cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

THE SECRET PAGE OF ETHIOPIA

እዚህ ቻናል ላይ ስለኢትዮጵያ፣ሰለኢትዮጵያ ጀግኖች፣ስለኢትዮጵያ ቀደምትነት፣ስለኢትዮጵያ ታሪኮች ያገኛሉ፡፡

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
167
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Wake Up To The Truth ይህ ክትባት በውስጡ የሰውን ልጅ genetic material መለወጥ የሚችል ሲሆን mRNA የተባለው ይህ technology የሚያስከትለው genetic ዳሜጅ ከፍተኛ ነው የማይቀየርም ነው ወደ ፊትም አይመለስም፤የረጅም ጊዜ ጉዳቱ ያልታወቀ ክትባት ነው እንደምሳሌ GMOን ውሰድ እፅዋቶችን የበለጠ ምርታማ ለማረግ እንዲሁም ለትሎች፣ ለድርቅ ቻይ እንዲሆኑ በሚል genetically engineered ሲያረጓቸው ምን አይነት እና ለውጥ እንደሚያመጡ ሁሉ ታዲያ ይህ ክትባትም በውስጡ እንደዚህ genetic material መቀየር የሚችል ነገር አለው ስለዚህ እባክህ እንዳትወጋ @enenka @enenka @enenka   Robert F. Kennedy Jr. warns: Don’t take a COVID-19 vaccine under any circumstances If you are even just considering getting vaccinated for the Wuhan coronavirus (COVID-19), Robert F. Kennedy Jr. has a message for you: don’t do it! The nephew of former president John F. Kennedy recently issued a public statement urging people everywhere to avoid the COVID-19 jab at all costs because it contains anr untested new technology known as mRNA, the long-term side effects of which are completely unknown. mRNA directly alters the genetic material of those who receive it, much like what happens when “scientists” genetically engineer (GMO) food crops like soybeans or corn to make them resistant to bugs or drought. Unlike all other vaccines, the genetic damage of which is not necessarily permanent, mRNA genetic damage is “irreversible and irreparable,” Kennedy notes. “Even though the media and politicians are currently trivializing the problem and even foolishly calling for a new type of vaccine to return to normality, this vaccination is problematic in terms of health, morality and ethics, but also in terms of genetic damage,” Kennedy says. @enenka @enenka
نمایش همه...
"አለም ለአዲሱ ወረርሽኝ እራሷን ታዘጋጅ" ያለውን የቢልጌትን ቃል አዲስ አዲስ ወረርሽኝ በተነሳ ቁጥር አስታውሱ። ኮሮና እንዳልሰራ ተገነዘቡ በክትባቱም ቢያስቡ ብዙ እክል እየገጠማቸው ስለሆነ (የክትባቱ longterm effect እንደተጠበቀ ሁኖ) አሁን ይህው እንደምታዩት Nipah ቫይረስ የሚባል በሽታ ያውም እንደ ኮሮና 99% የመዳን እድል ያለው ሳይሆን በተቃራኒ 75% ገዳይ የሆነ በሽታ እንካችሁ ብለዋል። በሽታው በርግጥ የቆየ ቢሆንም አሁን ግን አለምን የሚያሳስባት ቀጣዩ ወረሽርኝ Nipah ነው እያሉን ነው ቫይረሱ ከእንስሳት ነው የመጣው ነው የሚሉት፤ይህ በሽታ ምንም አይነት ክትባትም መድሀኒትም የሌለው ሲሆን በ malaysia በተቀሰቀሰበት ሰሞን 50% የሰው case ገድሏል ምን ትላላችሁ?? አስተያያት ስጡኝ እስቲ_________? እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን nipah virus is a bat bome virus that cause's Nipah virus infection in humans and other animals , a disease with a high mortality rate. Numerous disease outbreaks caused Nipah virus occured in south and southeast Asia @enenka @enenka @enenka #ሼር በማረግ እውቅናን እንፍጠር እናሳውቅ
نمایش همه...
1.99 MB
📜...........ባሕረ ሐሳብ..........📜 ባሕረ ሐሳብ ማለት ቍጥር ያለው ዘመን ማለት ነው።ሐሳበ ባሕር ቢል ግን የዘመን ቍጥር ማለት ነው። ባሕርን ዘመን ብሎ የተረጎመው ሱቱኤል እዝራ ነው።ንባቡም እንዲህ ነው፦እስመ በመዳልው ተደልወ ዓለም ወበመስፈርት ሰፍሮ ለባሕር ወኢያረምምሂ ወኢይነቅህ እስከ ይትፌጸም መስፈርት ዘተውህበ ሎቱ፤ ማለት ፤ይህ ዓለም በሚዛን ተመዝኗልና፤ ባሕርንም በላዳን ሰፍሮታልና። የተሰጠው ዘመኑ እስኪፈጸም ድረስ ዝም ይላል፣ አያልፍም ብሏል። የኢትዮጵያ መተርጉማንም ወበመስፈርት ሰፈሮ ለባሕር የሚለውን ንባብ ዘመኑን በስምንት ሺ ወስኖታልና ብለው ተርጉመውታል።(ሱቱኤል ዕዝራ 2፡37)። ✍ሐሳብንም ቍጥር ብሎ የተረጎመው ነቢዩ ዳዊት ነው። ንባቡም እንዲህ ነው፦ ብፁዓን እለ ተኀድገ ሎሙ ኀጢአቶሙ ወእለ ኢሐሰበ ሎሙ ኵሎ ጌጋዮሙ ፣ማለት ኀጢአታቸው በንስሐ የተሰረየላቸው በደላቸውም በንስሐ ያልተቆጠረባቸው ሰዎች ንዑዳን ክቡራን ናቸው (መ.ዝ 31፥1)ብሏል። ✍ ዳግመኛም ባሕረ ሐሳብ ማለት ቀድሞ የነበረ አሁንም አሁንም ያለ ለወደፊቱም የሚኖር ዘለዓለማዊ እግዚአብሔርም በዚች ባለንባት ሳድሲትን በኃምሲት፣ ኃምሲት በራብዒት፣ ራብዒትን በሣልሲት ፣ሣልሲትን በካልዒት፣ ካልዒትን በኬክሮስ፣ ኬክሮስን በሰዓት፣ ሰዓትን በዕለት፣ ዕለትን በሳምንት፣ ሳምንትን በወር፣ ወርን ደግሞ በዓመት አጠቃልሎ ሌሊትንና መዓልትን እያፈራረቀ የሚመግበን እግዚአብሔር መሆኑን በቍጥር በስፍር የሚያስረዳ መጽሐፍ ማለት ነው። ✍ የባሕረ ሐሳብ ትምህርት 👉 መርሐ ዕዉር 👉ሐሳበ አቡሻህርና 👉ሐሳበ ፈለክ ተብለው በሦስት ክፍሎች ይከፈላል። 📜 መርሐ ዕውር ማለት አላዋቂ መርቶ ወደ እውቀት ደረጃ የሚያደርስ መጽሐፍ ማለት ነው ።በውስጡም የአፅዋማትንና የበዓላትን አወጣጥ መንገድ፣የኢየዓርጋቸውንና የኢይወርዳቸውን ሥርዓት የአቅማራትንና የሰንበታትን የሱባዕያትንም ሥርዓት አጠቃልሎ የያዘ ነው። በተጨማሪ ስለ አበቅቴ ወርኅና መጥቅዕ ስለአበቅቴ ፀሐይና ሐሳበ ሰማይ ወምድር ወይም ዕለተ ዮሐንስ አቈጣጠር ሥርዐት በዝርዝር የሚያስረዳ መጽሐፍ ነው። ✍ዜና አርእስተ ሐሳብ ማለት ዓለም ከተፈጠረ ዠምሮ እስከ ዓለም ፍጳሜ ድረስ ቀድሞ የሆነውንና በኋላም የሚሆነውን የሐሳብ ዘመን ሥርዓት ታሪክ የሚናገር ነው።በዘመናት እየተመላለሱ ይህን ሥርዓት የፈፀሙና የሚፈፅሙ አርእስትም አሉት።የአቅማራትና የዓመታት ተግባር፣ ነቢያት እንደ ከፈሉት መጠንም የሰንበታት የሱባዕያት ሥርዓት ይዘረዘርበታል። 📜 ሐሳበ አቡሻህር ይህ መጽሐፍ አቡሻህር የተባለ ዮሐንስ የጻፈው ታላቅ የቍጥር መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ የጸሐፊውን ቃል ስለያዘ በጸሐፊው ስም ይጠራል።ይህ መጽሐፍ የፀሐይን ፣የጨረቃን የከዋክብትን ነገር ይናገራል። ከጨረቃ፣ ከከዋክብት አስቀድሞ የፀሐይን ነገር ይናገራል ። በተጨማሪም ቀመረ ትራፋተ ዐውድን፣ ቀመረ ዐረብን ፣በጨረቃ ዓመት ፍጻሜ የጨረቃ ጥንተዮን የሚታወቁባቸው ሰባት የቍጥር ቤቶችን አጠቃልሎ የያዘ ነው። ✍ አቡሻህር ማለት በዓለ ስብሐት፣በዓለ አኰቴት ማለት ነው።በዐረቡ እሸኩር አላህ፣ በግዕዙ ስብሐት ይኩኖ ስብሐት ለአኡ ማለት ነው። 📜 ሐሳበ ፈለክ የብርሃናቱን ፀሐይ፣ጨረቃ ፣ ከዋክብት መመላለስ (ሚጠተ ብርሃናትን)እንዲሁም ሐሳበ ነፋሳትን ይመለከታል። 📚 በሦስት የተከፈለው የባሕረ ሐሳብ ትምህርት እንደ ባሕር አዝዋሪት ውስጡ ጥልቅ ፣ምሥጢሩ ረቂቅ ስለሆነ የሐሳበ ዘመን መተርጉማን ሦስቱን አርእስት አንድ መጽሐፍ አድርገው ባሕረ ሐሳብ ብለው ሰይመውታል። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!! 👉 @enqopazion777👈 👉 @enqopazion777👈
نمایش همه...
"በትንሳዔ ማግስት ፆም ስግደቱ ሲቆም ጸሎቱም ተረሳ እኛ መሞት ጀመርን አንተ ስትነሳ" ከfacebook መንደር
نمایش همه...
ስለ ጥበብ ማንነት እና ምንነት የሆነ ነገር እንበላችሁ ጥበብ በጣም ጥልቅ የሆነች ናት ጥበብን መማር ብቻ ሳይሆን መመራመርም የግድ ነው ምክንያቱም ጥልቅ ስለሆነች ግን ስንመራመር ገደብ ሊኖረን ይገባል ፈጣሪን መዳፈር የለብንም ምክንያቱም #የጥበብ_መጀመሪያ_እግዚአብሔር_መፍራት ስለሆነ ፈጣሪን ስታከብር እና ስትፈራ በተፈጥሮ ጥበብ ትሰጣሀለች። #ጥበብ ንፅህና ትፈልጋለች ንፁህ የምታረገው ግን መጀመሪያ ልብህን ወይም የውስጥህን ማንነት ነው ቀጥሎ ውጫዊ ማንነትን ማፅዳት አለብህ። #ጥበብ እምነትን ትፈልጋለች እምነት ከሌለህ የምትጠራጠር ከሆነ የምትሰራው ጥበብ ላንተ መፍተሔ አትሆንህም ምክንያቱም አላመንካት። #ጥበብን መፍራት አያስፈልግም ከፈራሀት ልታገኛት አትችልም። #ጥበብን ለጥሩ እንጂ ለመጥፎ መጠቀም ይጎዳል የሚጎዳህ ሌላ አካል አይደለም እራሱ የጥበብ አምላክ ነው። ምክንያቱም የሰጠህን ጥበብ በአግባቡ ስላልተጠቀምክ ነው። #ጥበብ የሕይወትህ አንድ አካል ነች። #ጥበብን_ተጠበብባት_እንጂ_አትጥበብባት ጥበብን ስትመረምር እንጂ የምታገኛት ቁጭ ብለህ አታገኛትም ከፈራህትም አታገኛትም ለጥበብ አንተ ግዙፍ ሆነክ እንጂ ትንሽ (ጠባብ) መሆን የለብህም። #የሮጠ_ይቀድማል_የተማረ_መፍትሔ_ይሰጣል_የተመራመረ_መሪ_ይሆናል። ስለዚህ ጥበብን ስትማር መፍትሔ ትሰጣለህ ስትመራመር ግን ከፈጣሪ በታች የጥበብ መሪ ትሆናለህ። ስለ ጥበብ ትንሽም ቢሆን የተረዳችሁ ይመስለኛል አመሰግናለሁ 🙏🏾 #ሼር በማድረግ የጥበብን ማንነት ለወዳጅ ጓደኛዎ ያሳውቁ http://t.me/zere_deshet777 http://t.me/zere_deshet777 http://t.me/zere_deshet777
نمایش همه...
🔉የከበሩ ማዕድናት ክፍል ፩ #የድመት_አይን ስለሚባል ማዕድን እንንገራችሁ የድመት አይን የሚባለው ማዕድን ብዙ ጥቅሞች አሉት ከጥቅሞቹ መካከል ፩ ከክፉው ዐይን ለመከላከል ነው ጠቢባኑ የድመት ዐይን ያሉአቸውን እና ማዕድናቱ አንጓዎች እንዲለብሱ ይመክራሉ። ፪ ሊመጣ ስለሚችል የአካል ጉዳት ማስጠንቀቂያ ይሰጣል (አንድ ሰው ቁስለት የሚያጋጥመው ወይም የሚወድቅ ከሆነ ማዕድኑ ለስላሳ ይሆናል) ፫ እጮኛ በማግኘት በፍቅር ጉዳዮች ውስጥ እገዛ ያረጋል። ፬ የጋብቻ ታማኝነት ይሰጣል። ፭ በንግድ ላይ ስኬታማነትን መሳብ ፮ ከ "ክፉው ዓይን" እና ከምቀኞች ሰዎች ጥበቃ ያረጋል። ፯ ግጭቶችን እና አለመግባባቶችን ለመፍታት እገዛ ያረጋል። ፰ ለባለቤቱ ውበት ይሰጣል። ከቀለም አንፃር “የድመት ዐይን” የሚባሉት ድንጋዮች- ፩ ግራጫ-አረንጓዴ ፪ ነጣ ያለ አረንጓዴ ፫ ቢጫ-አረንጓዴ ፬ ቢጫ ፭ ወርቃማ ቡናማ ፮ ጥቁር አረንጓዴ #በህክምና ዘርፍ ደግሞ ፩ የማዕከላዊውን የነርቭ ሥርዓት እንቅስቃሴ መጣስን ያክማሉ። ፪ ድብርት, ጭንቀት ያስለቅቃሉ። ፫ የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን ለማከም ያገለግላሉ። ፬ የሰውነት ስብራት ለመጠገን አገልግሎት ላይ ይውላሉ። ፭ የመገጣጠሚያ ህመም ለማከም ያገለግላሉ። #ጥበብን_ለጠቢባን #ሼር እና #join እንዳትረሱ http://t.me/zere_deshet777 http://t.me/zere_deshet777 http://t.me/zere_deshet777
نمایش همه...
ሀገራችን ለ እኛ ከ ምንም በላይ ናት እስትንፋስ ነች ሀገራችን ለ እኛ የ ልብ ትርታችን ነች ምክንያቱም አሁን ላይ ቆመን የሳቅነው ያዘነው አንገታችን ዝቅ ከፍ ያረግነው, ሰው የወደድነው የጠላነው ሰው የመከርነው ቤተሰብ የመሰረትነው, በየ ሃይማኖታችን ቤተ ክርስቲያን እና መስኪድ የሄድነው የፀለይነው ሀገራችን እናታችን ስላለች ነው አለበለዚያ እማ ውሃ ውስጥ እንደ ሰመጠ ሰው ነን, ክንፉ የተጎዳበት እርግብ ነን, ሀገራችን ላይ ስለሆንን ነው ለ ልጃችን ለ ወንድማችን ለ እህታችን ትርጉም ያለው ስም ያወጣነው ልጆቻችንን ማንንነት ያሰተማርነው, ሀገር ስላለችን ነው ተጣልተን ምንታረቀው, እሷ ባትኖርማ እንደ እንስሳ ተረግጠን የ ፈጣሪን ሰው መስራት ፊት ለ ፊታችን ተክደን, እናትነትን ተነፍገን, ዘራችን እንዳይበዛ እየገደሉን የሰለጠንን መስሎን እየሰየጠይን ልባችንን ትተን አይምሮ ብቻ እያሰበ እንኖር ነበር ስለዚህ ወደድክም ጠላህም ሀገር ስላለህ ነው በ ነፃነት መተንፈስ የቻልከው እናት ደሃ ናት ተብላ አትጠላም ነገር ግን ስለዚህም ሀገር ችግር መጣባት እና ፊት ካዞርክባት እውነትም አትወዳትም ማለት ነው, ፍቅር ማለት......... ✍✍ማክዳ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.