cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

😂የሳቅ ሰፈር 😂

ቀኑን ሙሉ በሳቅ ፍርፍር ማለት ይፈልጋሉ እንግዳያዉስ ይሄ ቻናል የመረጡ አስቂኝhttps://t.me/joinchat/AAAAAEVFGX-kCLFiLGWypg ቀልዶች ይለቂቤታል 👉JOIN👈 በማረግ ቀናቹ"አትናገር" ተናገር ካሉህ ግን እውነቱን ብቻ ተናገር !!! በደስታ አሳልፉ (እዝ ሰፈር) 😂መሳቅ ነዉ አመሌ😂

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
234
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
ሰላም ናት ሀገሬ፡ ፍቅር ናት ሀገሬ፡ ልማት ናት ሀገሬ፡ ጥጋብ ናት ሀገሬ፡ #በኢቢሲ_ወሬ፡፡😂😁
نمایش همه...
እወድሀለሁ ብላ ቴክስት ልካልኝ ትንሽ ኮራ ልበልባት ብዬ ዝም ስላት ... #ይቅርታ_በስህተት_ነው 😜😂🤣
نمایش همه...
ዳይጀስት ምንድንነው ስላት #ሙት_በቃ አለችኝ😳
نمایش همه...
ትንሽ ነው ተብሎ ወንድ እንዴት ይናቃል ጉንዳን እንኳን በአቅሙ ቀሚስ ያስወልቃል።😁😂👍
نمایش همه...
#ይሄ_ደሞ ብርቅ ሆኖበት የተገዛለትን #ቪትዝ 🚘 ጠዋት ማታ ሳይል በቀን 5 ጊዜ #ያጥባታል... #My_brother መኪናዋን #ያልባታል እንዴ 😂😂
نمایش همه...
ሆስፒታል አጠገብ ሆኖ ለአምቡላንስ ከሚደውል ሰው ጋር እንዴት መግባባት ትችላለህ🤔🤔
نمایش همه...
ሰው ግን እንዴት ዘና ለማለት ቢራ ብቻ ይታየዋል? . . . #ድራፍትም_እኮ_ዘና_ያደርጋል 🍺🍻🙄
نمایش همه...
ሰልባጅ ልብስ በጣም ከመልበሷ የተነሳ ደንቦች ስታይ ትሮጣለች😁😂😂
نمایش همه...
አዲስ ሪሌሽን ስንጀምር የአብዛኞቻችን ሴቶች ሳክስ . . . . ለማንም ሰው እንደዚ ሆኜ አላውቅም😒
نمایش همه...