cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

lovers👑

#music 🎶 #Photo 🎢 #keldoch😅 #ye fker getmoch ❤💔 #tiktok Bka zaena edtelu enadergaln ke enate mitebkw @join malte mcha nw Keza wechi zena belu wedocye @t.m/@yefekerkal

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:23
Video unavailable
1.83 MB
ላልተማረ ሰው ገ ፊደል ከዘራ ነው 😜😂🤣
نمایش همه...
#Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨‍🏫 #ፈተናው Orange is ፦ A፡ fruit B: color
نمایش همه...
ሁለት ጓደኛሞች ጎርፍ ሊሻገሩ..... #1: ይሄ ጎርፍ በምንም ታምር አይወስደኝም😎 #2: 😳አንተ ማን ስለሆንክ ነው እማይወስድህ🤔 #1: በቃ አይወስድኝማ😎✌️ #2: ሰውየው አብዷል እንዴ ቆይ እንዴት #1: ምክንያቱም አልገባማ 😁🤣
نمایش همه...
መኖር ቢያስጠላህም ህይወት ትርጉም ቢያጣም ተስፋ ብትቆርጥም አንድ ነገር አስተውል... #አንተ_ያለ_ምክኒያት_አልተፈጠርክም !!
نمایش همه...
እናት ልጇን:- እኔና አባትሽ ከተለያየን ከማን ጋር ነው የምትኖሪው ብላ ብጠይቃት... #ልጅ :-እሺ ዋይፋው ከማን ጋር ነው የሚሆነው🤔
نمایش همه...
#ወንጀለኛው ነገሩ እንዲህ ነው አንድ የታወቀ ወንጀለኛ በስንት መከራ ተያዘ። ተይዞ ፖሊስ መረመረው። በተያዘ በሳምንቱ በጠና ታሞ ሆስፒታል ይሄዳል። ታዲያ ዶክተሩ "ትርፍ አንጀት ስለሆነ ትርፍ አንጀቱ ተቆርጦ መውጣት አለበት" ብሎ ኦፕራሲዮን ተደርጎ ወጣለት። እንደገና በሳምንቱ ታመመ ዶክተሩ "ጉበቱ ግማሹ ስለተጎዳ ተቆርጦ መውጣት አለበት" ብሎ ኦፕራሲዮን ተደርጎ ወጣለት። እንደገና አሁንም በሳምንቱ ታመመና ሆስፒታል ሄደ። ዶክተሩ "አንዱ ኩላሊት ስራውን ስላቆመ መውጣት አለበት" ሲል ወንጀለኛውን ሲያመላልስ የነበረው ፖሊስ ወደ ዶክተሩ ጠጋ ብሎ እኔ ምልህ ዶክተር "ይህ ሰው ዘመድህ ነው እንዴ"? ይለዋል። ዶክተሩም "ኧረ ዘመዴ አይደለም። ምነው?" ሲለው ፖሊሱ ምን ቢል ጥሩ ነው? "ቀስ በቀስ ከእስር ቤት እያወጣሀው እኮነው፡፡ እንደመኪና መለዋወጫ አካሉን ቀስ በቀስ እየከፋፈልክ ከእስር ቤት አስወጥተህ መልሰህ ልትገጣጥመው ይሆናላ"
نمایش همه...
"ኑሮና ታክሲ ካልታገሱት አይሞላም" So everywhere, every time, with everybody be tolerant then you'll be profitable !
نمایش همه...
#ራስሽን አሞሽ ፓናዶል ገዝተሽ መዋጥ እየቻልሽ... ገንዘቡን ካርድ ገዝተሽበት "ይማርሽ!" ለሚል comment 60 ሰው tag አድርገሽ "ራሴን አሞኛል" ብለሽ ፌስቡክ ላይ ትፖስቺያለሽ🤔🤔 #ለማንኛውም_ይማርሽ 🤣🤣
نمایش همه...
ትኩስ እንጀራ ምታቀርብ ሚስት ይስጥህ ብላ ረገመችኝ።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.