cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝓐𝓷𝔂 𝓞𝓷𝓮 𝓒𝓪𝓷 𝓟𝓲𝓬 💃👸📷📷

📷Any one can pic 📢In this channel we post what you want 😎Awesome pictures 📃Awesome quotes 😘Basic advices 😂 jokes

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
215
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አስባቹታል ግን #ፍቅር በነፃ #አየር በነፃ #ንስሀ በነፃ #የዘላለም_ህይወት በነፃ #መጠጥ በክፍያ #ዝሙት በክፍያ #ጭፈራ_ቤት በክፍያ #ሺሻ_ጫት በክፍያ እንዴት ከፍለን ገሐነም እንገባለን እናስብ ወገን ! ለንስሀ ያብቃን መልካም ቀን❤️ @nebaapic
نمایش همه...
"እውርን እውር ቢመራው ተያይዞ ገደል" የሚባል አባባል አለ፤ መጀመሪያ ራስህን አድን፣ ራስህ ላይ አተኩር! እንዲህ ባደርግ ሰዎች ይደሰቱብኛል ማለቱን ተወውና 'እኔን ደስተኛ የሚያደርገኝ ምን ባደርግ ነው?' በል። አንተ ደስተኛ ስትሆን አለም አብራህ ትስቃለች፤ ሰዎች የደስታህን ምንጭ ለማወቅ ሲሉ አክብረው ያደምጡሀል፤ አየህ ራስህ ላይ ስታተኩር ሰዎች ደግሞ አንተ ላይ ማተኮራቸው ግድ ነው። ወዳጄ ደስ የሚለኝ ነገር አንተ ደግሞ ለራስህ ደስታ አታንስም!
نمایش همه...
ጥበብ በህይወት ለምን የምፈልገው ነገር ራሱ አልተሰጠኝም ብለህ አትዘን፤ ግን የምፈልገውን የማገኝበትን ጥበብ ስጠኝ ብለህ ጠይቅ፤ ወዳጄ አትርሳ ከአሳው ይበልጥ ወሳኙ አሳ ማጥመዱ ነው!
نمایش همه...
አልተፈፀመም! ብዙ ፊልሞች አይታችሁ ከሆነ አጨራረሳቸው ያማረ ነው። የምንፈልገውን ነገር ለማሳካት ስንሮጥ እንደዛ ማሰብ መጀመር አለብን፤ በቃ አጨራረሱ ካላማረ ያ ነገር አልተፈፀመም ማለት ነው! ስለዚህ እጃችን እስኪገባ እንታገላለን እንጂ ማቆም የሚባል ነገር የለም!💪
نمایش همه...
ታላቅነት የሚፀነሰው መፃህፍትን በማንበብ፣ ሰዎችን በማማከርና ልምድ በመውሰድ ሲሆን ታላቅነት የሚወለደው ግን ራስን በማድመጥ ነው። የቱ ጋር እንዳለህና ወዴት መሄድ እንደምትፈልግ፤ እስካሁን ምን እንዳሳካህና ወደፊት ምን መጨበጥ እንደምትፈልግ ልታውቅ የምትችለው ጊዜ ወስደህ ራስህን ካደመጥክ ብቻ ነው። ለራስህ ጊዜ ስጥ ወዳጄ!
نمایش همه...
በህይወት ሁለት አይነት ከባድ ሸክሞች አሉ የመጀመሪያው ጠንክሮ የመስራት ሸክም ነው፤ ሁለተኛው የፀፀት ሸክም ነው። ጠንክሮ መስራት ምናልባት 1 ኪሎ ግራም ቢመዝን ነው፤ ፀፀት ግን 100 ኪሎ ግራም ተሸክሞ እንደመዞር ነው። የቱ እንደሚሻልህ አንተው ምረጥ! ሁላችንም አሁን ካለንበት የተሻለ ነገር እንፈልጋለን፤ በከንቱ ቀንህ ያለፈ ጊዜ "በቃ አይኔ እያየ ምንም ሳልሰራበት ቀኑ አለፈ?" እያልክ ራስህን የወቀስክበትን ጊዜ አስብ፤ አየህ ወዳጄ ጠንክረህ የምትሰራው ከፍ እንድትል ብቻ አይደለም ሁሌም ከራስህ ጋር እንድትስማማ ነው። ዳይ ወደ ስራ!
نمایش همه...
አስበው እስኪ....በየቀኑ የሚያስደስትህን ብቻ ስታደርግ፤ ከምትወዳቸው ጋር ሁሌም በደስታ ስትኖር፤ የጠየከው ሁሉ ተሳክቶ አይምሮህ ሰላም አግኝቶ የተረጋጋ ህይወት ስትኖር...እርግጠኛ ነኝ ሁሉም ሰው ይሄን ህይወት ይፈልጋል። ፈጠሪ አንድ ቀን ሲጨምርልን የሚያስደስተንን ነገር ብቻ ወደ ህይወታችን እንድናመጣ እድል እየሰጠን ነው። ወዳጄ ያንተ ስራ ዛሬን ከትናንት የተሻለ ማድረግ ይሁን! ያኔ ያሰብከው ሁሉ በህይወትህ መገለጥ ይጀምራል።
نمایش همه...
ትልቁ ሚስጥር ህይወትን ማንም አላስተማረኝም ከጎኔም ማንም አልነበረም፤ አንድ ነገር ግን አውቃለው 'ከምታውቃቸው ሰዎች ሁሉ ጠንክረህ የምትለፋው አንተ መሆን አለብህ!' ይለናል የምድራችን ቁጥር 1 ተከፋይ የፊልም አክተር ዘ ሮክ። ትልቁ የስኬት ሚስጥር የማይቆም ጥረት ነው፤ ወዳጄ በሙሉ አቅምህ እየለፋህ ከሆነ ዛሬ ከባድ ነው፤ ነገ በጣም ከባድ ነው፤ ከነገ ወዲያ ግን ምርጥ ነው!
نمایش همه...
Yene konjowoch 😘😍😍😍😘😘😘😘😘😘
نمایش همه...
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 @eduya1
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.