cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

€ňű§ĥ@ ¥€ fķŗű łįġ 😘

ስሙማ ሰዎች ፈታ እያልን የምማርበትን Enu ye fkru lig channel ተቀላቀሉ ሌሎችንም ሊንኩን ማለትም @Enuhttp በመላክ ቤተሰብ እናርጋቸዉ 😜😜😘 Best Music 😱 Nice PiS 😍😍 Funny Video 😂😂 Share 👌👌👍👍👍👍 Coment 😊 ሁለገብ የሆነ ለማንኛዉም ጥያቄና አስተያየት 👇👇👇👇 @Enusha_bot @Enusha_bot @Enusha_bot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
243
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ለማጋነን ባይሆንብኝ ካንቺጋር ነው የሚያምርብኝ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺 @Enuhttp @Enuhttp
نمایش همه...
2.21 KB
❤❤ #በጣም_የምታፈቅረው ሰው_ወይም የምትወደው ሰው_የአንተን ፍቅር አልቀበል ቢልና እንደ ማይፈልግ_ሁኔታው ከነገረህ_ እራቅ_እራቅ ማለት ከጀመረ👉 #ተወውውውው ቀረህበት እንጂ አልቀረብክም _ብዋላ ተጎጂው እርሱ ነው ሚሆነው። ❤👉👉 ምክንያቱም እርሱ 😘የሚያጣው_በጣም የሚወደውን ሰው ነው_ አንተ ግን የምታጣው #የማይወድህን_የማይፈልግህን_ሰው ነውና ከ ሕይወት የራቀው አትጨነቅ_ #ተጎጂው_ያ 👉እሱ ነውና።😂😂😂 Join 👇👇 @Enuhttp @Enuhttp
نمایش همه...
#ብቻዬን_ላፍቅርሽ ባልኖረ ሌላ አዳም ከምድር በጠፋ፣ የኔ ብቻ እንድትሆኝ ቢደላም ቢከፋ፣ ♠ በሰፊው አለም ላይ ለጥ ባለው ምድር፣ ምናለ አምላክ ፈቅዶ ብቻችንን ብንቀር፣ ሌላ አዳሞች ቀርተው ብቻዬን ባፈቅር፣ መሬት ባዶ ትሁን ማንም አይኑርባት ከኔና አንቺ በቀር፣ 💎 ሆንሽና ስስቴ የነፍሴ ጥም አርኪ፣ ቀኔን ምታበሪ ዘወትር ስትስቂ፣ 💌 እንዳትሆኝ የሌላ ልቤ ስለፈራ፣ አዳሞችን ጠላው ስላንቺ ስራራ፣ 💍 ብቻዬን ላፍቅርሽ ማንም ሳይጋራኝ፣ ከሄዋኔ በቀር አዳም አያሳየኝ፣ 🍬 አደለም በውን ተኝቼ በህልሜ፣ ከሌላ አዳም ባይሽ ይብሳል ህመሜ፣ አልድነውም እንኳ በቅጡ ታክሜ፣ 🌼 አዳሞች ራቁ ሽሹ ከኔ ሄዋን፣ ደርሶ የነካትን አልምረውም ነፍሱን፣ 🌹 ድርድር አላውቅም እኔ በሷ ጉዳይ፣ ጦሬን እመዛለው ባልሆንም ሺ ገዳይ፣ 🍊 የኔ ብቻ እንድትሆን አምላክ ባክህ እርዳኝ፣ ከኔ ሌላ አዳም በምድር አይገኝ፣ ልሁን ከሷ ጋራ ተጋፊ ሳይኖረኝ፣ ተው አትንካት ብሎ የሚከለክለኝ፣ 🌺 የውበትሽ ማማር እጅግ ስለ በዛ፣ ሁሉም ይመኙሻል አይተውሽ በዋዛ፣ 💞 ሲረባረቡብሽ እጅግ አፈራለው፣ አዳም ከኔ ሌላ ባላይ እመርጣለው፣ ♥ ከሰዋራው ልቤ ውዴ ልደብቅሽ፣ ማንም ሳይነካብኝ ብቻዬን ላፍቅርሽ!! @Enuhttp @Enuhttp
نمایش همه...
00:31
Video unavailableShow in Telegram
IMG_4949.MP44.00 MB
00:19
Video unavailableShow in Telegram
IMG_4957.MP42.20 MB
00:13
Video unavailableShow in Telegram
IMG_5047.MP41.34 MB
00:15
Video unavailableShow in Telegram
IMG_5011.MP41.75 MB
Ney bekremt ney bebrdu Sew ayechelem hodu...😍 @yaberus_school_2
نمایش همه...
2_5287265540656595998.ogg9.48 KB