cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🦋🌹ቢራቢሮየ🌷🦋

@enu_yenatua @fafisha1212

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
167
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

By fafi @fafisha1212💖❤️🧡
نمایش همه...
1.48 KB
13.03 MB
😍Yene wud sis To Day Is Ur 🎂birthday🎂Yene wud melkam melkam lidet yene aza des blosh waylg wuda😙😙😙😙nurilg nef amet😘❤💓😙💓🎂👑💝❤... #Fesuli
نمایش همه...
#Fesuli
نمایش همه...
የፍቅር_ምርጫዬ ፡ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ አንተ ነህ የኔ አለም ልቤን የረታኸው በፍቅር ሰንሰለት አስረህ የገረፍከው መተከዜ በዛ ጭንቀቴም ጨመረ ፍቅርህ በልቤ ውስጥ ደልቶት እየኖረ አልችል አለኝ ልቤ ከቶ አንተን ለመርሳት አይኔም አላይ አለ ካንተ ሌላ ተባእት ሆድዬ ተረዳኝ እኔ እወድሀለሁ አልሰቃይብህ እጎዳብሀለሁ ደስታዬ ኣንተ ነህ ሳቄም ጨዋታዬ በፍቅርህ ተጎዳሁ ተረዳልኝ ፍቅርዬ ልቤም አዘነልህ ባንተ ፍቅር ታሞ ያገግም ይሆናል በፍቅርህ ታክሞ , ከምሬ_ነው_ውዴ ምናለ ባየኸው የልቤን ጭንቀቱን አንተን እያሠበ ቀን እና ለሊቱን ፍቅር ሲባል ለካ እንደዚህ ያስፈራል ከወደዱት ሰው ውጭ ማሰብም ያስጠላል ስቀመጥ ስነሳ አንተን አስባለሁ ጥላቻህን ባውቅም እኔ እወድሀለሁ ፡ ልጠይቅህ_ማሬ ምን ማለት ነው እስኪ ፍቅር ማለት ላንተ ይቆጭሀል እንዴ ለፍቅር ብትሞት አላስጨንቅህም መልሱ ይቆይ ካንተ ሳቄም ጨዋታዬም ጠፋ ደበዘዘ አይኔ አይንተን ተርቦ በናፍቆት ፈዘዘ ተረዳልኝ _ውዴ , , ለሊቱ ሲረዝም ቀን ሲጨልምብኝ አሳልፈዋለሁ አንተን እያሰብኩኝ እኔም ተጨንቄ አንተን አስጨነኩህ ምንነበረ ያኔ ፍቅሬን ባልነገርኩህ ፡ ፍቅሬ , ስምህን ሲጠሩ በዛ መጨነቄ ከሠውነት ወጣሁ በፍቅርህ ወድቄ በፍቅርህ ታምሜ እንዳልሞት አደራ ስማኝ አንተን አንተን እያልኩኝ ስጣራ እሺ በለኝ አንተም ፍቀድ ይሄን ብቻ እኔም ያንተ ልሁን አንተም የኔ ብቻ። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ❤
نمایش همه...
ኢሳያስ ታምራት - ❤️እያዳነ ያማል❤️👌👌#new JOIN US AND SHARE🙏 @ABIYS_COVERSMUSIC @ABIYS_COVERSMUSIC https://t.me/joinchat/AAAAAEpA66Iiqbqae1mR4A
نمایش همه...
1.54 MB
ዛሬ ማታ ይጠብቁን @ABIYS_COVERSMUSIC
نمایش همه...
6.05 KB
🙏❤️አባ❤️🙏 የመኖሬ ልዩ ሚስጥር የፍቅር ጥግ የእምነት ሀይል የቃላቶች ሁሉ ጥምረት አይገልፁአትም ያንቺን ፍቅር አማ ለኔ መከታዬ ትልቋ ሀብት ስጦታዬ ለኔ ብለሽ አንገት ደፍተሽ ከሰው በታች አቀርቅረሽ እኔ እንዳላንስ አንቺ ወድቀሽ እኔ እንዳብብ አንቺ ደርቀሽ እኔን ከሁሉ ሰው እኩል አረገሽ አንቺ ቁልቁል አዘቅዝቀሽ እንደሻማ እየቀለጥሽ የኔን ሂወት አፈካሻት እንዴት ብዬ ላመስግንሽ እንዴት ብዬስ ላስደስትሽ እንኳንስ ከፍዬው ያንችኑ ዉለታ ቆጥሬ አልጨርሰው በቀንም በማታ ከሄዋን ዘሮች ሁሉ ክብር የሚገባሽ እናትዬ የኔ እናት ሁሌም ልዪ እኮነሽ ብወድሽ ብወድሽ ፈፅሞ ማልጠግብሽ በጥቂት ደቂቆች ሁሉ ምናፍቅሽ እናትዬ የኔ እናት ሁሌም ልዪ እኮነሽ እድሜሽን እረጅም ደስታሽን ዘላቂ እሪዝቅሽን ሰፊ ግብህን ዘላቂ ፈጣሪ አድርጎልህሽ ደስታህ ሽን ያሳየኝ እናትዬ የኔ እናት ፍቅርሽ ነዉ ሚያኖረኝ የእውነትን እውነት ኖረሽ ያሳየሽኝ የጥበብን ፍሬ ቀድመሽ ያቀመሽኝ በውብ ስብእና በጥሩ ፀባይ ቀርፀሽ ያሳደግሽኝ ያንቺ ምርጥ ባሪያ አማ እኔ እኮ ያንቺ ነኝ ፍቅርሽ ነው ሚያኖረኝ በሂወት እያለሁ ደስታሽን ያሳየኝ!! @fafisha1212
نمایش همه...
አቃተኝ ውስጤ የነበሩት መልካም ምኞቶቼ ሲፈራርሱ ይታወቀኛል..ከአይኖቼ እየወረደ የሚንጠባጠበው እንባዬን ማስቆም አልቻልኩም ...የሆነ ነገር እያበሳጨኝ ነው ሰውነቴ እጆቼ..ከንፈሬ ሁሉ በምሬት ይንቀጠቀጣል...በእጆቼ የያዝኳቸው ሮዝ ቀለም ክብ እንክብሎች ህይወቴን ቢቋጩት ብዬ ተመኘሁ...ምን ላርግ እያጣሁት መሆኑን መቋቋም አቃተኝ.....እሺ ይሄንን ሁሉ ነገር እንዴት ነው የምችለው😞..??? #faf 🖤💔 @fafisha1212
نمایش همه...
አንዳንዴ እንዲ ያደርገኛል....... ውስጤን ባዶነት ይሠማኛል..... በሆነ ባልሆነው ይከፋኛል ...... ማውራት እፈልግና አዳማጭ ሳጣ ዝም እላለው...... ዝምታው በራሱ ያሳምመኛል። በማደርገው ነገር ሁሉ አልደሠትም..... ሠው ወዶ ማጣት... አምኖ መከዳት...እውነት ሠምቶ...ውሸት ሲሆን ያማል እሄ ሁሉ ያማል....ከአንዱ ጥግ እስከ ሌላኛው ጥግ መጎዳት ብቻ ሲሆን ግራ ያጋባል። #faf 🥀 @fafisha1212🦋
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.