cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝙞𝙗𝙧𝙖𝙝𝙞𝙢 𝙝𝙚𝙮𝙧𝙚𝙙𝙞𝙣 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡

የቻናሉ ትኩረትና ዓላማ: – √ ቁርዓንን በማየት(በነዘር)መቅራት ለማይችሉ እገዛና ድጋፍ ማድረግ። እንዲሁም በተጨማሪ በኡስታዝ ኢብራሒም የሚሰጡ:– √ የተጅዊድ √ የቁርአን ሐለቃ √ እና የተለያዩ ደርሶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። 🏖 ለአስተያየት☞ @AbuHiba1 ወይም☞ @Ibrohalka_botይጠቀሙ!!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
14 346
مشترکین
+824 ساعت
+287 روز
+4430 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
"ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ" ለእርድ የተገዙ እንስሳዎችን አጥብቃችሁ ማሰራችሁን አትዘንጉ
170Loading...
02
ያ ረብ እኛንም ወፍቀን!
4130Loading...
03
🤲የአረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓ የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:– ከዱአዎች ሁሉ በላጩ የአረፋ ቀን የሚደረግ ዱኣ ነው። እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነብያቶች ከተናገርነው ሁሉ በላጩ የሚከተለው ዚክር ነው። "ላ ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር" 📌ቲርሚዚ ዘግበውታል 👍ለሌሎች ሼር ማድረጎን እንዳይዘነጉ 🌐https://t.me/ibrahim_furii
90421Loading...
04
#ሰለፎቻቸን "አሳሳቢና አንገብጋቢ የኾነው ዱዓቸው ለዐረፋ ቀን ይደብቁት ነበር"
1 1769Loading...
05
Media files
1 21228Loading...
06
✅ተክቢራ ከማለት አንዘናጋ!
1 71315Loading...
07
የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:– 🔪አራት አይነት ችግር ያለባቸው ለኡዱህያ        አይበቁም። 1⃣ እውርነቷ ግልፅ የሆነች እውር። 2⃣ ህመሟ የሚያስታውቅባት በሽተኛ። 3⃣ ማንከስዋ ግልፅ የሆነባት አንካሳ። 4⃣ ከሲታ የሆነች ስጋ(ቅባት )የሌላት።   👍ለሌሎች ሼር ማድረጎን እንዳይዘነጉ 🌐https://t.me/ibrahim_furii 🌐https://t.me/ibrahim_furii
1 74212Loading...
08
በወንድም አቡ ሱፊያን   ጣፋጭ ወንድማዊ  ምክር 👇👇 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
2420Loading...
09
📡🛑livestream ✅ 🎁ሁለተኛው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ .ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች ..🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱሽኩር_አቡ_ፈውዛን_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
2930Loading...
10
👍ማሻአላህ 〰〰〰〰〰〰 ይህ ህፃን ልጅ ሀረምን እየዞረ "ለበይከሏሁመ ለበይክ……" ሲል እንዴት ያስቀናል መሰላቹህ❗️ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ይህንን ህፃን የወፈክ ለኛም ሀጅን ወፍቀን ያረብ!! 〰〰〰〰〰 🤲ሁሌም ካንተ ከጃይ ባሮች ነን! ! 👍ለሌሎች ሼር ማድረጎን አይዘንጉ 🌐https://t.me/ibrahim_furii
2 10717Loading...
11
📡 livestream ⚙️ 🎁የመጀመሪያው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ አረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ በሚል...🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱናስር_መኑር> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
4840Loading...
12
🎙ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም 📡 ለአረፋ ወደ ክፍላገር ተጓዥ ወንድምና እህቶች  ልዩ የሙሀደራ [የነሲሃ ]ፕሮግራም ለዒድ መዋያ ለሌላቸው እናት አባቶቻችን በኢድ ቀናችን እናስደስታቸው ዘንድ በደስታችን ቀን ደስተኞች ይሆኑልን ዘንድ ሰበቢያ እንሆናለን    በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን        💎ርዕስ 🔦 🎙ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች 💡 ኡስታዝ ዓብዱናስር አልጃቢሪ       💎ርዕስ🔦 🎙ዓረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ....💡 የፕሮግራሙ መሪ :- hayder abu huzeyfa (H.M)&heyru abu fewzan ማክሰኞ ዙልሂጃ 5 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ (livestream የሚተላለፍበት ግሩፕ📡 👇👇 https://t.me/tdarnaislam https://t.me/tdarnaislam
6590Loading...
13
🛑 livestream 💎 የኪታብ ደርስ ✅ የኪታቡ ስም     الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
610Loading...
14
ٰ            🌹🌹🌹          🌹🌹🌹🌹        👈አበባውን       🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት    🌹🌹🌹🌹🌹🌹          ብቻ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹       ስጦታ    🌹🌹🌹🌹🌹🌹     ያግኙ             🌹🌹🌹🌹🌹                      🌿🌹🌹🌿                     🌿🌿            👈                  🌿                     🌿                   🌿               🌿🌿                  🌿           🌿🌿🌿                 🌿      🌿🌿🌿🌿                🌿    🌿🌿🌿🌿               🌿 🌿🌿🌿🌿                🌿 🌿🌿🌿                  🌿                   🌿                    🌿                     🌿                     🌿                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። 👍👍✅✅
1221Loading...
15
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአላህ ፈቃድ ከተማሪዉ ጋር የሚመጥን ደርስ እንዲሆን መትን አል ወረቀት አቆይተን የፊቅህ ሲልሲላ እንማማራለን ምክንያንቱም ከኡሱል በፊት ፊቅህ መቀራት ስላለበት የመጀመርያ ደረጃ ላይ የምንማራቸዉ ኪታቦች سفينة النجاة سفينة الصلاة مختصر اللطيف متن أبي شجاع በመሀል የአዳብ ኪታቦች ልክ እንደ تعليم المتعلم እንደዚሁም خلاصة تعظيم العلم ያለሁትን እንማራለን ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል!👇👇 https://t.me/fewaidabdurazaq https://t.me/fewaidabdurazaq
2 4730Loading...
16
Media files
2 6573Loading...
17
بسم الله الرحمان الرحيم 📌مركز ابن عباس لتحفيظ القرآن الكريم والتربية الإسلامية ♻️አስደሳች ዜና መርከዛችን በያዝነው አመት 2016 ክረምት(ሀምሌና ነሐሴን)ቁርዓንን አስተካክለው ማንበብ ለማይችሉና ፈፅሞ ለማያነቡ አስደናቂ ፕሮግራም የረጅም አመት ልምድ ባካበቱ ኡስታዞች ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባን በመጠበቅ ላይ እንደሆነ ሲገልፅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል። ስለሆነም! ልጆዎ በሁለት ወር የአስደናቂው ለውጥ ባለቤት እንዲሆን የሚከተሉትን መስፈርቶች ሟሟላቱን እንዳይዘነጉ:– 1, እድሜው ከ12—18 2,ከቋሚ ህመም ነፃ የሆነ 3,ሀገራዊ ምግቦች የሚመገብ ማለትም(ከምግብ መረጣ    ነፃ የሆነ) 4,የራሱ ፍላጎት ያለው *የመመዝገቢያ ቀን ሰኔ 15/2016 ለበለጠ መረጃ:– 0910192594                          0911008271                          0912941706 💡https://t.me/merkaz_ibnuAbas
2 3086Loading...
18
Media files
2 5925Loading...
19
Media files
2 4988Loading...
20
Media files
2 4026Loading...
21
🛑 livestream 💎 የኪታብ ደርስ ✅ የኪታቡ ስም     الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
811Loading...
22
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
2 1863Loading...
23
🎈ማስታወሻ ! الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ኪታብ በአላህ ፍቃድ ደርስ ይኖረናል ምሽት 3:30 ይጠብቁን 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> ፦የኪታፑ pdf ለማግኘት ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ t.me/tdarna_islam/1896 t.me/tdarna_islam/1896 ☞ትምህርቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷          https://t.me/tdarna_islam     
2980Loading...
24
Media files
2 2933Loading...
25
Media files
2 1950Loading...
26
🕋                     وَإِذْ بَوَّأْنَا لِإِبْرَاهِيمَ مَكَانَ الْبَيْتِ أَنْ لَا تُشْرِكْ بِي شَيْئًا وَطَهِّرْ بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَالْقَائِمِينَ وَالرُّكَّعِ السُّجُودِ (26) وَأَذِّنْ فِي النَّاسِ بِالْحَجِّ يَأْتُوكَ رِجَالًا وَعَلَى كُلِّ ضَامِرٍ يَأْتِينَ مِنْ كُلِّ فَجٍّ عَمِيقٍ (27) 🎙  ቃሪዕ:–ኢብራሒም ኸይረዲን 📌https://t.me/ibrahim_furii
2 8965Loading...
27
Media files
2 68617Loading...
28
♻️ዱዓችን ለምን ይሆን ምላሽ ያጣው? ለኢብራሒም ኢብኑ አድሃም(ረሂመሁላህ) እንዲህ ተብለው ተጠየቁ:– ምንድ ነው ሁኔታችን?ዱዓ አድርገን ዱአችን ለምን ምላሽ አጣ? እሳቸውም እንዲህ ሲሉ ለጠየቋቸው ሰዎች ምላሹን ሰጡ። ልባችሁ በአስር ነገሮች ምክንያት ሞታለች። ☞አንደኛ:–አላህን አወቃችሁት ስታበቁ ያዘዛቹን አልታዘዛቹትም። ☞ሁለተኛ:–ነብዩንﷺአውቃችኋቸው ስታበቁ  ከዚያም ሱናቸውን መከተል ተዋችሁ። ☞ሶስተኛ:–ቁርኣንን አንብባችሁ ሰታበቁ አልሰራችሁበትም። ☞አራተኛ:–የአላህን ፀጋ በልታችሁ ስታበቁ፣ ትክክለኛ የሆነ ምስጋናውን አላደረሳችሁም። ☞አምስተኛ:–ጀነት የተረጋገጠች ናት ብላችሁ አምናችሁ ስታበቁ ለሷ የሚሆናችሁን ስራ አልሰራችሁም። ☞ስድስተኛ:–እሳትም ሀቅ ነው ብላችሁ                   ከሷ አልሸሻቹም። ☞ሰባት:–ሸይጧን ጠላታችን ነው ብላችሁ        ስታበቁ እሱን ገጠማችሁት።          ☞ስምንት:–ሙታኖቻችሁን ቀብራቹ ስታበቁ                በነሱ አልተገሰፃቹም። ☞ዘጠኝ:–የራሳችሁን ነውር ወደጎን ትታችሁ    በሰዎች ነው ተጠመዳችሁ። ☞አስር:–ሞት ሀቅ ነው ብላችሁ ለሱ           አልተዘጋጃቹም። 🌐https://t.me/ibrahim_furii
3 32747Loading...
29
🌹የደስታ ሚስጥር/13 በምቀኞች ስራና አነጋገር አትደንግጥ ስራም አትፍታ፣አትሸበር፣እነሱን ለማጥቃትና ለመጉዳት አትሞክር ሊጎዳቸው የሚችለው ባሪያዎቹ የሚሰሩትን ተመልካች የኾነው አላህ ብቻ ነውና። 🌐https://t.me/ibrahim_furii
2 77412Loading...
30
Media files
2 8288Loading...
31
«አዩብም ጌታውን እኔ መከራ አገኘኝ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ ሲል በተጣራ ጊዜ አስታውስ» [ሱረቱል አንቢያ] https://t.me/ibrahim_furii
2 98524Loading...
32
«አዩብም ጌታውን እኔ መከራ አገኘኝ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ ሲል በተጣራ ጊዜ አስታውስ» [ሱረቱል አንቢያ] https://t.me/ibrahim_furii
10Loading...
33
Media files
3 0880Loading...
34
ጌታዬ ሆይ ለባሮችህ ሁሉ ከመልካም ሲሳይህ ለግስ። @ibrahim_furii
2 8105Loading...
35
🛑 livestream 💎 የኪታብ ደርስ ✅ የኪታቡ ስም     الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
930Loading...
36
🎈ማስታወሻ ! الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ኪታብ ዛሬ ደረስ ይኖረናል በአላህ ፍቃድ ከምሽቱ 3:30 ይጠብቁን 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> ፦የኪታፑ pdf ለማግኘት ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ t.me/tdarna_islam/1896 t.me/tdarna_islam/1896 ☞ትምህርቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷          https://t.me/tdarna_islam      https://t.me/tdarna_islam
1932Loading...
37
Media files
3 1508Loading...
38
Media files
3 0359Loading...
39
Media files
2 6010Loading...
40
🌹የደስታ ሚስጥር/12 ባንተ ላይ ስለሚታዩና ስለማይታዩ ፀጋዎች በሙሉ አላህን አመስግን፣ ስለፀጋዎች መናገር ጭንቀትን አጥፍቶ የተደበቀውን ደስታ ዳግመኛ ይመልሳል።
3 23225Loading...
00:07
Video unavailableShow in Telegram
"ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ" ለእርድ የተገዙ እንስሳዎችን አጥብቃችሁ ማሰራችሁን አትዘንጉ
نمایش همه...
1.54 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ያ ረብ እኛንም ወፍቀን!
نمایش همه...
👍 26
Photo unavailableShow in Telegram
🤲የአረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓ የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:– ከዱአዎች ሁሉ በላጩ የአረፋ ቀን የሚደረግ ዱኣ ነው። እኔና ከኔ በፊት የነበሩ ነብያቶች ከተናገርነው ሁሉ በላጩ የሚከተለው ዚክር ነው። "ላ ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር" 📌ቲርሚዚ ዘግበውታል 👍ለሌሎች ሼር ማድረጎን እንዳይዘነጉ 🌐https://t.me/ibrahim_furii
نمایش همه...
👍 25
#ሰለፎቻቸን "አሳሳቢና አንገብጋቢ የኾነው ዱዓቸው ለዐረፋ ቀን ይደብቁት ነበር"
نمایش همه...
👍 14
01:01
Video unavailableShow in Telegram
ተክቢራ ከማለት አንዘናጋ!
نمایش همه...
1.47 MB
👍 69
Photo unavailableShow in Telegram
የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:– 🔪አራት አይነት ችግር ያለባቸው ለኡዱህያ        አይበቁም። 1⃣ እውርነቷ ግልፅ የሆነች እውር። 2⃣ ህመሟ የሚያስታውቅባት በሽተኛ። 3⃣ ማንከስዋ ግልፅ የሆነባት አንካሳ። 4⃣ ከሲታ የሆነች ስጋ(ቅባት )የሌላት።   👍ለሌሎች ሼር ማድረጎን እንዳይዘነጉ 🌐https://t.me/ibrahim_furii 🌐https://t.me/ibrahim_furii
نمایش همه...
👍 21
Repost from N/a
በወንድም አቡ ሱፊያን   ጣፋጭ ወንድማዊ  ምክር 👇👇 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁ሁለተኛው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ .ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች ..🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱሽኩር_አቡ_ፈውዛን_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
00:31

1.12 MB
👍 61