fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

کانال بسته

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

نمایش بیشتر
3 754
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-3930 روز
آرشیو پست ها
😍 አለም በጉጉት የሚጠብቀው የኤልክላስኮ ጨዋታ 🔵 ባርሰሎና 🆚 ሪ.ማድሪድ ⚪ 👉 | ረቡዕ ምሽት 4:00 | 🕚 ✏️ || በስፔን ላሊጋ የሚንጊዜም ተቀናቃኞቹ ባርሳ ከማድሪድ የሚያደርጉት ፊልምያ በዓለም እግር ኳስ አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት ይጠበቃል፤ ከእግር ኳሱም ባለፈ በፖለቲካውም ካታሎናዊያን ከስፔን ለመገንጠል ጫፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን ከምንም በላይ ደግሞ የሁለቱም ደጋፍዎች ማሸነፍን ከዋጫው በላይ ቦታ ይሰጡታል። ◾️ || ሁለቱም ቡድኖች በስፔን ላሊጋ ደረጃ ሠንጠረዥ በእኩል ነጥብ በጎል ብቻ የምበላለጡ ሲሆን ይህን ጨዋታ የምያሸንፍ ቡድን በሦስት ነጥብ ልዩነት ደረጃ ሠንጠረዡን ይመራል። 🔵|| ባርሰሎና በ16 ጨዋታ በ35 ነጥብና በ23 ንፁ ግብ ሠንጠረዡን ስመራ ⚪ || ሪ.ማድሪድ ደግሞ በ16 ጨዋታ በ35 ነጥብና በ21 ንፁ ግብ ይከተለዋል ⭐ || ኮከብ ግብ አስቆጣሪነቱን ደግሞ ሊዮ ሜሲ እና ካሪም በንዜማ በእኩል 12 ግቦች አንገት ለአንገት ተናንቋሉ። ◾️|| ይህ በዓለም ትኩረት የምሰጠው ትልቁ የእግር ኳስ ግጥምያ በካታልያኑ ካምፒኑ ስታድዬም በቀን 8/4/12 ዓም ረቡዕ ምሽት 4:00 ይደረጋል። የስፔን ላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ 1⃣ ባርሴሎና- 35 2⃣ ሪያል ማድሪድ - 35 የከፍኛኝ ግብ አስቆጣሪዎች ⚽️ ሊዮኔል ሜሲ - 12 ⚽️ ከሪም ቤንዜማ - 12

😍🛰AzerSpace 46° 📺CBC_SPORT HD 🔺11134 H 27500 🔐Biss Key : 13 13 13 13 13 13 13 13 📺AzTV 🔺11175 H 27500 🔐Biss Key: 12 34 56 9C 65 43 21 C9 📺Idman 🔺11175 H 2700 🔐Biss Key: 34 53 45 CC 34 53 45 CC 📺Ictimai TV 🔺11175 H 27500 🔐Biss Key: 12 12 12 36 12 12 12 36 ሸገር ዲሽ✌️

😍ጥቂት ፍሬ እጄ ላይ ያለ LNB ፈለጊ +251913064008 ይደውል ዋጋ 650ብር መርካቶ

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1000HD++ ረሲቨር የ Nilesat, Yahsat, EBS HD አዳዲስ ቻናሎች ድርድር ሶፍትዌር ነው። ረሲቨሩ አዲስ ሞዴል መሆኑ ይታወቃል HEVC Support ያደርጋል ፣ ሁለት USB ይቀበላል፣ ዋጋው በጣም ቅናሽ ነው ማንኛውም ሰው መግዛት ይችላል፣ Beout Q Sport መክፈት ይችላል፣ ከ 9090 ረሲቨር ጋር ይመሳሰላል፣ ሪሞቱ የ 9090 ረሲቨር ነው፣ Patch Enable ለማድረግ F1+000 መጫን ነው፣ Biss Key ለመሙላት F1+333 ወይም አረንጓዴውን መጫን ነው፣ ሰርቨር Active ለማድረግ F1+666 መጫን ነው። ዋጋ 850

LIFESTAR1000HD++_Dump_17_12_2019.bin8.00 MB

😍VMade-TM8511 ምርጥዬ ፋይንደር አጠቃቀሙ እንደ Xcluzer Disk Swicth ያነባል ጥቂት ፍሬ እጃችን ላይ ይገኛል:: ዋጋ 2500ብር ብቻ +251913064008 ይደዉሉልኝ In Box @must08 ሸገር ዲሽ✌️

😍 የ ኢሮፓ ሊግ ድልድል✌️ 👇👇👇👇👇👇👇👇

😍ጥቂት ፍሬ እጄ ላይ ያለ LNB
😍ጥቂት ፍሬ እጄ ላይ ያለ LNB

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1000HD++ ረሲቨር የ Nilesat, Yahsat, EBS HD አዳዲስ ቻናሎች ድርድር ሶፍትዌር ነው። ረሲቨሩ አዲስ ሞዴል መሆኑ ይታወቃል HEVC Support ያደርጋል ፣ ሁለት USB ይቀበላል፣ ዋጋው በጣም ቅናሽ ነው ማንኛውም ሰው መግዛት ይችላል፣ Beout Q Sport መክፈት ይችላል፣ በ 9090 ረሲቨር ጋር ይመሳሰላል፣ ሪሞቱ የ 9090 ረሲቨር ነው፣ Patch Enable ለማድረግ F1+000 መጫን ነው፣ Biss Key ለመሙላት F1+333 ወይም አረንጓዴውን መጫን ነው፣ ሰርቨር Active ለማድረግ F1+666 መጫን ነው።

LIFESTAR1000HD++_Dump_15_12_2019.bin8.00 MB