fa
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

کانال بسته

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

نمایش بیشتر
3 939
مشترکین
-624 ساعت
-267 روز
-9930 روز
آرشیو پست ها
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለምትጠቀሙ ብቻ New UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Forever 150 (AF-VIP Fix 🔥 Fix YouTube 18_7_2025 @GoldstarHDbot

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ Original UI 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Forever 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 18_7_2025 @GoldstarHDbot

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix Net Audio (ማንኛውም ቻናል እያያችሁ ሪሞታችሁ ላይ Audio Button ስትነኩ የተለያዩ የራዲዩ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ትችላላችሁ ለምሳሌ ብስራት ራዲዮ, ሸገር FM, ኢትዮ FM 107.8, JFM 106.7, ትርታ ራዲዮ, ጣዕም ራዲዮ, አራዳ FM, አዋሽ ራዲዮ, 97.1, EBC Radio, EBC 104.7, OBN Radio, VOA አማረኛ, DW አማረኛ, Solar Music, የኔ Vibe, Ethiopicalink, Ethio Best, እሪበከንቱ, ጃኖ ራዲዮ, ኦርቶዶክስ መዝሙር, ኦርቶዶክስ መዝሙር2, ፕሮቴስታንት መዝሙር, ፕሮቴስታንት መዝሙር2, Habesha Menzuma, Habesha Neshida, የቤኪጃ ሙዚቃ, የቤኪጃ ሙዚቃ2, የቤኪጃ መረጃ, እንግሊዘኛ ሙዚቃ, እንግሊዘኛ ሙዚቃ ከ 18+, እንግሊዘኛ ሙዚቃ2, የስልጤ መንደር ወዘተ...) 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @ShegarDishSoftware 11_2_2025 V3.13h

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Updated IKS Funcam 150 (AF-VIP Fix) 🔥 Fix YouTube 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 18_7_2025 V3.17

⚠️New softwares will be released F-Share 150 & F-Cam 150 African Vip Package will be back soon

🙂24H Sport የ 3ወር የ 6 ወር የ 1 አመት ባላቹበት ሆናቹ በፍጥነት ለማስሞላት ብቸኛው አማራጭ ሸገር ዲሽ ብቻ ይጠቀሙ። LEG N24 Pro iron Popular T40 Pro Popular T4
🙂24H Sport የ 3ወር የ 6 ወር የ 1 አመት ባላቹበት ሆናቹ በፍጥነት ለማስሞላት ብቸኛው አማራጭ ሸገር ዲሽ ብቻ ይጠቀሙ። LEG N24 Pro iron Popular T40 Pro Popular T40 Extreme 3ወር  500ብር 6ወር    800ብር 1 አመት  1500ብር ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ ✔️TeleBirr ➡️+251913064008 ✔️ CBE Birr +251913064008     ✔️ንግድ ባንክ                1000280375547               Sani Mustefa Ali አስቸኳይ ከሆነ +251912341710 ይደውሉ @ShegarDish08        ሸገር ዲሽ✌️

🚩🚩🚩🚩 ⚡️⚡️ 😃24H SPORT ወደ 4 ቻናል ማሳደጉን ተከትሎ የበፊቶቹ ስለሚጠፉ በነዚህ Frequency 11090 Hor 30000 ቁጥሮች Search አድርጉ ካልቻላችው ደግሞ🫴 Channe
🚩🚩🚩🚩 ⚡️⚡️ 😃24H SPORT ወደ 4 ቻናል  ማሳደጉን ተከትሎ የበፊቶቹ ስለሚጠፉ በነዚህ Frequency 11090 Hor 30000 ቁጥሮች Search አድርጉ ካልቻላችው ደግሞ🫴 Channel List ድርድር Software 🫴👇 @ShegarDishSoftware

👆የሔ የ LEG N24 Pro Iron & Popular ሪሲቨሮች የሚሆን ቻናል List ነው። ➡️Add 24H SPORT 1HD 24H SPORT 2HD 24H SPORT 3HD 24H SPORT 4HD All Ethio Sat 57E ድርድር የያዘ All amos 4w (ከተመለሰ ) All Nilesat 7w እነዚህን ቻናል ድርድር ያያዘ ነው @ShegarDishSoftware

All 24H Channel List .bin2.51 KB

💔 XCRUISER V8 4k Andriod TV Box ➡️ የራሱ256GB Storage እና 8GB RAM ስላለቸው የተለያዩ Application በመጫን መጠቀም ይችላሉ። ➡️ከስልካቹ ወደ Tv Smart V
+3
💔 XCRUISER V8 4k Andriod TV Box ➡️ የራሱ256GB Storage እና 8GB RAM  ስላለቸው የተለያዩ Application በመጫን መጠቀም ይችላሉ። ➡️ከስልካቹ ወደ Tv Smart View Cast ያደርጋሉ። ➡️Android Version 14 የሆነ ➡️በተጨማሪነት 2ት USB Flash ይቀበላል Direct LAN Cable Network ይቀበላል። ➡️Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት። ➡️ "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን ➡️ከ playstore ላይ የፈለጉትን App መጫን ይችላሉ። ➡️በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል ➡️NOVA TV የ ሀገር ውስጥ ቻናሎች ያለምንም ዲሽ በ Wifi ብቻ ለመጠቀም። ➡️ያላቹበት Delivery ይላካል አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ ይደውሉ ያገኙናል፡፡ In Box  ✉️✔️@Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 @ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

🙂 LEG A11 4K ANDROID Tv BOX ማንኛውም Tv Smart Andriod ማድረጊያ ➡️16GB/2GB RAM ➡️Android version 12 የሆነ ➡️ሁሉም ተፈላጊ Application የተጫኑ
🙂 LEG A11 4K ANDROID Tv BOX ማንኛውም Tv Smart Andriod ማድረጊያ ➡️16GB/2GB RAM  ➡️Android version 12 የሆነ ➡️ሁሉም ተፈላጊ Application የተጫኑበት Youtube ፣ Netflix ፣ ETV IPTV ፣ Cricfy & Yacine Tv & NOVATV እና ሌሎችም ነፃ ኳስ ማሳያ app የተጫነበት ➡️Etv pro Iptv Andriod ነፃ የ2 ወር ነፃ የተሞላበት ነው አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ  ያገኙናል፡፡ In Box 📨  @Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 📱@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

🙂 TV STICK ቅናሹ Tvያችንን Smart Android ማድረጊያ ➡️በ128GB Storage በ 8GB RAM ➡️IR REMOTE! ➡️FLASH ይቀበላል! ➡️ቅናሽ ዋጋ and ቅናሽ quality ➡️
+1
🙂 TV STICK ቅናሹ Tvያችንን Smart Android ማድረጊያ ➡️በ128GB Storage በ 8GB RAM ➡️IR REMOTE! ➡️FLASH ይቀበላል! ➡️ቅናሽ ዋጋ and ቅናሽ quality ➡️Android Version 15 አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ  ያገኙናል፡፡ In Box 📨  @Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 📱@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

🙂Nilesat 7w Satellite ተጠቃሚዎች ➡️Kartoon Channel በ English ቋንቋ ለልጆች የሚሆን አሪፍ ቻናል። ➡️World Fashion Channel ለ አዋቂዎች ፋሽን አለባበስ ለሚ
+2
🙂Nilesat 7w Satellite ተጠቃሚዎች ➡️Kartoon Channel በ English ቋንቋ ለልጆች የሚሆን አሪፍ ቻናል። ➡️World Fashion Channel ለ አዋቂዎች ፋሽን አለባበስ ለሚመቻቹ የሚሆን ቻናል ➡️ESAN TV የ ፖለቲካ ወሬ ለሚመቻቹ የሚሆን ቻናል ✔️ Nilesat 7w ✔️11499 H 27500 በዚ Frequency Search አድርጋቹ መመልከት ትችላላቹ። @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ LEG N24+ULTRA JAGUAR Software ነው 👁What's New👁 🔥 Updated IKS ForeverPro 149 🔥 Fix YouTube 🟥 🔥 fix some bugs 27_05_2025 @ShegarDishsoftware

👆👆👆ይሔ ሶፍትዌየር የLEG H14 ፣M18 ፤ M18 Pro እና N24 New ( 2020 model ) ነው ➡️መጀመሪያ ወደ Funcam ለተቀየሩት ሚሆነው። What's New 📹FIX YOUTUBE Problem  youtube ፀዴ ሁኖ እንዲሰራ ተደርጓል አሁን ላይ እንደ android Box ፅድት ብሎ ይሠራል 1.Update server149; 2. Add MangoPlayer. 3. fix youtube;👉 4⚙️FIX some bug`s (refresh) አጫጫን ወደ Funcam ለመለወጥ🫴 https://t.me/ShegarDishSoftware/5239 @ShegarDishSoftware Date 8_ 7_2025

🎲Disk Switch ምንድን ነው🙂 ➡️Disk Switch የተለያዩ ሳተላይቶችን ወደ አንድ ሪሲቨር ለመላክ የሚያገለግለን item ሲሆን ስዊቹም እላዩ ላይ ብዙ አይነት Port ያለው ሲሆን ባለ 4
🎲Disk Switch ምንድን ነው🙂 ➡️Disk Switch የተለያዩ ሳተላይቶችን ወደ አንድ ሪሲቨር ለመላክ የሚያገለግለን item ሲሆን ስዊቹም እላዩ ላይ ብዙ አይነት Port ያለው ሲሆን ባለ 4 Switch port 1/2/3/4 or port A/B/C/D ወይም ባለ 8 Switch port 1 እስከ 8 or ከ A እስከ H port መሰኪያ ይኖራቸዋል በ ነዚህም port መሰኪያ አማካኝነት የተለያዩ ሳተላይቶችን ወደ ሪሲቨራችን በመላክ በአንድ ሪሲቨር 4 ወይም 8 ሳተላይቶችን መጠቀም ያስችለናል ይህም የሚሆነው የምንፈልጋቸውን ሳተላይቶች ከሰራን ቡኃላ ከ ሰሀኖቹ ከ LNBዎቹ ወደ ስዊቹ Port ላይ በመሰካት ካሰርን ቡኃላ ሪሲቨራችን ላይ Menu Installation ውስጥ በመግባት Disk 0.1 port ማስተካከል ይኖርብናል። 💘ለምሳሌ ➡️NileSat እና Ethiosat ከሰራን ቡኃላ የ Nilesaቱን  ገመድ Switch Port 2 ላይ እንሰካለን የ Ethiosaቱን ገመድ ደሞ Switch port 3 ላይ እንሰካለን ከዛ ከቤት ከሪሲቨሩ ወደ ጣራ የሚመጣውን ገመድ Switch ላይ ሪሲቨር የሚል አለ እሱ ላይ እንሰካለን ከዛ ቤት በመግባት በሪሞታችን ሪሲቨሩ Menu  Installation Antena Setup ውስጥ በመግባ Satlite Nilesat ካደረግን ቡኃላ ወደታች በመውረድ Disk 0.1 ላይ Port 2 ወይም LNB 2 ማድረግ ይኖርብናል ከዛ Save  እና Search ማድረግ በመቀጠል ደሞ Satlite Ethiosat / Nss 57 ከመረጥን ቡኃላ ወደ ታች በመውረድ Disk 0.1 port 3 ወይም LNB 3 በማድረግ Save እና Search እናደርገለን ከዛ በአንድ ሪሲቨር 2 Satlite ተጠቀምን ማለት ነው። ➡️Switch ባለ 4 እና ባለ 8 ገበያ ላይ ይኖራል ዋጋቸውም ባለ 4 ከ100Birr / 150Birr  ባለ 8Switch ደሞ ከ 500/600Birr ይሆናሉ። አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡ In Box 📨  @Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 📱@ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

🚩🚩🚩🚩 ⚡️⚡️  🚩🚩🚩 😃Eutelsat 36°E AF-VIP D*tv ቻናሎች መስተካከል ላይ ናቸው በጥቀት ቀናት በጥራት መስራት ይጀምራሉ። 📲@ShegarDish08

🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷 ✔️SPTV           ✔️🥭 Mango Coin ✔️24H Sport                  ✔️VIP ✔️  Apollo                      ✔️  Etv pro iptv ✔️AF-VIP                      ✔️  My HD ✔️Forever                      ✔️MorePlex ሁሉም አለን ።                    Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ አስቸኳይ ከሆነ +251912341710 ይደውሉ

አሁን Live Club world Cup🏆🏆ጨዋታዎች 04:00 👑 ቼልሲ 🆚 ፍሉሜንዜ 🏅 ➡️EthioSat SPTV 2HD ➡️YehSat 52.5 ATN & Tv Varziah ➡️Blintersat 24H
+2
አሁን  Live Club world Cup🏆🏆ጨዋታዎች     04:00 👑 ቼልሲ  🆚 ፍሉሜንዜ 🏅 ➡️EthioSat SPTV 2HD ➡️YehSat 52.5 ATN & Tv Varziah ➡️Blintersat    24H Sport 1HD ✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / MorePlex   / Apollo /  Forever /  Etv Pro / MY HD  iptvዎች ለማስሞላት  @Must08 ያናግሩን። ⚡️@ShegarDish08