም #ኢትዮጵያ #ሰበርመረጃ #ፋኖ #አማራ #አብይአህመድ #ብርሃኑጁላ #ትግራይ #ኦሮሚያ #ኦሮሞ #አዲስአበባ #መቀሌ #አፋር #ኤርትራ #ወልቃይት #አሜሪካ #ሽመልስአብዲሳ #ጃልመሮ #ሰበር #ሰበርዜና #መረጃ #መረጃዎች #ጦርነት #መከላከያ #አሳዛኝ #አስደንጋጭ #አስገራሚ #በቀጥታ #ኢትዮጵያ #ፖለቲካ #ውይይት #ውጊያ #የድልዜና #ፊልም #ቀልዶች #ድንቃድንቅ #ድራማ #ሀበሻቲክቶክ #ተዋሕዶ #ተከታታይ #ዜና #ዓባይዜና #ethiopianbroadcastingcorporation #ethioforumኢትዮፎረም #abebebelew #abiyahmed #fanalamrot #mereja #zehabesha #zemedkunbekele #shegerwerewoch #shimelisabdisa #besintu_sitcom #abelbirhanu #ebs #ebsworldwide #SeifuonEbs #AbugidaMedia #AshrukaMedia #ShegerInfo #DonkeyTube #EshetuMelese #EyohaMedia #EgregnawMedia #DawiteDreams #Dagilifestyle #EOTC #HagereTv #ArtsTv #Ethio251 #AsharaMedia #TheAmhara #Somitube #Dalloleentertainment #KanaTv #MensurAbdulkeni #ArtistGenetNigatu #ከዋክብትሚዲያ #EVNEthiopia #Agazitube #MahiberMedia #EthiopianDaily #MaruBalageru #AdissNet #AmdeTewahido #ሳድስቲቪ #የእኛቲቪ #MarakiWeg #merejazare #reyotmedia #ሳቅተራ #alelamedia #anchorethiopia #ethio32 #ethio251 #ኢትዮኒውስ #fetadaily #ethiopianmusic #ዋናውሚዲያ #fasiloHD #fetadaily #tmh #tigtv #er-tv #derenews #ethiopianmusic #eritreanews #eritreanmusic #eritreancomedy #ethiopian #ethiopianews #eritrea #ethiopiantiktok #ethiopianmovie #mereja #fana #fano #waltatv #fana #amhara #ethiopianewstoday #latest ethiopiannews ##amhara #amharafano,#thevoiceofamhara #amhararegion #amharicdailynews #amharanews #amharic #amharicdrama #amharamusic, #amharicfilm #amharicmusic, #fanoamharanews #amharagenocide, #amharicmovies #amharatv #amhara, #andargachewtsige #ኤርትራ #ኢሳያስ #isayasafeworki #ህወሓት #tmh #tplf #mekele #ትግራይ #ቀይባሕር #ሩሲያ #ኢሳያስ #ጠቅላይሚኒስትር #ፕሬዝደንት #ስፖርት #ግጭት #ወታደር ##ዕለታዊ #ትግርኛ #ዜና #የቀን #የዕለቱ #የሰዓቱ #መሪ #ሰላም #ሰብስክራይብ #ሐበሻ #ቀልዶች #ፈታ #ወግ #ተስፋ #ጠቃሚ #አፍሪካ #ጸሎት #ነጃህ_ሚዲያ #ነገር #ገንዘብ #ጀግና #የአማርኛፊልም #ዓባይሚዲያ #ፋና60ሰከንድ #ፋና_ዜና #ፋና_ላምሮት #ባላገሩ #balageru #asharamedia #አሻም ##AWTARTV #HOPEMusicethiopia #Minewshewatube #choratube #aradamovies #Nahomrecordsinc #ELLARECORSA #ኤችጅመዝናኛ ##Mayamedia #Negusfilmproduction #sewmehonfilms #soderetv #ነፀብራቅሚዲያ #Addismovies #Hamusmedia #Blatamedia #Amharictv #የኢትዮጵያፊልሞች #Markenentertainment #Aradamovies #Ellarecords #Yohanዮሐና #WendiMak #Abdutube #SewasewMultimedia #EyobBelaynehOfficial #GetshMamo #ቅኝትወሎKignteWollo #BirbauxRecords #GoldenRecordWorldwide #Henitube #DJLAX #LeulSisay #ADMASMUSIC #OAI #Lijmicofficial #BAHGNATv #AbbyLakew #KokebTube

መረጃ ..‼️‼️ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በሚካሄዱ የደፈጣ ውጊያዎች የብልጽግና ጦር ብርክ ብርክ እያለው ነው ። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ውጊያ የቀጠለ ሲሆን ፣ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ግሼ ራቤ ላይ ከባድ ውጊያ ተደርጎ ፋኖ ድል በድል ሆኗል፡፡ ከኮምቦልቻ ተጉዞ ኬሚሴ የደረሰው የአገዛዙ ጦርና ከአንጾኪያ ገምዛ መኮይ የተነሳው የብልጽግና ጦር ጊሼ ራቤ ላይ ከፋኖ ጋር የገጠመ ቢሆንም ፣ በፋኖ ብርቱ ክንድ ከባድ ኪሳራ አስተናግዷል፡፡ ለሁለት ቀናት በተካሄደው በዚህ ውጊያ አገዛዙ ከመከላከያ በተጨማሪ አድማ ብተና እና ሚሊሻ ያሰለፈ ቢሆንም በሸዋ አናብስቶቹ ውርደት ተከናንቧል፡፡ በዚህ ቀጠና በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የመሸገውና በብልጽግና ድጋፍ የሚደረግለት የኦነግ ጦር ከብርሃኑ ጁላ ወታደሮች ጋር ተሰልፎ ቢመጣም ፋኖዎች በአፈሙዝ ቋንቋ አናግረው ንጹሃን ጨፍጫፊውን ታጣቂ ሃይል ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል፡፡ በጊሼ ራቤ ዱቼ ላይ በተካሄደው በዚህ ውጊያ ፋኖ በርካታ መሳሪያዎችንም መማረክ ችሏል፡፡ በዚሁ በሸዋ ሞረትና ጅሩ ላይ ሚሊሻና አድማ ብተናዎችን በማስቀደም አማራን ለመጨፍጨፍ የገባውን የብርሃኑ ጁላ ጦር የሞረትና ጅሩ ፋኖዎች ከመርሃቤቴ ፋኖዎች ጋር በመሆን ድባቅ እንደመቱት ታውቋል፡፡ (ከታች ይቀጥላል ...........👇👇👇)
نمایش همه...