cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

♥ ጀነት እንገናኝ ♥

ውድ የጀነት ተሳፋሪዎች : አጭር የጀነት መግቢያ መንገዶችን ይዘን አብረን ወደ ጀነት እና በቃ ጀነት እንገናኝ ። if jannah is Ur dream hold tight 2 Ur deen. ለጀነት ሰውን እንጋብዝ #share ለማንኛውም አስተያየት እና ሀሳብ ካላቹ በውስጥ ጣፍ ጣፍ ያድርጉልን ✍✍ @Romislamic_Bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
955
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

💧የአላህን ትእዛዛት በመፈፀም ላይ ሰብር አድርግ 💧ከከለከለህ ነገር በመራቅ ላይ ሰብር አድርግ 💧በሚያሳምሙ ቀደሮችም ላይሰብር አድርግ 🌴ከዚያ ጀነት ውስጥ ይህን ትሰማለህ ¤ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን(ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው¤       [አራዕድ 24 ] @jenet8
نمایش همه...
1
❤ 1
💧የአላህን ትእዛዛት በመፈፀም ላይ ሰብር አድርግ 💧ከከለከለህ ነገር በመራቅ ላይ ሰብር አድርግ 💧በሚያሳምሙ ቀደሮችም ላይሰብር አድርግ 🌴ከዚያ ጀነት ውስጥ ይህን ትሰማለህ ¤ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን(ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው¤       [አራዕድ 24 ] @jenet8
نمایش همه...
1
መልካም ስራ መልካም ስነምግባር ነው። ሀጥያት ማለት ስትሰራው የምተጠራጠርበትና ሰዎች ያውቁብኛል ብለህ የምትፈራው ነው። (ነብዩ ሙሀመድ(ሰዐወ) Share & join 👇👇👇👇👇👇 @jenet8
نمایش همه...
👍 1
❤️
👍
🏆ሙኡሚን ከዚክር ቦዝኖ አያውቅም 🏆 🌈የማታ አዝካር🌈 ‘አልሏሁምመ ቢከ አሰበሕና ወቢከ አምሳይና፤ ወቢከ ነሕያ ወቢክ ነሙውት፤ ወኢለይከኑሹወር  👉አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ /ቲርሙዝይ/ .’  ======================== اَللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّيْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِيْ وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوْءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوْءُ بِذَنْبِيْ فَاغْفِرْ لِيْ فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوْبَ إِلاَّ أَنْتَ. ‘አልሏሁምመ አንተ ረብቢ ላኢላህ ኢልላ አንተ፤ ኸለቅተኒ ወአነ ዐብዱከ ወአነ ዐለ ዐሕዲከ ወወዐዲከ መስተጠዕቱ አዑዙ ቢከሚን ሸርሪ ማስነዐቱ አቡዑ ለከ ቢኒዐመቲክ ዐለይየ ወአቡኡ ቢዘንቢ ፈግፈርሊ ፈኢንነሁ ላየግፈሩዝኩኑ ውብ ኢልላ አንተ  👉አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡’ ========================= اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَصْبَحْتُ أُشْهِدُ وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَمَلاَئِكَتَكَ وَجَمِيْعَ خَلْقِكَ، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيْكَ لَكَ، وَأَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُكَ وَرَسُوْلُكَ. (4×) አልሏሁምመ ኢንኒ አሰበሕቱ ኡሽሒዱከ ወኡሸሒዱ ሐመለተ ዐርሺክ፤ ወመላኢከተከ ወጀሚዓ ኀልቂከ፤ አንከ አንተአሏህ ላኢላሃ ኢለላ አንተ ወሕደክ ላሸሪከ ለከ፤ ወአነ ሙሐመደን ዐብዱከ ወረሱሉከ] ☞አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ /መላዕክትን/ ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡ /አቡዳውና ቡኻሪ/ ======================== اَللَّهُمَّ مَا أَصْبَحَ بِيْ مِنْ نِعْمَةٍ أَوْ بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيْكَ لَكَ، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ. ‘አልሏሁምመ ማ አሰበሃ ቢሚንኒዕመቲን አው ቢ አሃዲን ሚን ኸልቂከ ፊሚንከ ወሕደከ ላሸሪከ ለከ፤ ፊለከል ሐምዱ ወለከሹክር ☞አላህ ሆይ በኔ ወይም በፍጡራንህ በአንድ ለይ ያነጋው፤ ፀጋ ከአንተና ከአንተ ብቻ የመነጨ ነው፡፡ አጋር የለህም፡፡ ምስጋናና ውዳሴ ይገባሃል፡፡ ========================= حَسْبِيَ اللهُ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ هُوَ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَهُوَ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيْمِ. (7×) ‘ሐሥቢየልላሁ ላኢላህ ኢላሁ ዐለይሒ ተወክከልቱ ወሁወ ረብቡል ዐርሺል ዐዚም  ☞አላህ በቂዬ ነው፡፡ ከርሱ ሌላ ሊመለክ የሚገባው ሀይል የለም፡፡ በርሱ ተመካሁ፡፡ እርሱ የታላቅ ዐርሽ ጌታ ነው፡፡ ሰባት ጊዜ፡፡ ====================== @truth_coll @truth_coll
نمایش همه...
🍚የነጭ ሽንኩርት የጤና ጥቅሞች🍚 👉በነጭ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር በፈንገስ ምክንያት ለሚከሰቱ የቆዳ ሕመሞች መድኃኒትነት አለው፡፡ 👉በከፍተኛን ደረጃ ባክቴሪያንና ቫይረሶችን የማጥፋት ብቃት ያለው የምግብ ዓይነት ነው፡፡ 👉ነጭ ሽንኩርት በውስጡ የደም መርጋትን የሚከላከል ንጥረ ነገርን ይይዛል፡፡ የደም ግፊት መጨመርን ይከላከላል፡፡ 👉ከዕድሜ መጨመር የተነሳ የሚከሰት የደም ቧንቧ ጥበትን የመከላከል ጥቅም ያለው ነጭ ሽንኩርት ይህንን በማድረግ በደም ቧንቧ ጥበት ምክንያት የሚከሰት የልብ ሕመምን ይከላከላል፡፡ ✔በሰውነታችን ውስጥ ያለውን የኮሌስትሮል መጠን በመቀነስ በደም ቧንቧ ላይ የሚገኘውን የስብ መጠን እንዲቀንስ ያድርጋል፡፡ ሰውነታችን በአለርጂ እንዳይጠቃ የማድረግ አቅምም አለው፡፡ በሰውነት ላይ ለሚወጣ ሽፍታና ✔በአንዳንድ ነፍሳት ምክንያት የሚወጣንን ሽፍታም ይከላከላል፡፡ ✔ነጭ ሽንኩርት በጉንፋን የመያዝ ሁኔታን በከፍተኛ ደረጃም ይቀንሳል፡፡ከተያዝንም በኋላ እንዳይበረታብን ቶሎም እንድንድን ይረዳል፡፡ ✔ነጭ ሽንኩርት በሰውነታችን የሚመነጨውን የኢንሱሊን መጠን መጨመርና በደም ውስጥ የሚገኙትን የስኳር መጠን በመቆጣጠር ለስኳር ሕመም ጠቀሜታነት ይሰጣል፡፡ ✔የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ጥርሳችንን በሚያመን ቦታ ላይ በማድረግ ባክቴሪያዎችን ማጥፋትና ሕመምን የመቀነስ ጥቀም አለው፡፡ እባክዎ ሼር ያድርጉት sharing is happiness @jenet8
نمایش همه...
👍
👎