ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute
رفتن به کانال در Telegram
ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት ✔ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት ✔ የቁርአን ሂፍዝ ፕሮግራም ✔ የአረብኛ ቋንቋ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች معهد دار الحديث لتعليم اللغة العربية والعلوم الشرعية (أديس أبابا – تأسيس 1436 هے) «من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» 👍ዳሩል ሀዲስ
نمایش بیشتر2 742
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-2630 روز
آرشیو پست ها
لو خصصت ساعة واحدة يوميا من وقتك للقراءة في مجال تخصصك ستكون حصلت على 7ساعات في الأسبوع
بعد فترة قصيرة، سوف تبرز بين زملائك في العمل وتزداد خبرتك وثقتك بنفسك
اضافة بسيطة لكنها أحدثت فرق كبير في النتائج
فكيف لو كانت في تعلم أحكام دينك أو حفظ القرآن أو شيء من السنة؟
የረሱል ﷺ ሐጅ... ጃቢር እንደገለፀው
|•አረብኛ/አማርኛ•|
ልዩ ሙሐደራ በተከበረው እንግዳችን
🎙 ዶ/ር ኸሊል ሐሚድ ኸሊል
ረቡዕ ሰኔ 12/2011 ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ
መቅረት ያስቆጫል!!
በትረካ መልክ ከጀቢር የተላለፈውን ሀዲስ በመማር ስለ ሐጅ ያለዎትን ግንዛቤ ያስፉ!!
📌 ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር
https://goo.gl/maps/oC7GZtpeLwkzxrVr8
Http://t.me/merkezuna
** دورة علمية لطلبة العلم والدعاة **
إتحاف الأنام بشرح كتاب الحج من عمدة الأحكام
الشيخ الدكتور خليل حامد خليل
من الظهر إلى العصر
يومي الإثنين والثلثاء ١٤–١٥ من شهر شوال ١٤٤٠هے الموافق 17/6/2019م
مركز ابن مسعود الإسلامي
أديس أبابا
Map
https://goo.gl/maps/oC7GZtpeLwkzxrVr8
Http://t.me/merkezuna
«ዝክረ ረመዳን App»
✔ ከማስታወቂያ ነፃ የሆነ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ ይጫኑና ለረመዳን ይዘጋጁ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nesiha_org.HTML
ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
www.nesiha.com
ልዩ የሙሀደራ ዝግጅት
🍂 ደስታ ይፈልጋሉን?
☞ አቅራቢ
ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
🏷 እሁድ መጋቢት 8/2011
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
👍🏻 18 አደባባይ – ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር
•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•
مركز ابن مسعود الإسلامي بأديس أبابا
Http://t.me/merkezuna
ፈጥነው ለነሲሓ አካዳሚ የነፃ የርቀት ትምህርት ያመልክቱ!
አልሐምዱሊላህ...
ነሲሓ ቲቪ መድረሳም ነው!
وَقُلْ رَبِّ زِدْنِي عِلْمًا
«ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትንም ጨምርልኝ» በል፡፡
ነሲሓ አካዳሚ "ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም" በሚል መሪ ቃል በነሲሓ ቲቪ የሚተላለፉ ተከታታይ ትምህርቶች ላይ የተመረኮዘ መርሃ ግብር ሲሆን ትምህርቱ ሁለት አይነት እርከኖች አሉት:‐
1) መሰረታዊ የዲን ትምህርት ለሁሉም
ይህ ለጀማሪዎች እንዲስማማ የተቀረፀ መርሃ ግብር ሲሆን በውስጡም:‐
የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የተዉሂድ፣ የሲራ፣ የዐረብኛ ቋንቋ እና የተርቢያ
ዘርፎችን ያካተተ ይሆናል።
ትምህርቶቹን ከተከታተሉ የማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው ሰርተፊኬት የሚያገኙበት ልዩ የትምህርት መርሐ–ግብር ነው።
2) ነሲሓ ተከታታይ የኪታብ ቂራአት
ይህ እረከን የተለያዩ እውቅ ኪታቦችን መማር የሚሹ ተማሪዎችን (ጠለበተል—ዒልም) ን ታሳቢ ያደረገ ነው። በተለያየ ግዜ የሚተላለፉ የኪታብ ቂራአት ፕሮግራሞች ሲጠናቀቁ፤
√ ማንኛውም ተማሪ በአካዳሚው ለዚህ ትምህርት የሚሰጠውን ፈተና በመውሰድ በተማረው ኪታብ ላይ የተገደበ የተሳትፎ የምስክር ወረቀት ያገኛል።
√ የተለያዩ ኪታቦችን በርቀት በመማር ነጥቦችን አጠራቅሞ የነሲሓ አካዳሚን የዲፕሎማ መስፈርት እንደሚያሟላ ከተረጋገጠ የዲፕሎማ ሰርተፊኬት ፈተናዎችን በመውሰድ እንደውጤቱ የዲፕሎማ ሰርቲፊኬት ያገኛል።
«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» [رواه البخاري ومسلم]
«አላህ መልካም የሻለትን ዲኑን ያስገነዝበዋል» [አል‐ቡኻሪ እና ሙስሊም]
👍 ነሲሓ አካዳሚ ለመመዝገብ
ወደ ድረገፃችን የሚወስደውን ሊንክ በመጠቀም የመመዝገቢያ ቅፁን ሞልተው የነሲሓ አካዳሚ ተማሪ ለመሆን ያመልክቱ!
http://nesiha.tv/acadamy.php
بشرى لطلاب العلم في أديس - تتمة الدورة في الفرائض
☞ ለኡስታዞችና ጡላበል ኢልም የተዘጋጀው ልዩ የፈራኢድ ኮርስ ማሟያ (ሸይኽ ኸሊል ሀሚድ)
بمشيئة الله تعالى سيقوم الشيخ الدكتور خليل حامد خليل بإتمام شرح المنظومة الرحبية في علم المواريث والتي شرح جزء منها في الدورة السابقة.
مدة الدورة
السبت والأحد ١٣–١٤ من جمادى الأول ١٤٤٠هے الموافق: لـ ١٩–٢٠ يناير ٢٠١٩م.
ملاحظة
☜ الدورة بمركز ابن مسعود في حي ١٨ بأديس أبابا
☜ يبدأ الدرس من ٣ صباحا ويستمر حتى ١٠ عصرا بالتوقيت المحلي
☜ هناك وجبة غداء للطلاب
مركز ابن مسعود الإسلامي
أديس أبابا
Http://telegram.me/merkezuna
دورة علمية في شرح المنظومة الرحبية في علم المواريث
☞ ለኡስታዞችና ጡላበል ኢልም የተዘጋጀ ልዩ የፈራኢድ ኮርስ
الشيخ الدكتور خليل حامد خليل
من يوم الخميس ١٤ من ربيع الأول ١٤٤٠هے الموافق 22/12/2018م
٤ أيام من الظهر–العصر
ملاحظة:-
حضور الدرس الأول مفتاح لفهم بقية الدروس
مركز ابن مسعود الإسلامي
أديس أبابا
Http://t.me/merkezuna
📢 ለታዳጊ ወንዶች የተዘጋጀ ልዩ መሰረታዊ የዲን ትምህርት
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (18 አደባባይ) ልዩ መሰረታዊ የዲን ትምህርት ፕሮግራም የተዘጋጀ ሲሆን ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ አደራ እንላለን።
﴿ِّإِنَّهُم فِتيَةٌ آمَنوا بِرَبِّهِم وَزِدناهُم هُدًى﴾ الكهف: ١٣
« እነሱ በጌታቸው ያመኑ ወጣቶች ናቸው። መመራትንም ጨመርንላቸው፡፡» ሱረቱል ከህፍ 13
👌በየሳምንቱ ቅዳሜ
☞ ከ8፡00–10፡00
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
Http://t.me/merkezuna
📔 ٢٠٠ كلمة قرآنية قد تفهم خطأ
✍ عبدالمجيد بن إبراهيم السنيد
👌 تقديم الشيخ سليمان الماجد
@darulquran18
📌 የከፍተኛ ዲፕሎማ ፕሮግራም
(Advanced Diploma) ለወንዶች በዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት
════❁✿❁════
ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት በያዝነው 2011 የትምህርት ዘመን ለሚያካሂደው የአረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓ ከፍተኛ የዲፕሎማ ፕሮግራም ውስን ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል።
✿ የትምህርቱ ሁኔታ
በአራት ሴሚስተሮች የተከፋፈለ የ2 አመት ፕሮግራም ሲሆን፤ ተማሪዎች በተመላላሽ በሳምንት አራት ቀን ከሰኞ–ሀሙስ ከጠዋቱ 3:00–8:30 ትምህርት ይከታተላሉ።
✿ የምዝገባ ግዜ
√ ምዝገባ ከሰኞ ጥቅምት 5 እስከ ቅዳሜ 10 /2/2011 ዓ.ል ብቻ ይካሄዳል።
✿ ትምህርቱ የሚጀመርበት እለት
ትምህርቱ የሚጀመረው ሰኞ ጥቅምት 12/2/2011 ዓ.ል ነው።
✿ የቅበላ መስፈርቶች
እድሜያቸው 15 እና ከዛ በላይ የሆኑ ሁሉ በዚህ ፕሮግራም መመዝገብ ይችላሉ። ሆኖም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያሟሉ መሆን አለበቸው።
✔ ጧሊቡል–ኢልም (ወይም) በኢትቃን የሀፈዘ ‘ሀፊዘል–ቁርአን’ ሆኖ፤
√ ቁርአን በተጅዊድ የሚቀራ
√ መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የተማረ
√ አረብኛን ማንበብና መረዳት የሚችል
√ የመግቢያ ፈተናውን ያለፈ
✿ የምዝገባ ቦታ
18 በሚገኘው የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ፅህፈት ቤት
👍 ማስታወሻ
√ ኢንስቲትዩቱ ለምዝገባ እና ኢንተርቪው የሚያዘጋጀው ኮሚቴ ገምግሞ ያመነበት ተማሪ ብቻ ተቀባይነት ያገኛል።
√ ትምህርቱ ምንም አይነት ክፍያ ለውም
√ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ
Http://telegram.me/darulhadis18
📌 የከፍተኛ ዲፕሎማ ፕሮግራም
(Advanced Diploma) ለወንዶች በዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት
════❁✿❁════
ዳሩል ሀዲስ የዓረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓዊ ትምህርቶች ኢንስቲትዩት በያዝነው 2011 የትምህርት ዘመን ለሚያካሂደው የአረብኛ ቋንቋ እና የሸሪዓ ከፍተኛ የዲፕሎማ ፕሮግራም ውስን ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል።
✿ የትምህርቱ ሁኔታ
በአራት ሴሚስተሮች የተከፋፈለ የ2 አመት ፕሮግራም ሲሆን፤ ተማሪዎች በተመላላሽ በሳምንት አራት ቀን ከሰኞ–ሀሙስ ከጠዋቱ 3:00–8:30 ትምህርት ይከታተላሉ።
✿ የምዝገባ ግዜ
√ ምዝገባ ከሰኞ ጥቅምት 5 እስከ ቅዳሜ 10 /2/2011 ዓ.ል ብቻ ይካሄዳል።
✿ ትምህርቱ የሚጀመርበት እለት
ትምህርቱ የሚጀመረው ሰኞ ጥቅምት 12/2/2011 ዓ.ል ነው።
✿ የቅበላ መስፈርቶች
እድሜያቸው 15 እና ከዛ በላይ የሆኑ ሁሉ በዚህ ፕሮግራም መመዝገብ ይችላሉ። ሆኖም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያሟሉ መሆን አለበቸው።
✔ ጧሊቡል–ኢልም (ወይም) በኢትቃን የሀፈዘ ‘ሀፊዘል–ቁርአን’ ሆኖ፤
√ ቁርአን በተጅዊድ የሚቀራ
√ መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የተማረ
√ አረብኛን ማንበብና መረዳት የሚችል
√ የመግቢያ ፈተናውን ያለፈ
✿ የምዝገባ ቦታ
18 በሚገኘው የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ፅህፈት ቤት
👍 ማስታወሻ
√ ኢንስቲትዩቱ ለምዝገባ እና ኢንተርቪው የሚያዘጋጀው ኮሚቴ ገምግሞ ያመነበት ተማሪ ብቻ ተቀባይነት ያገኛል።
√ ትምህርቱ ምንም አይነት ክፍያ ለውም
√ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ
Http://telegram.me/darulhadis18
📢 አዳዲስ ሳምንታዊ ደርሶች
በኡስታዝ አህመድ አደም (ሀፊዘሁላህ)
🍁 ከመግሪብ – ዒሻ
ከዛሬ ቅዳሜ 3/2/2011 ጀምሮ
🔖 ጁምዓ – የተለያዩ ዓቂዳ ኪታቦች መድረክ ሲሆን ከአል ኡሱል አሰላሳህ ይጀምራል
🔖 ቅዳሜ እና እሁድ
ቋሚ የተፍሲር ፕሮግራም ሲሆን ቁርአንን በሚያስተዋውቁ የመግቢያ ትምህርቶች ይጀምራል
🍁 ዘወትር የጁምዓ ኹጥባ
በድር መስጂድ ፉሪ ሀጂ ሪልእስቴት
https://t.me/ahmedadem
🎙 6 ወቅታዊ ነጥቦች / ክፍል 3⃣
⛔️ አስተውሎትና መረጋጋት
https://t.me/nesihaposts/2218
ኒቃቤ ሆይ!
ለባይተዋርነት መገለጫ አድርገውሀል!
እኔ ግን፤ የሚያሳስበኝ ለዲኔ ያለኝ ታማኝነት ነውና ግድ የለኝም።
ኒቃቤ...
ጨዋነቴ፤ ክብሬ እና ኩራቴ!
አላህ ይውደደኝ እንጂ...
ባይተዋርነቱ አጅርን እያሰብኩ የምታገስበት የሁልግዜ መንገዴ ይሁን!
اللهم أعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك!
