cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Rev. Tezera Yared (GloriousLifeChurch)

GloriousLifeChurch

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 932
مشترکین
+324 ساعت
+517 روز
+18330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ቸርች እንዴት ነበር? (How was Church?) ነፍሴ ታመነች... ትንቢተ ኢሳይያስ 26:3 1954 በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። “Thou wilt keep him in perfect peace, whose mind is stayed on thee: because he trusteth in thee.” — Isaiah 26፥3 (KJV) ✍️ ሀሳቦች በተቀበልንበት እና ባስተናገድንበት መጠን ወደ ስኬት ወይም ውድቀት ይወስዱናል። አእምሮአችን በየቀኑ የሚያስበው ሀሳብ ሁሉ የእኛ አይደለም ነገር ግን በአእምሮአችን ውሰጥ የሚመጡ አንዳንድ ሀሳቦች ለስኬታችን ወሳኝ ናቸው። አንዳንድ ሀሳቦች ከእግዚአብሔር፣ ከአካባቢያችን፣ ከስራችን አይነት ፣ከሰይጣን ወደ እኛ ይመጣሉ። ሰላም ማጣት የአእምሮ ትኩረት የት እንዳለ የሚያሳይ ነው፤ ሰላም ለእግዚአብሔር ልጆች ሁሉ የእግዚአብሔር ሀሳብና የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ሲሆን ነገር ግን ልናውቅ የሚገባው ሰላም ልባቸው በእግዚአብሔር ላይ እና በቃሉ ላይ ለጸኑ ሰዎች ነው። አእምሮአችን ከሚያስበው ሀሳብ የተነሳ ሰላም ወይም ጭንቀት ይሆናል፤ አእምሮአችን በተያዘበት ነገር ደግሞ ልባችን ይያዛል። ስለዚህ አእምሮን ማደስ የክርስቲያን ትልቁ ተግባር ሲሆን አእምሮን ለማደስ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል ትልቁ መሣሪያ ነው። ነፍሳችን ወይንም አእምሮአችን በእግዚአብሔር ቃል ላይ በጸና መጠን ፍጹም የሆነ እና አእምሮን የሚያልፍ ሰላም በክርስቶስ ኢየሱስ ሕይወታችንን ይጠብቃል። ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7 (05) ከሰው ማስተዋል ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አእምሮአችሁን በኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃል። ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ 25/09/2016 መልካም ምሽት!
نمایش همه...
82🥰 12👏 7👍 4🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሻሎም ቅዱሳን... የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ባህል ከሆኑት መካከል ወርሃዊ የጾምና ጸሎት ፕሮግራም አንዱ ነው። ስለዚህም በነገው ዕለት ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በእግዚአብሔር ፍቅር አዳራሽ ተገኝተው ይህንን መልካም ጊዜ ከእኛ ጋር በጌታ ፊት እንዲያሳልፉ ጋብዘንዎታል። በተለያዩ ምክንያቶች መገኘት ካልቻሉ በhttp://mixlr.com/pastor-tezera-yared-glorious-life-church/ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ! ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕወትዎ ለዘላለም ይለወጣል! የተወደዳችሁ ናችሁ!!!
نمایش همه...
63🔥 6🥰 5👍 3
نمایش همه...

33🔥 8👍 2
نمایش همه...
Pastor Tezera Yared (Glorious Life Church) | Pastor Tezera Yared (Glorious Life Church)'s live audio

Our vision is to take out nations of the world from spiritual failure and lead them to glorious life and excellence!

🔥 8 4👍 1
نمایش همه...
GLC FAMILY!!! | WhatsApp Channel

GLC FAMILY!!! WhatsApp Channel. ”ጻድቃን እንደ ዘንባባ ይንሰራፋሉ፤ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይንዠረገጋሉ። በእግዚአብሔር ቤት ተተክለዋል፤ በአምላካችንም አደባባይ ይንሰራፋሉ። ባረጁ ጊዜ እንኳ ያፈራሉ፤ እንደ ለመለሙና እንደ ጠነከሩም ይኖራሉ።“. መዝሙር 92 : 12 - 14 . 357 followers

👍 23 8
ሻሎም ቅዱሳን የዛሬውን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ለመከታተል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ተጠቅመው አብረውን ይሁኑ! https://youtube.com/live/7VJNLMdJ0-s?feature=share
نمایش همه...
🔴 የማክሰኞ ምሽት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም // መጋቢ ቁምነገር ተፈራ //20/09/2016 @Gospel_TV_Ethiopia@Reverend Tezera Yared

#Reverend_Tezera_Yared // #Gospel_TV_ETHIOPIA // #Glorious_Life_Church የክብር ሕይወት ቤተ ክርስቲያን // Glorious Life Church 👉 . . . መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18 .............................................................................................................................................. የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከታተሉ:- 👉

https://www.facebook.com/RevTezerayared

👉

https://www.facebook.com/gospeltveth

👉

https://www.instagram.com/glorious.life.church

👉

https://www.instagram.com/gospeltvethiopia

👉

https://www.tiktok.com/@gospeltvethiopia

👉t.me/GloriousLifeChurch 👉t.me/GospelTvEthiopia 👉

https://www.agapeglc.com/

.............................................................................................................................................. መደበኛ የፕሮግራም ቀናት 👉 ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ ከ11:45 ጀምሮ (የአምልኮ፣ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ የፈውስ እና ነጻ የመውጣት ጊዜ) 👉 ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ (የአምልኮ፣ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ የፈውስ እና ነጻ የመውጣት ጊዜ) አድራሻችን፡- በሃያ ሁለት እና በመገናኛ መካከል ለም ሆቴል እንደደረሱ ከሾላ ገበያ ወደ ሃያ አራት ቀበሌ የሚወስደውን ሃይ ዌይ ቁልቁለት መንገዱን እንደጨረሱ በስተግራ በኩል በሚገኘው ኮሜት አፓርትመንት በኩል ገባ ብለው ያገኙናል፡፡ ለበለጠ መረጃ :- 📞 +251 961 01 44 44 📞 +251 928 66 76 76 📞 +251 928 66 79 79 ይደውሉ ►►►►►►►►► ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ አንድ ቃል ሕይወትዎ ለዘላለም ይለወጣል! ◄◄◄◄◄◄◄◄◄ 👉👉በየቀኑ ወይም በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ገጻችን #GOSPEL_TV_ETHIOPIA_OFFICIAL በማለት #👆SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ!!! ብሩካን ናችሁ! ►►►►►►►►► THANKS FOR WATCHING ◄◄◄◄◄◄◄◄◄ 👉 DON'T FORGET TO 👍LIKE, ✍COMMENTS AND 👆SUBSCRIBE! 👈

28👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
>>>>> ከምሽቱ 11፡00 ጀምሮ! <<<<<< ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል!
نمایش همه...
🔥 31 10👍 6👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ቸርች እንዴት ነበር? (How was Church?) "...ልቤ እኔ ነኝ..." መጽሐፈ ምሳሌ 4:23 አማ05 [23] ልብ የሕይወት ምንጭ ስለ ሆነ ልብህን ከሁሉ ነገር አስበልጠህ ጠብቀው። Proverbs 4:23 TPT [23] So above all, guard the affections of your heart, for they affect all that you are. Pay attention to the welfare of your innermost being, for from there flows the wellspring of life. ✍️ በመፅሀፍ ቅዱስ ትርጉም ልብ በደረታችን በኩል ያለው ደም የሚረጨው ሳይሆን፤ ልብ የእኛ ማንነት የሚቀመጥበት እና የሚገለጥበት ቦታ ነው። የልባችን ልህቀትና ከፍታ ደግሞ ለሕይወታችን ልህቀትና ከፍታ ምክንያት ይሆናል። የልብ ስፋታችን እና ርቀት ያክል በሕይወታችን የምንሄደውን ርቀት ይወስናል። ምክንያቱም ልባችን ጋር ያለ እና የገባ ነገር ሕይወታችንን ሊወስን ስለሚችል ነው። #ልባችን_የመንፈሳችን_እና_የነፍሳችን_ውህድ ነው፤ የተለያዩ አይነት የልብ ሁኔታዎች አሉ እነርሱም፦ የደነገጠ ልብ፣ የታመመ ልብ፣ የተቆጣ ልብ፣ በደስታ ያበደ ልብ፣ የማያርፍ ልብ፣ ንጹህ ልብ እና ወዘተ ናቸው። በመጨረሻም ልባችን የሀሳባችን ክፍል ሲሆን ሕይወታችንን የመቆጣጠር አቅም አለው። ወደ ልባችን እንዲገቡ የፈቀድንላቸው ነገሮች ልባችንን የመቆጣጠር አቅም አላቸው፤ ልባችንን የተቆጣጠረ ነገር ደግሞ ሕይወታችንን የመቆጣጠር አቅም አለው። ስለዚህ ልበ‍ኣችን እኛነታችንን ይገልጣል ደግሞም አይናችንን እና ጆሮአችንን በመጠበቅ ልባችን ጋር የሚገባውን መጠበቅ እንችላለን። ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ ቀን እሁድ 18/08/2016 ⛪️ የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ መልካም ምሽት!
نمایش همه...
89👍 16🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
“ከትንሽ ለመጀመር በጣም ትልቅ ከሆንክ፤ ትልቅ ለመሆን በጣም ትንሽ ነህ ማለት ነው።!!!” “ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል።” መጽሐፈ ኢዮብ 8 : 7 አማ54 “If you are too big to begin small, then you are too small to end up big.!!!” Word of wisdom!!! # Rev Tezera Yared
نمایش همه...
80🔥 12👍 11👏 4
نمایش همه...
Pastor Tezera Yared (Glorious Life Church) | Pastor Tezera Yared (Glorious Life Church)'s live audio

Our vision is to take out nations of the world from spiritual failure and lead them to glorious life and excellence!

👍 22 4🔥 2