fa
Feedback
Ethio-Clinic

Ethio-Clinic

رفتن به کانال در Telegram

አድራሻ ፡ ሰሚት ሞሃ ለስላሳ ፋብሪካ ፊት ለፊት ስልክ ፡ 0993928749 / 01115526928

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Ethio-Clinic

کانال Ethio-Clinic (@ethiointernalmed) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 380 مشترک است و جایگاه 4 097 را در دسته زیبایی و رتبه 2 719 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 380 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 20 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -180 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
አድራሻ ፡ ሰሚት ሞሃ ለስላሳ ፋብሪካ ፊት ለፊት ስልክ ፡ 0993928749 / 01115526928

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 21 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته زیبایی تبدیل کرده‌اند.

12 380
مشترکین
-524 ساعت
-327 روز
-18030 روز
آرشیو پست ها
የወንድ ብልት በሚፈለገው መጠን አለመቆም

🩺 የጉበት ቫይረስ ምንድን ነው? ሄፓታይተስ ብዙውን ጊዜ በቫይረስ ኢንፌክሽን (ሄፓታይተስ ኤ, ቢ, ሲ, ዲ እና ኢ) የሚከሰት የጉበት ችግር ሲሆን ፣ ሥር የሰደደ ሄፓታይተስ ቢ እና ሲ ወደ ጉበት
🩺 የጉበት ቫይረስ ምንድን ነው? ሄፓታይተስ ብዙውን ጊዜ በቫይረስ ኢንፌክሽን (ሄፓታይተስ ኤ, ቢ, ሲ, ዲ እና ኢ) የሚከሰት የጉበት ችግር ሲሆን ፣ ሥር የሰደደ ሄፓታይተስ ቢ እና ሲ ወደ ጉበት ጉዳት ፣ ካንሰር አልፎ ተርፎም ለሞት ሊዳርጉ ይችላሉ—ነገር ግን መከላከል እና መታከም የሚችሉ ናቸው! 🚨 ለምን ስለጉበት ቫይረስ ማወቅ ያስፈልጋል? ✅ በአለም አቀፍ ደረጃ ከ300 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከሄፓታይተስ ቫይረስ ጋር ይኖራሉ። አብዛኞቹ ሰዎች ደሞ እንዳለባቸው አያውቁም። ✅ በጉበት ቫይረስ በሽታ በየአመቱ 1.1 ሚሊዮን ሰዎች ለህልፈተ ህይወት ይደረጋሉ። ነገር ግን ✅ በምርመራ፣ በክትባት እና በህክምና ሄፓታይተስን መከላከል እና ማከም ይቻላል። ✅ ለመከላከል ምን ማድረግ ይቻላል ? : 🔹 መመርመር - በተለይ የተወለዱት ከ1945-1965 ዓ.ም ከሆነ ወይም የደም ንክኪ ከነበረ። 🔹 መከተብ - ደህንነቱ የተጠበቀ ክትባቶች ለሄፐታይተስ ኤ እና ቢ ማግኘት። 🔹 መንስኤዎቹን ማወቅ - ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት፣ የጋራ መርፌዎች ወይም ንጽህናውን ያልጠበቀ ንቅሳት መንስኤዎቹ ናቸው። 🔹 ህክምና ማግኘት - ሄፓታይተስ ሲ አሁን በዘመናዊ ህክምና ይድናል! 💛 ወደ ክሊኒካችን በመምጣት ተገቢውን የሄፒታይተስ ህክምና እና ምርመራ ያግኙ። 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል

photo content

🦶🏽በስኳር ህመም የሚመጣ የእግር ቁስለት (diabetic foot ulcer) ምንድን ነው?🦶🏽 በደም ውስጥ ከፍተኛ የስኳር መጠን ሲኖር ✅ ነርቭን ይጎዳል (በማደንዘዝ ስሜትን ይቀንሳል) ✅ የደ
🦶🏽በስኳር ህመም የሚመጣ የእግር ቁስለት (diabetic foot ulcer) ምንድን ነው?🦶🏽 በደም ውስጥ ከፍተኛ የስኳር መጠን ሲኖር ✅ ነርቭን ይጎዳል (በማደንዘዝ ስሜትን ይቀንሳል) ✅ የደም ዝውውርን ይቀንሳል ( የመዳን ኃይል አብሮ ይቀንሳል) ✅ ኢንፌክሽን ይበዛል እነዚህ ተደማምረው በስኳር ህመም የሚመጣ የእግር ቁስለትን ያመጣሉ። ✅ እንዴት በስኳር ህመም የሚመጣ የእግር ቁስለትን መከላከል ይቻላል? 🔍 እግርን ለቁስለት ለእብጠት ወይም የቆዳ ቀለም ለውጥ በየቀኑ ማየት 🧼 እግርን ሁሌ ንፁህ እና ደረቅ ማድረግ 🧦 የሚመች እና ሰፊ ጫማ ማድረግ እና 💉 የስኳር መጠንን መቆጣጠር አስፈላጊ ነው። 🚨በስኳር ህመም የሚመጣ የእግር ቁስለት ምልክቶች ምንድን ናቸው? ✅ የማይድን ቁስል ✅ የእግር መቅላት፣ ማተኮስ ወይም ማበጥ ✅ መጥፎ ሽታ ያለው ቁስል ✅ የጠቆረ ቆዳ ወይም ✅ ትኩሳት ሊታዩ ይችላሉ። 👣 እነዚህ ምልክቶች ከታዩ ቶሎ ወደ ክሊኒካችን በመምጣት በውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ሐኪሞቻችን ይታዩ። 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል

November : Lung cancer awareness month የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር 👉🏼ማለት የሳንባ ህዋሶቻችን ያለገደብ በሚራቡበት ጊዜ የሚከሰት የጤና እክል ነው። በአለም አቀፍ
November : Lung cancer awareness month የሳንባ ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር 👉🏼ማለት የሳንባ ህዋሶቻችን ያለገደብ በሚራቡበት ጊዜ የሚከሰት የጤና እክል ነው። በአለም አቀፍ ገዳይነቱ በአንደኛ ደረጃ የሚቀመጥ ሲሆን የሚከተሉትን ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል
ከምልክቶቹ መካከል
1. በጣም የሚቆይ ወይም እየተባባሳ የሚሄድ ሳል 2. ትንፋሽ ማጠር ፣ ለመተንፈስ መቸገር 3. የደረት ህመም 4. ሲር ሲር የሚል ድምጽ 5. ደም የቀላቀለ አክታ 6. የድምፅ መጎርነን 7. የምግብ ፍላጎት ማጣት 8. ድካም ድካም ማለት 9. የትከሻ ህመም እና የሰውነት ማበጥ ተጠቃሽ ናቸው 👉ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች ካሉብዎ አቅራቢያዎ ወዳለ ጤና ተቋም በመሄድ መመርመር እና ህክምና ማግኘት ያስፈልጋል። 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል

World AMR Awareness week : November 18-24 የጸረ ትህዋሲያን መድሃኒት መላመድ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ይህ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለባክቴሪያ፣ ለቫይረስ ፣ ፈንገስ
World AMR Awareness week : November 18-24 የጸረ ትህዋሲያን መድሃኒት መላመድ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ይህ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለባክቴሪያ፣ ለቫይረስ ፣ ፈንገስ እና ፓራሳይት በምንሰጣቸው መድሃኒቶች ላይ ያሉ ለውጦች እና መድሃኒት የመላመድ ሂደቶች ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። የዘንድሮው መሪ ቃል "ዛሬውኑ እርምጃ በመውሰድ ዛሬያችንን እና ነጋችንን እንጠብቅ" የሚል ሲሆን ክሊኒካችን ኢትዮ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክም ህብረተሰባችን በሃኪም ያልታዘዙ መድሃኒቶችን ያለ አግባብ በመውሰድ ከሚመጣበት ከፍተኛ ጉዳት እራሱን እንዲጠብቅ መለዕክት ለማስተላለፍ ይወዳል። ለማንኛውም የጤና እክል ወደ ክሊኒካችን ሲመጡ ተገቢውን ህክምና እና እንክብካቤ በስመጥር ሃኪሞቻችን ያገኛሉ። 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል

World AMR Awareness week : November 18-24 የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒት መላመድ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ይህ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለባክቴሪያ፣ ለቫይረስ ፣ ፈንገስ
World AMR Awareness week : November 18-24 የፀረ-ተህዋሲያን መድሃኒት መላመድ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት
ይህ ሳምንት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለባክቴሪያ፣ ለቫይረስ ፣ ፈንገስ እና ፓራሳይት በምንሰጣቸው መድሃኒቶች ላይ ያሉ ለውጦች እና መድሃኒት የመላመድ ሂደቶች ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። የዘንድሮው መሪ ቃል "ዛሬውኑ እርምጃ በመውሰድ ዛሬያችንን እና ነጋችንን እንጠብቅ" "Act Now: Protect Our Present, Secure Our Future." የሚል ሲሆን ማዕከላችንም በሃኪም ያልታዘዙ መድሃኒቶችን ያለ አግባብ እንድታቆሙ እና እራሳችሁን ከአላስፈላጊ እንግልት እና ወጪ እንድትታደጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን ! 📞 ዛሬውኑ ይደውሉ! በስመ ጥር የመካንነት እና IVF ሀክምና ሰብ-ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ዶ/ር ሃሰን ሁሴን እና ዶ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ በመታገዝ አስፈላጊውን ምርመራ እና ህክምና ያገኛሉ። የወላጅነት ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዛሬውኑ በ 0967433333 ወይም 9958 ቀጠሮ ያስይዙ። ከፈጣሪ በታች እኛ አለንላችሁ ! #FertilityAwareness #IVF #BestIVFcenter #EthioIVF

የሰሞኑ ወረርሽኝ ! የ ማርበርግ በሽታ (hemorrhagic fever) በቫይረስ የሚመጣ በከፍተኛ ሁኔታ ለህይወት አስጊ የሆን በሽታ ሲሆን ከታች የተዘርዘሩት ምልክቶች ካሉ በአፋጣኝ ወድ ጤና ተቋም
የሰሞኑ ወረርሽኝ ! የ ማርበርግ በሽታ (hemorrhagic fever) በቫይረስ የሚመጣ በከፍተኛ ሁኔታ ለህይወት አስጊ የሆን በሽታ ሲሆን ከታች የተዘርዘሩት ምልክቶች ካሉ በአፋጣኝ ወድ ጤና ተቋም መሄድ ያስፈልጋል። እንደ አለምጤና ድርጅት እና ኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር የሄሞራጂክ ትኩሳት በሽታ መስፈርት - እስከ 3 ሳምንት የቆየ ትኩሳት እና - በፅኑ የታመመ ሰው እና - ከሚከተሉት ሁለቱ የሚታዩበት 1. ደም የቋጠረ የሚያሳክክ ሽፍታ 2. ነስር (ከአፍንጫ ደም መፍሰስ) 3. ደም የቀላቀለ ትውከት 4. ደም የቀላቀለ አክታ 5. ደም የቀላቀለ ሰገራ 💙የተጠቀሱትን ጥንቃቄዎች በማድረግ እራስዎን ይጠብቁ ። ለማንኛውም የጤና ወድ ክሊኒካችን ሲመጡ ተገቢውን ህክምና እና እንክብካቤ በስመጥር ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ያግኙ። 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል ።

የህመም ማስታገሻዎች ኩላሊት ላይ የሚኖራቸው ተፅዕኖ

🩺 የህጻናት ሳንባ ምች ምንድን ነው? 💨👶 የሳንባ ምች ከባድ የሳንባ ኢንፌክሽን ሲሆን በተለይም ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናትን ያጠቃል። የሳንባ ምች ሳንባን በፈሳሽ ወይም በመግል እንዲሞላ በ
🩺 የህጻናት ሳንባ ምች ምንድን ነው? 💨👶 የሳንባ ምች ከባድ የሳንባ ኢንፌክሽን ሲሆን በተለይም ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናትን ያጠቃል። የሳንባ ምች ሳንባን በፈሳሽ ወይም በመግል እንዲሞላ በማድረግ ለልጅዎን መተንፈስ እንዳይችል ሊያደርገው ይችላል። ✨ መንስኤው ምንድን ነው? 🦠 ባክቴሪያ ፣ 🦠 ቫይረሶች እና 🍃 ፈንገሶች የሳንባ ምችን ያመጣሉ። ✨ የተለመዱ ምልክቶች፡- 🌡 ከፍተኛ ትኩሳት እና ብርድ ብርድ ማለት 💨 ፈጣን ወይም ከባድ የመተንፈስ ችግር 😮‍💨 የደረት ህመም ወይም ማቃሰት 😴 ድካም እና የምግብ ፍላጎት ማጣት 🤒 የማያቋርጥ ሳል 💙 ከንፈር ወይም የጣት ጫፎች መጥቆር ሊታዩ ይችላሉ። 🌿 ለመከላከል ምን ማድረግ ይቻላል? 💉 ልጅዎን ማስከተብ፣ 🧼 የግል ንፅህናን እና የአካባቢ ንጽህናን መጠበቅ፣ 🍎 የተመጣጠነ ምግብ መመገብ እና 🚫 ለቤት ውስጥ ጭስ አለማጋለጥ ከሳንባ ምች ለመከላከል ይረዳል። 💙ወድ ክሊኒካችን በመምጣት ተገቢውን የሳንባ ምች ህክምና እና እንክብካቤ በስመጥር ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ያግኙ። 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል 📱Titkok 📱Facebook 📱Telegram ኢትዮ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ !

🩻 የራጅ ምርመራ ጥቅሞች 💫 የራጅ ምርመራ በጣም የተለመደ እና ጠቃሚ የምስል ምርመራ ሲሆን ሃኪሞች በሰውነት ውስጥ ያለ ቀዶ ጥገና እንዲመለከቱ ይረዳል። 💎 ራጅ ለምን ጥቅም ላይ ይውላል? 🦴
🩻 የራጅ ምርመራ ጥቅሞች 💫
የራጅ ምርመራ በጣም የተለመደ እና ጠቃሚ የምስል ምርመራ ሲሆን ሃኪሞች በሰውነት ውስጥ ያለ ቀዶ ጥገና እንዲመለከቱ ይረዳል።
💎 ራጅ ለምን ጥቅም ላይ ይውላል?
🦴 የአጥንት ስብራት እና የመገጣጠሚያ ችግሮችን ለመለየት፣ 🦷 የጥርስ እና የመንጋጋ ጤናን ለማወቅ ፣ ❤️ ደረትን እና ሳንባዎችን ለመመርመር፣ 💀 ኢንፌክሽኖችን እና እጢዎችን ለመለየት እና 🩻 አንዳንድ የህክምና ሂደቶችን እና ህክምናዎችን ለመረዳት ያግዛል። 🌟ወደ ክሊኒካችን በመምጣት ተገቢውን የራጅ ምርመራ ዘመኑ ባፈራው ማሽናች ያግኙ። 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል 📱Titkok 📱Facebook 📱Telegram ኢትዮ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ !

የጨጓራ ባክቴሪያ መቼ ነው መታከም ያለበት ?

ሳንባ ምች

ታይፎይድ እና ታይፈስ ዶ/ር የአብስራ አለማየሁ ጠቅላላ ሀኪም

🩻በእርግዝና ወቅት የሚሰራው አልትራሳውንድ ጥቅም አልትራሳውንድ: 📅 እርግዝናን ለማረጋገጥ እና የመውለጃ ጊዜን ለማወቅ፣ 🍼 የፅንስ እድገትን ለመከታተል፣ 👶 መንታ እርግዝናን ለመለየት፣ 💧 የ
🩻በእርግዝና ወቅት የሚሰራው አልትራሳውንድ ጥቅም
አልትራሳውንድ: 📅 እርግዝናን ለማረጋገጥ እና የመውለጃ ጊዜን ለማወቅ፣ 🍼 የፅንስ እድገትን ለመከታተል፣ 👶 መንታ እርግዝናን ለመለየት፣ 💧 የእንግዴ ልጅ እና የሽርት ውሃ ለመከታታል፣ ⚠️ ያልተለመዱ ነገሮችን ለመለየት፣ 💖 የፅንስን ደህንነት ለመቆጣጠር፣ 🎯 amniocentesis ወይም ሲቪኤስ ለመስራት፣ 🩺 እንደ ከማህጸን ውጪ እርግዝና፣ የፅንስ መጨንገፍ ወይም የእድገት መገደብ ያሉ ጉዳዮችን ለማወቅ፣ 🚼 ለሃኪምዎ ደህንነቱ የተጠበቀ የውልደት ሂደት እንዲያዘጋጅ ይረዳል። 💡 ወደ ሆስፒታላችን በመምጣት ተገቢውን የእርግዝና ክትትል እና እንክብካቤ በስመጥር ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ያግኙ። 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል 📱Titkok 📱Facebook 📱Telegram ኢትዮ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ !

🦠 የአንጀት ትላትል የአንጀት ትላትል የአንጀት ጥገኛ ትህዋሲያን ሲሆኑ በአንጀትዎ ውስጥ የሚኖሩ እና ከሚመገቡት ውስጥ በመመገብ የሚኖሩ ጥቃቅን ፍጥረታት ናቸው ። 👀 በማሀበረሰባችን ውስጥ በጣም
🦠 የአንጀት ትላትል
የአንጀት ትላትል የአንጀት ጥገኛ ትህዋሲያን ሲሆኑ በአንጀትዎ ውስጥ የሚኖሩ እና ከሚመገቡት ውስጥ በመመገብ የሚኖሩ ጥቃቅን ፍጥረታት ናቸው ።
👀 በማሀበረሰባችን ውስጥ በጣም የተለመዱት ጥገኛ ትሎች
🐛የኮሶ ትል (Tapeworm) 🪱 መንጠቆ ትል (Hookworm) 🐌 የወስፋት ትል (ascariases) እና 🧫 ጅራፈ ትል (Whipworm) ናቸው።
⚠️ ወደ ሰውነት እንዴት ይገባሉ?
💧 የተበከለ ውሃ በመጠጣት፣ 🥗 ያልታጠበ እና ያልበሰለ አትክልት በመመገብ፣ 🖐 ከመጸዳጃ ቤት በኋላ እጅን ባለመታጠብ እና 🐾 በባዶ እግር በተበከለ አፈር ላይ በመራመድ ወደ ሰውነት ይገባሉ።
ምን ምን አይነት ምልክቶች ሊይሳዩ ይችላሉ ?
🤢 የሆድ ህመም ወይም እብጠት፣ 🍽 የምግብ ፍላጎት ማጣት ወይም ክብደት መቀነስ፣ 💩 ተቅማጥ ወይም የሆድ ድርቀት፣ 😴 ድካም እና 😷 በፊንጢጣ አካባቢ ማሳከክ የሚታዩ ምልክቶች ናቸው።
💊 ለመከላከል ምን ማድረግ ይቻላል?
🧼 ከመመገብዎ በፊት እና ሽንት ቤት ከተጠቀሙ በኋላ እጅዎን መታጠብ፣ 🍎 አትክልትና ፍራፍሬ በደንብ ማጠብ ፣ 🔥 ምግብን በአግባቡ ማብሰል ፣ 🚱 ንጹህ ውሃ መጠጣት እና 🐾 በሐኪምዎ ምክር መሰረት መድሃኒት በአግባቡ መውሰድ ለመከላከል ይረዳል። 🌸ወደ ክሊኒካችን በመምጣት ተገቢውን ህክምና በስመጥር ሃኪሞቻችን ያግኙ። 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል 📱Titkok 📱Facebook 📱Telegram ኢትዮ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ !

የሽንታችን ቀለም እና ጤና 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል 📱Titkok 📱Facebook 📱Telegram ኢትዮ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ !

🩻 በህክምና ውስጥ የአልትራሳውንድ ጥቅም 1️⃣ በማህፀን እና ጽንስ ህክምና 🤰 ⏩ የፅንስ እድገትን ለመከታተል፣ ⏩ የመውልጃ ቀንን ለማወቅ፣ ⏩ መንትያ እርግዝናን ለመለየት፣ ⏩ እንግዴ ልጅ፣ የሽ
🩻 በህክምና ውስጥ የአልትራሳውንድ ጥቅም
1️⃣ በማህፀን እና ጽንስ ህክምና 🤰
⏩ የፅንስ እድገትን ለመከታተል፣ ⏩ የመውልጃ ቀንን ለማወቅ፣ ⏩ መንትያ እርግዝናን ለመለየት፣ ⏩ እንግዴ ልጅ፣ የሽርት ውሃ እና የፅንስ የልብ ምትን ለማየት፣ ⏩ ያልተለመዱ ነገሮችን አስቀድመው ለማወቅ ፣ ⏩ እጢዎችን ለመለየት እና ⏩ የማህፀን ቱቦዎችን ክፍተት ለማየት ይጠቅማል።
2️⃣ በውስጥ ደዌ ህክምና 🍽
⏩ ጉበት፣ ኩላሊት፣ ሐሞት፣ ፊኛ፣ ቆሽት እና ስፕሊን ያሉ የአካል ክፍሎችን ለመርምር እና ⏩ የሐሞት ጠጠርን፣ የኩላሊት ጠጠርን፣ ዕጢዎችን ወይም የጉበት በሽታዎችን ለማየት ይጠቅማል።
3️⃣ በልብ ህክምና ❤️
⏩ የልብ አልትራሳውንድ (Echocardiogram) የልብን መዋቅር እና ተግባር ለማየት ይጠቅማል።
4️⃣ በአጥንት እና ጡንቻ ህክምና 💪
⏩ የጡንቻ ፣ ጅማት እና መገጣጠሚያ ኢንፌክሽን እና ችግሮችን ለማየት ይረዳል።
5️⃣ በደም ሥር ህክምና 🩸
⏩ ዶፕለር አልትራሳውንድ በደም ወሳጅ ቧንቧዎች እና ደም መላሾች የደም ቧንቧዎች ውስጥ ያለውን የደም ፍሰት ይመረምራል። ⏩ የደም መርጋት (DVT)፣ መዘጋት ወይም የ varicose ደም መላሽ ቧንቧዎችን ያሳያል።
6️⃣በዩሮሎጂ ህክምና 🚻
⏩ ፊኛ፣ ኩላሊት እና ፕሮስቴት ለማየት ይረዳል። ⏩ የሽንት ቧንቧ ጠጠር ወይም እጢዎችን ያሳያል።
7️⃣ በጡት ህክምና 🎀
⏩ የጡት እብጠቶች ወይም ሲስቶች ያሳይል።
8️⃣ለተጨማሪ ምርመራ 🎯
⏩ ለባዮፕሲ፣ የደም ሲር ምርመራ እና ካቴተር ማስገባት የሚረዳ ምርመራ ነው።
💡 ለምን አልትራሳውንድ ይመረጣል?
✅ በቀላሉ ስለሚሰራ፣ ✅ ህመም ስለሌለው፣ ✅ ጨረር ስለሌለው እና ✅ቅጽበታዊ ምስል ስለሚያቀርብ አልትራሳውንድ ይመረጣል። 📞ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! 📍አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል 📱Titkok 📱Facebook 📱Telegram ኢትዮ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ !

⚠️አደገኛ የእርግዝና ምልክቶች 1. ከባድ የሆድ ህመም 🩸 ከባድ የሆድ ህመም ከማህጸን ውጪ እርግዝና፣ የፅንስ መጨንገፍ ወይም የእንግዴ ልጅ ችግርን ሊያመለክት ይችላል። 2. ከፍተኛ የማህፀን ደም
⚠️አደገኛ የእርግዝና ምልክቶች
1. ከባድ የሆድ ህመም 🩸 ከባድ የሆድ ህመም ከማህጸን ውጪ እርግዝና፣ የፅንስ መጨንገፍ ወይም የእንግዴ ልጅ ችግርን ሊያመለክት ይችላል። 2. ከፍተኛ የማህፀን ደም መፍሰስ 🔴 ቀላል የደም ጠብታዎች ሳይሆን ከባድ የደም መፍሰስ ሁልጊዜ አደገኛ ምልክት ነው። 3. ከባድ ራስ ምታት ወይም የእይታ ለውጦች 👀 የእይታ ብዥ ማለት ወይም ድንገተኛ ራስ ምታት በእርግዝና ወቅት የሚኖር ከፍተኛ ደም ግፊትን ሊያመለክት ይችላል። 4. የፊት፣ የእጅ ወይም የእግር እብጠት 🤲ድንገተኛ፣ ከባድ እብጠት እርግዝና ወቅት የሚኖር ከፍተኛ ደም ግፊት ምልክት ሊሆን ይችላል። 5. የማያቋርጥ ማስመለስ 🤢 የማያቋርጥ ማስመለስ የሰውነት ውሃ ማጠር እና የኤሌክትሮላይት አለመመጣጠን ችግር ያመጣል። 6. ከፍተኛ ትኩሳት ወይም የኢንፌክሽን ምልክቶች 🌡 ትኩሳት፣ ብርድ ብርድ ማለት፣ የሚያቃጥል ሽንት ወይም መጥፎ ሽታ ያለው ፈሳሽ ወዲያውኑ በሃኪም መታየት አለበት። 7. የፅንስ እንቅስቃሴ መቀነስ 🍼 ከ20 ሳምንታት በኋላ፣ ልጅዎ ከወትሮው ያነሰ እንቅስቃሴ ካለው ወደ ጤና ተቋም መሄድ ያስፈልጋል ። 8. ከማህጸን የሚወጣ ፈሳሽ 💦የሽርት ውሃ ያለጊዜው መፍሰስ ወደ ኢንፌክሽን እና የቅድመ ወሊድ ምጥ ሊያመራ ይችላል። 9. የደረት ሕመም ወይም የመተንፈስ ችግር 💔 የደረት ሕመም ወይም የመተንፈስ ችግር ከባድ የልብ ወይም የሳንባ ችግርን ሊያመለክት ይችላል። 10. ራስን መሳት ወይም መጣል 💔 ራስን መሳት ወይም መጣል አደገኛ ምልክት ሲሆን ከኤክላምፕሲያ ጋር ይገናኛል። 💡ወደ ክሊኒካችን በመምጣት ተገቢውን የእርግዝና ክትትል እና ህክምና በስመጥር ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ያግኙ። ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል 📱Titkok 📱Facebook 📱Telegram ኢትዮ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ !

⚡️ የሚጥል በሽታ ምንድን ነው? 🧠 የሚጥል በሽታ ተደጋጋሚ መጣል የሚያስከትል የነርቭ ሕመም ነው። በአእምሮ ውስጥ ድንገተኛ የኤሌትሪክ ስርጭት ሲኖር ጊዜያዊ መንቀጥቀጥ እና ራስን መሳት እንዲሁም
⚡️ የሚጥል በሽታ ምንድን ነው? 🧠
የሚጥል በሽታ ተደጋጋሚ መጣል የሚያስከትል የነርቭ ሕመም ነው። በአእምሮ ውስጥ ድንገተኛ የኤሌትሪክ ስርጭት ሲኖር ጊዜያዊ መንቀጥቀጥ እና ራስን መሳት እንዲሁም መገተር ሊያስከስት ይችላል። ይህ ችግር በሁሉም የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሰዎችን ሊጎዳ ይችላል፣ ነገር ግን በተገቢው እንክብካቤ እና ህክምና የሚጥል በሽታ ያለባቸው አብዛኛዎቹ ግለሰቦች ጤናማ እና አርኪ ህይወት ይኖራሉ።💜
🌿 ምክንያቶቹ ምንድን ናቸው?
🔹 የአንጎል ጉዳት ወይም ስትሮክ፣ 🔹 አእምሮን የሚያጠቁ ኢንፌክሽኖች (እንደ ማጅራት ገትር)፣ 🔹 የዘረመል ችግር፣ 🔹 የአዕምሮ እድገት እክሎች እና 🔹 ምክንያቱ ያልታወቀ የሚጥል በሽታ ሊከሰት ይችላል።
⚠️ ምልክቶቹ፡
⚡️ ድንገተኛ መንቀጥቀጥ ወይም የሰውነት መገተር፣ ⚡️ የንቃተ ህሊና ማጣት ወይም የግንዛቤ ማጣት፣ ⚡️ አፍጥጦ ማየት እና ⚡️ ያልተለመዱ ስሜቶች ወይምን ሽታዎች ሊሸቷቸው ይችላሉ።
💊 ሕክምናው ምንድን ነው?
✅ የሚዋጡ መድሃኒቶች፣ ✅ መድሃኒቶች ውጤታማ የማሆኑ ከሆነ ቀዶ ጥገና ሊያስፈልግ ይችላል፣ ✅ የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች፡ ተገቢ እንቅልፍ ማግኘት፣ ጭንቀትን መቆጣጠር እና እንደ ብልጭ ድርግም የሚሉ መብራቶችን ማስወገድ ያስፈልጋል እንዲሁም ✅ የሚጥል በሽታ ከ5 ደቂቃ በላይ የሚቆይ ከሆነ በአፋጣኝ የህክምና እርዳታ ያግኙ! 💡 የሚጥል በሽታ ተላላፊ ወይም የድካም ምልክት አይደለም።በመረዳት እና በትክክለኛ ህክምና የሚጥል በሽታ ያለባቸው ሰዎች ንቁ ህይወት ሊመሩ ይችላሉ።💪 💜ወደ ክሊንካችን በመምጣት ተገቢውን የሚጥል በሽታ ህክምና እና እንክብካቤ በስመጥር ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ያግኙ። ለተጨማሪ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ በ0993928749 ወይም 0115526928 ላይ ይደውሉልን ! አድራሻችን ፡ ሰሚት ለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ ፊት ለፊት ፣ ዋሺንግተን ሰፈር መግቢያ ጋር ያገኙናል 📱Titkok 📱Facebook 📱Telegram ኢትዮ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ !