cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Lebam Set

Mercy Nehemiah

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
247
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

*ውድ የልባም ሴት ቻናል ተከታታዮች 😍 ይህ የTelegram channel ካሁን በዋላ ስለማይኖር/ስለማልጠቀምበት አዲሱን channel john በማድረግ መቀላቀል እንደምትችሉ በደስታ አሳዉቃችዋለዉ። ኦኦኦ የረሳሁት ነገር🤔 ይህን channel ከወደዳችሁት sher በማድረግ ተባበሩኝ።ካልወደዳችሁት ደግሞ🙄ያዉ sher አርጉት😂 አሁኑኑ😡❤️ ስለምትተባበሩኝ አመሰግናለሁ። @MercyNehemiah @MercyNehemiah @MercyNehemiah @MercyNehemiah @MercyNehemiah
نمایش همه...
ውድ የልባም ሴት ቻናል ተከታታዮች ይህ የTelegram ቻናል የተከፈተበት ሲም ተበላሽቶ ስለነበር admin ባደረኩት ሰው ስጠቀም ቆይቻለሁ እናም አሁን በከፈትኩት አዲሱን ቻናል john እና share በማድረግ ተባበሩኝ። ስለምትተባበሩኝ አመሰግናለሁ። @MercyNehemiah @MercyNehemiah @MercyNehemiah @MercyNehemiah @MercyNehemiah
نمایش همه...
ሰዎች ሲወዷችሁና ሲፈልጓችሁ! ሰዎች ስለወደዷችሁ፣ ስለቀረቧችሁና ሊያገኟችሁ ስለፈልጉ፣ ከእናንተ ውጪ መኖር የማይችሉ እንዳይመስላችሁ አስቡበት፡፡ ይህ ብዙዎች የሚሰሩት ስህተት ነው፡፡ ብዙ ሰዎች በሕይወታቸው ማጣት የማይገባቸውን በምንም ዋጋ የማይተመኑ ጓደኞች፣ ፍቅረኞች፣ የትዳር አጋርና የመሳሰሉትን ክቡር ሰዎች ያጡት ከዚህ የተዛባ ስሌት የተነሳ ነው፡፡ የሰዎችን ፍቅር፣ አክብሮትና እኛን የመፈለግ ሁኔታ ሌላ የሚሰራ ስራ እንደሌላቸውና ሌላ የሚፈልጋቸው ሰው እንደሌለ አድርጎ ማሰብ መንስኤው ከራሳችን የመነጨ የስነ-ልቦና ቀውስ ነው፤ ራሱን በጣም ያስገኘ ሰው ስራ የሌለው፣ ተፈላጊነት ያጣና ተራ ሰው እንደሆነ የማሰብ ቀውስ! እውነተኛ ሰዎች ፍቅራቸውን፣ ቅርበታቸውንና እናንተን መፈለጋቸውን ባለመሸሸግ የሚገልጹላችሁ እኮ ያው እውነተኛና ቅን ስለሆኑ ነው፡፡ ይህንን የተዛባ ምልከታችሁን ያወቁ ጊዜ፣ ደግማችሁ እስከማታገኟቸው ድረስ ልታጧቸው ትችላላችሁ፡፡ ሰዎችን የምንመዝንበት መስፈርታችንና መለኪያችን ቀለል ብለው ሲገኙ በመናቅና በማራቅ፣ ራሳቸውን ሲያካብዱ ደግሞ በማክበርና በመፈለግ መሆኑን ቆም በማድረግ እኛም የግንኙነትን ሂደት ቀለል አድርገነው ብንኖር ምን ይመስላችኋል !!! ??? መልካም እንቅልፍ! https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
نمایش همه...
ሁሉም ነገር የሚሆንበት የራሱ የሆነ ምክንያት አለው ። @Mercy_Nehemiah @MihretBirhanu
نمایش همه...
ደከማችሁ ወደቃችሁ፣ አልችልም😔፣አቃተኝ.---------- ተስፋየለኝም😢፣ አበቃልኝ ብላችሁ እያለቃቀሳችሁ😭 ነው 👉በቃ ትችላላችሁ ዳግም መነሳት ጠንክሮ መስራት እንደገና መታደስ አይዟችሁ በርቱ ጠንካሮች ናችሁ ትችላላችሁ።። @Mercy_Nehemiah @Mercy_Nehemiah @MihretBirhanu
نمایش همه...
ውብ ናት ! አዎ ውብ ናት። የቁንጅናዋን የጥንቁቅ ህይወት ኑሮዋን ለመግለፅ ቃል አይገኝ ይሆናል ---- እሷ ውብ ናት ልክ ማለዳ እንደምትወጣዋ ደስ የምትል ፀሀይ☀️ ደስ ትላለች። ማታ ልትጠልቅ ስትል ያላት የአገባብ ጥልቀት ያስደምማል።ልክ እንደዛው ብዙ ነገሯ ያስደምማል... በምሽት በጠቆረው ሰማይ ላይ ጨረቃዋ🌙 ብርሀን ስትሆን በከዋክብቶች ታጅባ ስትደምቅ✨🌟⭐️ እሷም ደምቃ ትታያለች ውብ ናትና ልባሟ… 💪ጥንካሬዋ ግሩም ነው ውቧ ውብነቷ መልኳ ብቻ👩‍🦰 ሳይሆን ከዛ ባለፈ ውስጣዊ የአስተሳሰብ ውበቷ ነው ። ✍Mercy @Mercy_Nehemiah @Mercy_Nehemiah
نمایش همه...
ውብ ናት ! አዎ ውብ ናት። የቁንጅናዋን የጥንቁቅ ህይወት ኑሮዋን ለመግለፅ ቃል አይገኝ ይሆናል ---- እሷ ውብ ናት ልክ ማለዳ እንደምትወጣዋ ደስ የምትል ፀሀይ☀️ ደስ ትላለች። ማታ ልትጠልቅ ስትል ያላት የአገባብ ጥልቀት ያስደምማል።ልክ እንደዛው ብዙ ነገሯ ያስደምማል... በምሽት በጠቆረው ሰማይ ላይ ጨረቃዋ🌙 ብርሀን ስትሆን በከዋክብቶች ታጅባ ስትደምቅ✨🌟⭐️ እሷም ደምቃ ትታያለች ውብ ናትና ልባሟ… 💪ጥንካሬዋ ግሩም ነው ውቧ ውብነቷ መልኳ ብቻ👩‍🦰 ሳይሆን ከዛ ባለፈ ውስጣዊ የአስተሳሰብ ውበቷ ነው ። ✍Mercy @Mercy_Nehemiah @Mercy_Nehemiah
نمایش همه...
ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት እንዲሁም ምክር ከፈለጋችሁ በዚ @MihretBirhanu ልታናግሩኝ ትችላላችሁ። መልካም ቀን 😊
نمایش همه...
نمایش همه...
1.84 KB