cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ

Tips for Becoming a Successful Engineer: 1 Define Your Goals. Successful engineering projects don't happen by chance – successful engineering careers don't happen by chance either. ... 2 Commit Yourself to Continuous Professional Development. ... 3 ..

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
316
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
https://www.facebook.com/share/zHHgpPAtgpNCTqEz/?mibextid=xfxF2i
60Loading...
02
👉የኮንስትራክሽን ባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ 🖱ክፍል አንድ 🌟በደረጃ ሦስት ሥር የሚመደቡት ከፍተኛ ባለሙያ እርከን ሥር ያሉት ባለሙያዎች፦ ምሩቅ መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Graduate Engineer/Architect)፣ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Professional Engineer/Architect) እና ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Practicing Professional Engineer/Architect) በሚል ሦስት ዋና ዋና እርከኖች ሥር ይካተታሉ። ⏺ሀ) ምሩቅ መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Graduate Engineer/Architect) 📏ምሩቅ ባለሙያ የሚባለው በምህንድስና ወይም ከምህንዴስና ጋር ተዛማጅነ ት ባላቸው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ተቋም በመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ እና ከዜሮ እስከ ሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው ምሩቅ የምህንድስና (ተያያዥ) ባለሙያ  የሚጠራበት፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ቅየሳ ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን  ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ አርክቴክቸር፣ ከተማ ፕላን፣ ኤሌክትሪካል፣ ሳኒታሪ፣  ኤሌክትሮመካኒካል ኢንጂነሪንግ ባለሙያዎች  እናሌሎች በዘርፉ ያሉ መሐንዲሶች የሚሰየሙበት ምድብ ነው። ⏺ለ) ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Professional Engineer/Architect) 📏በዚህ ዘርፍ የብቃት ማረጋገጫ የ ሚወስዱ ባለሙያዎች ከምህንድስና ጋር ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ የትምህርት ማስረጃ እና ቢያንስ ከሶስት ዓመት በላይ የሆነ  የስራ ልምድ ሊኖራቸው የሚገባ ናቸው። 🗞ፕሮፌሽናል የምህንድስና (ተያያዥ) ባለሙያዎች የሚያካትተው በስትራክቸራል፣  ጂኦቴክኒካል፣  መንገድ እና ድልድይ፣ ኤሌክትሪካል፣  ሳኒታሪ፣  ኤሌክትሮ መካኒካል፣  ማቴሪያል ኢንጂነሪንግ ባለሙያዎችን  እና ሌሎች ወደፊት የሚፈጠሩ የኢንጂነሪንግ ዘርፎች   የተመረቁ ናቸው። ▶️በዚህ ምድብ የሚከተሉት ስያሜዎች ሊሰጡ ይችላሉ። ~ ፕሮፌሽናል አርክቴክት ~ ፕሮፌሽናል የከተማ ልማት ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል የመሬት ገጽታ ማስዋብ ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል የማቴሪያል ምህንድስና ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል የከርሰ ምድር ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል ጂኦቴክኒካል ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል የመንገድ ምህንድስና ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል ሎኬሽን መሐንዲስ ~ ፕሮፌሽናል የድልድይ ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል ሳኒተሪ መሐንዲስ ~ ፕሮፌሽናል ስትራክቸራል መሐንዲስ ~ ፕሮፌሽናል ኤሌክትሪካል መሐንዲስ ⏺ሐ) ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት 📌(Practicing Professional Engineer/Architect)፦ አመልካቹ ከታወቀ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በዲግሪና ከዚያ በላይ በሆነ  ደረጃ የተመረቀ መሆን ያለበት ሲሆን፤  የዲግሪ  ሰባት ዓመት፣  የማስተርስ አምስት ዓመት እንዲሁም የድክትሬት ሶስት ዓመት ላመለከተበት ዘርፍ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ሊኖረው የሚገባ ሲሆን ከተገለጸው የስራ ልምድ ዉስጥ ቢያንስ 2 ዓመቱ እንደአግባቡ በዲዛይን ወይም በዲዛይን  ክለሳ ወይም በኮንስትራክሽን  ግንባታ ወይም ማኔጅመንት ወይም ከሙያቸው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስራዎች ላይ የተሳተፈ መሆን  ይኖርበታል። 📐ባለሙያው ከላይ የተዘረዘሩትን  ስራዎች በቁጥር ሁለት (2) በራሱ እና እንደየአግባቡ በተቆጣጣሪነት የ ተሰሩ ለፕሮፌሽናል ብቃት ማረጋገጫ ካቀረቡት ተጨማሪ አንድ (1) ስራ ማቅረብ ይኖርበታል። ✨በዚህ ዘርፍ ስያሜ የሚሰጥባቸው ሰርቲፊኬቶች፦ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) አርክቴክት ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የከተማ ልማት ባለሙያ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የመሬት ገጽታ ማስዋብ ባለሙያ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የማቴሪያል መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ጂኦቴክኒካል መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የመንገድ መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሎኬሽን መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የድልድይ ባለሙያ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሳኒተሪ መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ስትራክቸራል መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ኤሌክትሪካል መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) መካኒካል መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሰርቬየር ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ፔቭመንት መሐንዲስ ☄️የተሰራ ስራ ማስረጃ ማቅረብ የማይችል የፔራክቲሲንግ ፔሮፋሽናል የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለማግኘት ያመለከተ ባለሙያ  እራሱ የሰራቸውን  ሌሎች ሁለት (2) የስራ ልምዶችን በተጨማሪነ ት ማቅረብ አለበት።     ይቀጥላል......http://t.me/KERM1445
140Loading...
03
It’s easy to blame others when mistakes happen; I have seen this countless times. Many people who hold leadership positions throw their team under the bus when errors are made and fail to take any reasonability for anything in their department and, by extension, their organization. Insecure and weak leaders hate admitting that anything has gone wrong and will try to spin the situation to their advantage, but true leaders are humble enough to admit their mistakes, stand up for their team and create an environment that allows people to learn from their mistakes as opposed to hiding them. Check out our new Amazon Best Seller, “Unlock The Hidden Leader, Become The Leader You Were Destined To Be,” by simply clicking the link below. http://t.me/KERM1445 #management #leadershipfirst #executivesandmanagement #leadership #structuralengineer_እስትርስክቻራል መሐንዲስ
6591Loading...
04
I have spent a lot of time thinking about thinking — about its nature, its relationship to free speech, and its relationship to conflict and disagreement. People will avoid thinking because it is difficult. Thinking is technically complex, demanding, and emotionally challenging. If you already abide by a certain principle, and then you spend time thinking, even in your own imagination, you start to shake the foundation. That exposes you to cognitive entropy which produces anxiety, a theory that has been very well documented in neuroscience literature. TELEGRAM CHANNELS JOIN And FOLLOW http://t.me/KERM1445
391Loading...
05
✅L- connection of tie beam 1- Rebars must cross like the fingers of a hand. 2- Put an additional rebar around the outer corner. 3- Extend hooked bars from the inside to the outside. https://t.me/KERM1445
520Loading...
06
Soil pressure under a footing depends on soil type, rigidity of soil and footing, and depth of foundation. A concrete footing on sand has a pressure distribution like Fig.(a). Rigid footing on sand causes lateral displacement of sand near edges, reducing soil pressure near edges. join ,following and likes our Telegram channels http://t.me/KERM1445
530Loading...
07
https://www.tiktok.com/@kerm1445/video/7362241832136248582?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7352660568572184069 https://www.tiktok.com/@kerm1445/video/7362241832136248582?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7352660568572184069
600Loading...
08
Different Methods of Compaction of Concrete ✳️Compaction is an important process after placing of concrete. ✳️Compaction reduces the percentage of air voids in the concrete, thus it can increase the strength of concrete over a large extent. ✳️Scientific studies show that about 1 % of air voids can decrease the compressive strength by 6 % Such air voids should be avoided as you know that the concrete is the main material which takes the compressive load in the structural members. 🚧Different methods of compaction of concrete You can do compaction of concrete by two methods, hand compaction and mechanical compaction. 📌1.Hand Compaction You may have already seen hand compaction in various places because it is a widely used compaction method in construction works. ⏺Nowadays it is used only for small construction works and unimportant or temporary construction works. ❇️The different types of hand compaction of concrete are given below. ✅A. Rodding ⏺Rodding is a method of poking concrete with a rod. The rod used for poking has a length of 2m and 16mm diameter. The thickness of layers of poking varies from 15 to 20mm. ✅B.Tamping ⏺Tamping is a method in which the top surface of the concrete is tamped or beaten by a wooden cross section road. ⏺Tamping is mainly used for the construction of roof slabs and pavements. By tamping, you can achieve levelling and compaction at the same time. ✅C. Ramming ⏺It is not used for the compaction in reinforced concrete works or upper storeys floors. ⏺Widely used for the compaction of ground floors. 📌2.Mechanical Compaction ⏺In mechanical compaction, vibrators are used. The vibrators can vibrate within the fresh concrete so that proper compaction occurs without any air voids. ⏺While compaction, the air bubbles in the concrete comes out at the top surface and it expells immediately. http://t.me/KERM1445
521Loading...
09
Architects design structures with aesthetics and functionality in mind, while civil engineers ensure practicality and durability. They work together to bring the design to life. Structural Engineer-እስቲራክቻራል መሐንዲስ Join ,follow and like us by Telegram channels: http://t.me/KERM1445
580Loading...
10
#በኮንስትራክሽን_ውል_የግንባታ_መዘግየት_ቅጣት / #Liquidated_damage /                 በጉባዔ አሰፋ (ጠበቃና የህግ አማካሪ)                    ⏺በኮንስትራክሽን ውል ላይ የውሉ የግንባታ ስራ ተብሎ የተቀመጠውን በዲዛይኑ እና ዝርዝር ስፔስፊኬሽኑ መሰረት በውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ሰርቶ ማጠናቀቅ የተቋራጩ ሀላፊነት ነው፡፡ ⏺ ተቋራጩ የውሉን የግናባታ ስራ በውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ በወቅቱ ሰርቶ ያላጠናቀቀ እንደሆነ ከውሉ ማጠናቀቂያ ጊዜ/completion date/ በኋላ ግንባታው እስከሚጠናቀቅበት ጊዜ ድረስ ለእያንዳንዱ ቀን ተቋራጩ የግንባታ መዘግየት ቅጣት/Liquidated damage/ የመክፈል ሀላፊነት ይኖርበታል፡፡ ⏺ በውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ሲባል ምን ማለት ነው? አንዳንድ አሰሪዎች/client/ በግንዛቤ እጥረት በውሉ ላይ የተቀመጠው ተቋራጩና አሰሪው ለግናባታው ማጠናቀቂያ የተስማሙበትን የቀን ብዛት/የጊዜ እርዝማኔ/ መቆጠር የሚጀምረው ውሉ በግራ ቀኙ ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ እንደሆነ ይረዱታል፡፡ይሄ አረዳድ ስህተት ነው፡፡  ⏺ በኮንስትራክሽን ውል ስለ ጊዜ አቆጣጠር በተለይ የግንባታ ውል የተደረገበት ቀን/contract signing date/፣ ሞቢላይዜሽን ፔሬድ/mobilization period/፣ የሳይት ርክክብ/site handover/፣ የስራ መጀመሪያ ቀን/commencement date/ እና የስራ ማጠናቀቂያ ቀን/completion date/ የሚሉትን መረዳት የግንባታ መዘግየት ቅጣት/Liquidated damage/ የሚለውን በአግባቡ ለማወቅ ይጠቅማል፡፡ ⏺ በመሰረቱ በውሉ የተቀመጠው የስራ ማከናወኛ የጊዜ ገደብ መቆጠር የሚጀምረው ተቋራጩ የግናባታውን ሳይት ከአሰሪው ከተረከበ በኋላ ነው። ይሄውም ከሳይት ርክክብ በኋላ የስራ መጀመሪያ ቀን /commencement date/ በመሀንዲሱ የሚወሰን እና ለተቋራጩ የሚገለጽለት ይሆናል፡፡ ⏺ እንግዲህ ከዚሁ በመሀንዲሱ ከሚወሰነው የስራ መጀመሪያ ቀን ጀምሮ በውሉ ላይ የተቀመጠው ቀን ይቆጠርና የስራ ማጠናቀቂያ ቀን/completion date/ መቸ እንደሆነ ለማወቅ ያስችላል ማለት ነው፡፡ #እዚህ ላይ ሊታወቅ የሚገባው ነገር በኮንስትራክሽን ውሉ ላይ የተወሰነውን የስራ ክፍል ከውሉ የማጠናቀቂያ ጊዜ አስቀድሞ ለማጠናቀቅ ውል ሊደረግ የሚችልበት እድልም አለ፡፡/part work completion/ ማለት ነው፡፡የቀን አቆጣጠሩ ከላይ እንደተብራራው የሚሰላ ይሆናል፡፡ #ስለሆነም የግንባታ መዘግየት ቅጣት የሚለው ጉዳይ የሚመጣው ተቋራጩ የውሉን የግንባታ ስራ በውሉ ስራ የማጠናቀቂያ ጊዜ /completion date/ ሳያጠናቅቅ የቀረ እንደሆነ ነው። የገንዘብ ቅጣቱ የሚጣለው በተቋራጩ ላይ ነው፡፡ ተቋራጩ ግንባታውን ላዘገየበት ለእያንዳንዱ ቀን በውሉ የተቀመጠውን የግንባታ መዘግየት ቅጣት የሚከፍል ይሆናል፡፡ በነገራችን ላይ እየተቀጡ መስራት ለተቋራጩ መብትም ጭምር ነው፡፡ ይህ ማለት አሰሪው የውሉ ማጠናቀቂያ ጊዜ ስላለቀ ውል አቋርጣለሁ ማለት አይችልም፡፡ በውሉ ላይ የተቀመጠው የመዘግየት ቅጣት ጣሪያ መጠን ከሞላ በኋላ ግን አሰሪው ውል ማቋረጥ ይችላል፡፡ውል ከተቋረጠ በኋላ የመዘግየት ቅጣት የሚባል ነገርም የለም፡፡ ⏺ ሌላው ተቋራጩ ወደ መዘግየት ቅጣት እንዲገባ ከመደረጉ አስቀድሞ በአግባቡ መረጋገጥ ያለበት ነገር መሀንዲሱ ለተቋራጩ የጊዜ ማራዘሚያ/time extension/ ፈቅዷል ወይስ አልፈቀደም የሚለው ነጥብ ነው፡፡ምክንያቱም ለተቋራጩ የጊዜ ማራዘሚያ ተፈቅዶለት ከሆነ የግንባታ ማጠናቀቂያ ጊዜውም አብሮ ስለሚራዘምና ቀኑ ስለሚቀየር ነው፡፡ ⏺ የሀገራችንን የህግ ማእቀፍ በዚህ ረገድ ምን ይላል? የሚለውን ለመመለስ በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1887 እስከ 1895 ድረስ የተደነገጉትን መዳሰስ ይጠይቃል፡፡ *በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1889 ላይ ተዋዋዮች በውላቸው ምናልባት አንደኛው ወገን እንደውሉ ግዴታውን ያልፈጸመ እንደሆነ ወይም አጓድሎ የፈጸመ እንደሆነ ወይም አዘግይቶ የፈጸመ እንደሆነ የሚከፍለውን የመቀጮ መጠን አስቀድመው በውላቸው ለመወሰን እንደሚችሉ በሚፈቅድ መልኩ ተደንግጓል፡፡እዚህ ላይ የውል ግዴታን አዘግይቶ መፈጸም ስለሚያስከትለው ቅጣት የሚዋዋሉት በተለይ የግንባታ መዘግየት ቅጣት/liquidated damage/ የሚመለከት ይሆናል፡፡ *የመዘግየት ቅጣት ስምምነት ባለ ጊዜ አሰሪው የውሉ ስራ እንዲፈጸምና የቅጣት ገንዘቡንም ለመቀበል መብት እንደሚኖረው የፍ/ህ/ቁ 1890(2) ይደነግጋል፡፡ እንደዚሁም አሰሪው ኪሳራ ባይደርስበት እንኳ የመዘግየት ቅጣት ገንዘቡ ሊከፈለው እንደሚገባ የፍ/ህ/ቁ 1892(1) ይደነግጋል፡፡እንግዲህ ተቋራጩ ግንባታውን በወቅቱ ያላጠናቀቀው አሰሪውን ሆነ ብሎ ለመጉዳት አስቦ ጉልህ በሆነ ቸልተኝነት ወይም በከባድ ጥፋት መሆኑ የተረጋገጠ እንደሆነ አሰሪው በውሉ ከተቀመጠው የቅጣት ገንዘብ በላይ በደረሰበት ትክክለኛ ጉዳት መጠን ልክ ከተቋራጩ ላይ ኪሳራ ለመጠየቅ እንደሚችል የፍ/ህ/ቁ 1892(2) ይደነግጋል፡፡ *ሌላው የመዘግየት ቅጣት መጠን በዳኞች ሊቀነስ የሚችልበት እድል ስለመኖሩ የፍ/ህ/ቁ 1893 ይደነግጋል። ይሄውም ተቋራጩ ግዴታውን በከፊል የፈጸመ ሆኖ ሲገኝ ነው፡፡ይህ ማለት ተቋራጩ ባከናወነው ስራ ሁሉ ቅጣት የሚጣልበት አይሆንም ማለት ነው፡፡ *በዚህ ረገድ በሲቪል ግንባታ ስራዎች ቋሚ የውል መተዳደሪያ አንቀጽ 47(1) ላይ ተቋራጩ ስራውን በውሉ የማጠናቀቂያ ጊዜ ካላጠናቀቀ ለዘገየበት ለእያንዳንዱ ቀን የውሉን ዋጋ 1/1000 እንደሚከፍል እና ይሄውም አጠቃላይ መጠኑ ከውሉ ዋጋ ከ20% መብለጥ እንደማይችል ይደነግጋል። ሆኖም ግን በከፊል ለተከናወነው ስራ መሀንዲሱ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በሰጠ ጊዜ የቅጣቱ መጠን የሚሰላው ባልተከናወነው ስራ መጠን ዋጋ ላይ በመመስረት ይሆናል ማለት ነው፡፡ ⏺ በመጨረሻም የመዘግየት ቅጣት በኛ ሀገር ከላይ እንዳየነው እንደቅጣት የሚቆጠርና በህጉ ቅጣቱ እውቅና የሚሰጠው ሲሆን በኮመን ሎው የህግ ስርአት ግን ቅጣት አይደለም፡፡ በኮመን ሎው ሊኩዴትድ ዳሜጅ በአሰሪው ላይ ከደረሰው ጉዳት ጋር እኩል ሆኖ መመዛዘን የሚኖርበት ሲሆን የቅጣት አይነት ባህሪ ካለው ተፈጻሚነት አይኖረውም፡፡                                አመሰግናለሁ http://t.me/KERM1445
620Loading...
11
Media files
780Loading...
12
Media files
510Loading...
13
Media files
450Loading...
14
ታላቁ መስጊድ አልጀርስ የአልጀርስ መስጂድ 35,000 ሰጋጆችን ማስተናገድ የሚችል የፀሎት አዳራሽ እና የስብሰባ አዳራሾችን ያካተተ መስጊድ ከታላቁ መስጂድ እና ከመልእክተኛው ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ቀጥሎ ሶስተኛው ትልቁ መስጂድ ነው ተብሏል። ቤተ መጻሕፍት እና ሌሎች መገልገያዎች. የመስጂዱ ቦታ 440 ሺህ ካሬ ሜትር ነው። ከባህላዊ ድንጋይ ይልቅ በዘመናዊ መስታወት የተሸፈነ 264 ሜትር ከፍታ ያለው ሚናር አለው። ጉልላቱ ወደ 70 ሜትር ከፍታ የሚወጣ ሲሆን እንደ የጎድን አጥንቶች ከውጫዊው የሙቀት ዛጎል ጋር የተገናኘ ማሽራቢያ በመኖሩ ይታወቃል. ይህ ስክሪኑ ውጫዊ የድጋፍ መዋቅር ነው የሚል ስሜት ይፈጥራል፣ ምንም እንኳን ድጋፉ በውስጥ በኩል የሚቀርብ ቢሆንም። የፀሐይ ብርሃን የመስተዋቶችን ስርዓት በመጠቀም ወደ ጉልላቱ ውስጥ ይንፀባርቃል። ማሽራቢያ የተሰራው በፋይበር-የተጠናከረ የተቀዳጁ ኮንክሪት ፓነሎች በመጠቀም ሲሆን በአጠቃላይ 15,160 ካሬ ሜትር ቦታ ይሸፍናል። ማሽራቢያ ከጌጣጌጥ ሚናው በተጨማሪ ሕንፃውን በማቀዝቀዝ 7,300 ካሬ ሜትር ቦታ ላለው ሚናር ፊት ለፊት ጥላ ይሰጣል ። ንድፍ: KSP Jurgen Engel Architekten Join and Share like and Following us by TELEGRAM CHANNELS http://t..me/KERM1445
390Loading...
👉የኮንስትራክሽን ባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ 🖱ክፍል አንድ 🌟በደረጃ ሦስት ሥር የሚመደቡት ከፍተኛ ባለሙያ እርከን ሥር ያሉት ባለሙያዎች፦ ምሩቅ መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Graduate Engineer/Architect)፣ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Professional Engineer/Architect) እና ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Practicing Professional Engineer/Architect) በሚል ሦስት ዋና ዋና እርከኖች ሥር ይካተታሉ። ⏺ሀ) ምሩቅ መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Graduate Engineer/Architect) 📏ምሩቅ ባለሙያ የሚባለው በምህንድስና ወይም ከምህንዴስና ጋር ተዛማጅነ ት ባላቸው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ተቋም በመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ እና ከዜሮ እስከ ሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው ምሩቅ የምህንድስና (ተያያዥ) ባለሙያ  የሚጠራበት፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ቅየሳ ምህንድስና፣ ኮንስትራክሽን  ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት፣ አርክቴክቸር፣ ከተማ ፕላን፣ ኤሌክትሪካል፣ ሳኒታሪ፣  ኤሌክትሮመካኒካል ኢንጂነሪንግ ባለሙያዎች  እናሌሎች በዘርፉ ያሉ መሐንዲሶች የሚሰየሙበት ምድብ ነው። ⏺ለ) ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት (Professional Engineer/Architect) 📏በዚህ ዘርፍ የብቃት ማረጋገጫ የ ሚወስዱ ባለሙያዎች ከምህንድስና ጋር ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዱግሪ የትምህርት ማስረጃ እና ቢያንስ ከሶስት ዓመት በላይ የሆነ  የስራ ልምድ ሊኖራቸው የሚገባ ናቸው። 🗞ፕሮፌሽናል የምህንድስና (ተያያዥ) ባለሙያዎች የሚያካትተው በስትራክቸራል፣  ጂኦቴክኒካል፣  መንገድ እና ድልድይ፣ ኤሌክትሪካል፣  ሳኒታሪ፣  ኤሌክትሮ መካኒካል፣  ማቴሪያል ኢንጂነሪንግ ባለሙያዎችን  እና ሌሎች ወደፊት የሚፈጠሩ የኢንጂነሪንግ ዘርፎች   የተመረቁ ናቸው። ▶️በዚህ ምድብ የሚከተሉት ስያሜዎች ሊሰጡ ይችላሉ። ~ ፕሮፌሽናል አርክቴክት ~ ፕሮፌሽናል የከተማ ልማት ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል የመሬት ገጽታ ማስዋብ ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል የማቴሪያል ምህንድስና ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል የከርሰ ምድር ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል ጂኦቴክኒካል ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል የመንገድ ምህንድስና ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል ሎኬሽን መሐንዲስ ~ ፕሮፌሽናል የድልድይ ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ባለሙያ ~ ፕሮፌሽናል ሳኒተሪ መሐንዲስ ~ ፕሮፌሽናል ስትራክቸራል መሐንዲስ ~ ፕሮፌሽናል ኤሌክትሪካል መሐንዲስ ⏺ሐ) ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል መሐንዲስ ወይም አርክቴክት 📌(Practicing Professional Engineer/Architect)፦ አመልካቹ ከታወቀ በኮንስትራክሽን ዘርፍ በዲግሪና ከዚያ በላይ በሆነ  ደረጃ የተመረቀ መሆን ያለበት ሲሆን፤  የዲግሪ  ሰባት ዓመት፣  የማስተርስ አምስት ዓመት እንዲሁም የድክትሬት ሶስት ዓመት ላመለከተበት ዘርፍ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ሊኖረው የሚገባ ሲሆን ከተገለጸው የስራ ልምድ ዉስጥ ቢያንስ 2 ዓመቱ እንደአግባቡ በዲዛይን ወይም በዲዛይን  ክለሳ ወይም በኮንስትራክሽን  ግንባታ ወይም ማኔጅመንት ወይም ከሙያቸው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ስራዎች ላይ የተሳተፈ መሆን  ይኖርበታል። 📐ባለሙያው ከላይ የተዘረዘሩትን  ስራዎች በቁጥር ሁለት (2) በራሱ እና እንደየአግባቡ በተቆጣጣሪነት የ ተሰሩ ለፕሮፌሽናል ብቃት ማረጋገጫ ካቀረቡት ተጨማሪ አንድ (1) ስራ ማቅረብ ይኖርበታል። ✨በዚህ ዘርፍ ስያሜ የሚሰጥባቸው ሰርቲፊኬቶች፦ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) አርክቴክት ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የከተማ ልማት ባለሙያ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የመሬት ገጽታ ማስዋብ ባለሙያ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የማቴሪያል መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ጂኦቴክኒካል መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የመንገድ መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሎኬሽን መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የድልድይ ባለሙያ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሳኒተሪ መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ስትራክቸራል መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ኤሌክትሪካል መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) መካኒካል መሐንዲስ ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ሰርቬየር ~ ፕራክቲሲንግ ፕሮፌሽናል (PP) ፔቭመንት መሐንዲስ ☄️የተሰራ ስራ ማስረጃ ማቅረብ የማይችል የፔራክቲሲንግ ፔሮፋሽናል የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለማግኘት ያመለከተ ባለሙያ  እራሱ የሰራቸውን  ሌሎች ሁለት (2) የስራ ልምዶችን በተጨማሪነ ት ማቅረብ አለበት።     ይቀጥላል......http://t.me/KERM1445
نمایش همه...
KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ

Tips for Becoming a Successful Engineer: 1 Define Your Goals. Successful engineering projects don't happen by chance – successful engineering careers don't happen by chance either. ... 2 Commit Yourself to Continuous Professional Development. ... 3 ..

Photo unavailableShow in Telegram
It’s easy to blame others when mistakes happen; I have seen this countless times. Many people who hold leadership positions throw their team under the bus when errors are made and fail to take any reasonability for anything in their department and, by extension, their organization. Insecure and weak leaders hate admitting that anything has gone wrong and will try to spin the situation to their advantage, but true leaders are humble enough to admit their mistakes, stand up for their team and create an environment that allows people to learn from their mistakes as opposed to hiding them. Check out our new Amazon Best Seller, “Unlock The Hidden Leader, Become The Leader You Were Destined To Be,” by simply clicking the link below. http://t.me/KERM1445 #management #leadershipfirst #executivesandmanagement #leadership #structuralengineer_እስትርስክቻራል መሐንዲስ
نمایش همه...
👍 1
I have spent a lot of time thinking about thinking — about its nature, its relationship to free speech, and its relationship to conflict and disagreement. People will avoid thinking because it is difficult. Thinking is technically complex, demanding, and emotionally challenging. If you already abide by a certain principle, and then you spend time thinking, even in your own imagination, you start to shake the foundation. That exposes you to cognitive entropy which produces anxiety, a theory that has been very well documented in neuroscience literature. TELEGRAM CHANNELS JOIN And FOLLOW http://t.me/KERM1445
نمایش همه...
KERM General Construction-ከሪም ጠቅላላ ግንባታ ተቋራጭ ኃ/የተ/ግ/ማ

Tips for Becoming a Successful Engineer: 1 Define Your Goals. Successful engineering projects don't happen by chance – successful engineering careers don't happen by chance either. ... 2 Commit Yourself to Continuous Professional Development. ... 3 ..

Photo unavailableShow in Telegram
L- connection of tie beam 1- Rebars must cross like the fingers of a hand. 2- Put an additional rebar around the outer corner. 3- Extend hooked bars from the inside to the outside. https://t.me/KERM1445