624
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
👉 ትላንት በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች
ፉልሀም 2-3 ኤቨርተን
ሼፊልድ ዩናይትድ 0-1 ዌስትሀም
ሊድስ 0-0 አርሰናል
ሊቨርፑል 3-0 ሌስተር ሲቲ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 - 11ኛ ሳምንት
ናንቴስ 1-1 ሜትዝ
ዲዮን 0-1 ሌንስ
ሞንፔሌ 4-3 ስትራስበርግ
ሬምስ 0-1 ኒስ
አንገርስ 0-1 ሊዮን
ሊል 4-0 ሎሪዬንት
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ - 8ኛ ሳምንት
ፍራይቡርግ 1-3 ሜይንዝ
ኮሎኝ 1-2 ዩኒየን በርሊን
🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ - 8ኛ ሳምንት
ፊዮሬንቲና 0-1 ቤኔቬንቶ
ኤስ ሮማ 3-0 ፓርማ
ኢንተር 4-2 ቶሪኖ
ቬሮና 0-2 ሳሱሎ
ዩዲኒዜ 1-0 ጄኖዋ
ናፖሊ 1-3 ኤሲ ሚላን
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ - 10ኛ ሳምንት
ኢባር 0-0 ሄታፌ
ካዲዝ 0-1 ሪያል ሶሴዳድ
ግራናዳ 1-3 ቫላዶሊድ
አላቬስ 2-2 ቫሌንሽያ
ትላንት ከተደረጉት የ 9ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ቡኃላ የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል።
1. ቶተንሀም
2. ሊቨርፑል
3. ቼልሲ
4. ሌስተር ሲቲ
5. ሳውዝሃምፕተን
6. ኤቨርተን
.
.
10. ማን ዩናይትድ
11. አርሰናል
.
13 ማን ሲቲ
ሮሜሉ ሉካኩ ደምቅ ነበር !!
ኢንተር አስገራሚ በሆነ የውጤት ቅልበሳ ቶሪኖን ከሁለት ለዜሮ ከመመራት ተንስቶ አራት ለሁለት ሲረቱ ሉካኩ በሁሉም ጎሎች ላይ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
🅰 64'
⚽️ 67'
⚽️ 84'
🅰 90'
ፔር ኤሜሪክ ኦባሚያንግ በ2020/21 የዉድድር ዓመት ግብ ማስቆጠር ተስኖት እያየን እንገኛለን፡
ከ ፉልሃም ጋር — ✅
ከ ዌስት ሃም ጋር — ❌
ከ ሊቨርፑል ጋር — ❌
ከ ሼፍልድ ዩናይትድ ጋር — ❌
ከ ማን ሲቲ ጋር — ❌
ከ ሌስተር ሲቲ ጋር — ❌
ከ ማን ዩናይትድ ጋር — ❌
ከ አስቶንቪላ ጋር — ❌
ከ ሊድስ ዩናይትድ ጋር — ❌
በሜዳው የማይበገረው ሊቨርፑል
ሊቨርፑሎች በትናንትናው ምሽት ሌስተር ሲቲን በሜዳቸው አንፊልድ በማሸነፍ በሜዳቸው ያደረጓቸውን ያለፉት 64 ጨዋታዎች ላይ ባለመሸነፍ አዲስ ክብረወሰን ማስመዝገብ ችለዋል።
በተጨማሪም ክለቡን ባሳለፍነው የክረምት ዝውውር የተቀላቀለው ዲያጎ ጆታ በሊቨርፑል ታሪክ በመጀመሪያዎቹ 4 በሜዳው ያደረጋቸው ጨዋታዎች ላይ ግብ በማስቆጠር አዲስ ክብረወሰን ማስመዝገብ ችለዋል።