cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Best friend for ever♥♥♥

Best friend mood👭_ ♥♥♥ 👉join my chanals to wetche my Daily👀👀 #life challenge #amazing photo #funy video @umiiiiiiy #Couples pic 👉Jast join♥ #content me @umiiiiiiy @umiiiiiiy

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
145
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አስቸኳይ ሼር ሼር 2020 ሚባለው ጫማ ከጀርባው የአላህ ስም አለበት ያላህ ስም ነው እየተረገጠ ያለው እባካችሁ አይተን ዝም አንበል....share share share @alfarukislamic
نمایش همه...
♥️ ንፁህ የሆነ ትዳር : ውበቱ ሀብት ሳይሆን በዲን ላይ የፀናው ፍቅር ነው! @pklzi join
نمایش همه...
❤መቼም ልረሳሽ እንደማልችል ዛሬ ተረድቻለሁ💝 #ሃያቲ Join👉...@pklzi🥀🥀🥀 Join👉...@pklzi🥀🥀🥀
نمایش همه...
❤በፍቅር ስንኖር ህይወት ጥፋጭንና ውብ ናት! ❤ ✨የፍቅር ጊዜን ተመኘኛሁልችሁ✨ ✨ፍቅር ፍቅርቅር የለ ጁማ ይሁንላቹ✨ 👉 join..@pklzi🥀🥀🥀 👉Joni...@pklzi🥀🥀🥀
نمایش همه...
😭😭😭😭😭😭😭😭 የአስገራሚዋ እናት የፍፃሜ ንግግር ============= ፍፃሜሽ አይመር 😳 ሞታ ከመቀበሯ ከአራት ቀን በፊት አንድ እናት ለልጇ ያስቀመጠችው በሞባይል የተቀዳ ብዙዎችን ከእንቅልፍ ያነቃ መልዕክት እንዲህ ይላል ………………................................. ✿ ልጄ ሁሉ ነገሬ : እኔ ልሞት ነው ፡፡ አንተን የመሰለ ልጅ እያለኝ ፥ አውቃለሁ እኔ ለምን እንደዚህ ከነድህነቴ ከነችግሬ እንደምሞት። ምክንያቱም ፥ ወላጆቼ ሳላውቅ በወጣትነት ጊዜ ለበደልኳቸው በደል መቅጣት ሲገባቸው ሁሌ እንዲህ እያሉኝ ይራገሙኝ ነበረ "ፍፃሜሽአይመርር !፡፡ ለዚህ ነው የረሳኽኝ እንጂ አንተ ለኔ ክፉ ሆነ አይደለም ፡፡ ☞ የህይወቴ ትልቁ ችግር ፥ ቁርስ በልቼ ምሳ ምን ልብላ ፣ ምሳ በልቼ እራት ምን ልብላ የሚል ነበረ ፤ አንተ ግን በቤትህ ከነቤተሰብህ መርጠህ ስጋ እና ቅቤ እየበላህ ነው፡፡ ☞ አውቃለሁ ልጄ ፥ ለቀብር ቀኔ ስጋ እና ቅቤ በብዙ ብር ለህዝቡ እንደምታዘጋጅ እኔ ግን በህይወት ዘመኔ ለምግብ ያላወጣሁትን፡፡ ☞ አውቃለሁ ልጄ ፥ አስክሬኔን በውድ ሽቶ እንደምትቀባ እሱን እኔ በህይወቴ ተቀብቼ የማላውቀውን፡፡ ☞ አውቃለሁ ልጄ ፥ በድነፀን በውድ ዘይት ብዙ ብር አውጥተህ እንደምትቀባ እሱን እኔ አይቼ የማላውቀውዉ ነዉ፡፡ ☞ አውቃለሁ ልጄ ፥ አስክሬኔን በውድ ዋጋ በብዙ ብር ከፈን ገዝተህ እንደምታለብሰኝ ፤ እኔ ግን በህይወት እያለሁ ባንድ ልብስ አረጀሁኝ አንተ መርጠህ እንድትለብስ ብዬ፡፡ ☞ አውቃለሁ ልጄ ፥ ለመቃብር በጣም ትልቅ ቤት እንደምትገነባ እኔ ግን በቀዳዳ ቤት ኖርያለሁ ፡፡ ☞ አውቃለሁ ልጄ ፥ በየቀኑ ወደ መቃብሬ ስፍራ ትመጣለህ "እናቴ እወድሻለሁ" ትላለህ ፤ እኔ ግን አሁን ከመሞቴ በፊት ልባርክህ ፈልጌ አጥቼአለሁ አንዴ ላይህ ላቅፍህ አጥቼሀለሁ ፡፡ ☞ አውቃለሁ ልጄ ፥ ሰዎች ምንም ብሎ አንተን ቢናገሩም ፥ አንተ በኔ ጨክነክብኝ አይደለም ፤ የወላጆቼ መርገም ነው እንዲህ ያደረገኝ:: ስለዚህ ፥ ምንም ብትበድለኝም ይቅር ብያለሁ ልጄ" ልጄፍፃሜህያማረይሁን " Join 👉@pklzi @pklzi
نمایش همه...
❤እንደምወደው ያዉቃል ነገር ግን ከሚያዉቀዉ በላይ እወደዋለሁ❤️ Join..👉 @pklzi🥀🥀🥀 Join..👉 @pklzi🥀🥀🥀
نمایش همه...
Ne mekare Join 👉 @pklzi🥀🥀🥀 Join 👉@pklzi🥀🥀🥀 @umiiiiiiy❤❤❤
نمایش همه...
IMG_8420.MP48.46 MB
💞የፊትህን ፈገግታ ስመለከት የዱንያን ጭንቀተ ሁሉ እረሳለዉ! Join👉@pklzi🥀🥀🥀 Join👉@pklzi🥀🥀🥀
نمایش همه...
❤የፍቅር የሚያበቃዉ በፍላጎታችን ነዉ እንጂ ሞት:ርቀት:ጉዳት:ህመምና ሽበትም እንኳን ሊያስቆሙት አይችሉም!❤ Join..👉@pklzi🥀🥀🥀 Join..👉@pklzi🥀🥀🥀
نمایش همه...
💞🧕ዋናዉ ነገር የሴት ልጅ የመጀመራያ ፍቅረኛዋ መሆን ሳይሆን #የመጨረሻዋ መሆን ነዉ!🧕 joln👉 @pklzi🥀🥀🥀 @pklzi🥀🥀🥀
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.