ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 759
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
-4630 روز
آرشیو پست ها
3 759
ለ Ethio 360 ተከታታዮች
NileSat ላይ በ Mereja TV አማካኝነት መከታተል ትችላላችሁ።
ቻናሉ ሪሲቨራቹ ላይ ከሌለ👇
Frq 1636/V/27500 ሪሞታቹን በመጠቀም Search በማድረግ ይመልከቱ✌️
3 759
ETHIO 360 Tv እና መረጃ TVን በአንድ ላይ ይመልከቱ።
Frequency - 11636
Polarity - 27500
Symbol rate - Vertical
3 759
😱አዲስ ቻናል Nss 57 E ኢትዮ ሳት ላይ
🖥 TMH TV
👉 Tigrai Media House
🛰NSS 57°E(ETHIO SAT)
👉Tp- list 11105 H 45000
🔑FREE
3 759
👆👆👆 ይሔ
ይሔ በ አብዛኛው ገብያ ላይ የሚገኙት SD ወይም HD ያልሆኑት ሪሲቨሮች
On, load ብለው ቢቀሩ ወይም ወዲያው ቢጠፉ ምንም ምልክት ባያሳዩ በአጠቃላይ የሶፍትዌር ችግር ቢያጋጥም በቀላሉ በዚህ ሎደር ረሲቨሩ ሳንፈታ ማስተካከል የሚያስችለን ሎደር ነው።
3 759
👆👆👆 ይሔ
Lifestar 9200 ባለ1 ፍላሽ
Lifestar 9300 ባለ1 ፍላሽ
Lifestar 1000
Lifestar 2000
Lifestar 3000
Lifestar 4000
ሪሲቨሮች On,Load ብሎ ቢቀሩ ረሲቨሩ ሳየፈታ ማስነሻ ሎደር ነው።
3 759
👆👆👆ይሔ LIFESTAR በለ 1 usb የሆኑትን በሶፍትዌር ምክንያት ቀይ በርቶ ሲቀር አልያም ON ብሎ ቢቀርብን ረሲቨሩ ሳይፈታ በCOMPTER እና በRS ኬብል አመካኝነት እንዴት በቀላሉ ማስነሳት እንደምንችል አጭር ቪዲዬ ነው ተመልከቱት
3 759
👆👆👆ይሔ LIFESTAR 9090,9090 Mini,6060,8080,8585 በሶፍትዌር ምክንያት ቀይ በርቶ ሲቀር አልያም ቡት ብሎ ቢቀርብን ረሲቨሩ ሳይፈታ በCOMPTER እና በRS ኬብል አመካኝነት እንዴት በቀላሉ ማስነሳት እንደምንችል አጭር ቪዲዬ ነው ተመልከቱት
3 759
👆👆👆ይሔ
🇱🇮🇫🇪🇸🇹🇦🇷8080
🇱🇮🇫🇪🇸🇹🇦🇷6060
🇱🇮🇫🇪🇸🇹🇦🇷9090&Mini
ሲበላሽብን ወይም BOOT ብሎ ሲቆም ረሲቨሩ ሳንፈታ የምናስተካክልበት ማስነሻ ሎደር።
3 759
👆👆👆 ይሔ በአብዛኛው ገብያ ላይ የሚገኙት HD የሆኑት Coronet,Super Max,hdase የመሳሰሉት ሪሲቨሮች
On, load ብለው ቢቀሩ ወይም ወዲያው ቢጠፉ ምንም ምልክት ባያሳዩ በአጠቃላይ የሶፍትዌር ችግር ቢያጋጥም በቀላሉ በዚህ ሎደር ረሲቨሩ ሳንፈታ ማስተካከል የሚያስችለን ሎደር ነው።
3 759
👆👆👆 ይሔ በአብዛኛው ገብያ ላይ የሚገኙት HD የሆኑት Super Max,MEWE,EUROSTAR የመሳሰሉት ሪሲቨሮች
On, load ብለው ቢቀሩ ወይም ወዲያው ቢጠፉ ምንም ምልክት ባያሳዩ በአጠቃላይ የሶፍትዌር ችግር ቢያጋጥም በቀላሉ በዚህ ሎደር ረሲቨሩ ሳንፈታ ማስተካከል የሚያስችለን Orginal ሎደር ነው።
3 759
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱በcharge የሚሰሩ መብራት ኖረም አልኖረም በ5 ደቂቃ ውስጥ ዲሽ ለማስተካከል የሚረዱ!
😱IBRAVEBOX V8 🔥
✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ!
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው!
✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው!
✅Flash(USB) ይቀበላል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
💰ዋጋ - 3200 ብር ብቻ!
😱GTMEDIA V8🔥
✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ!
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው!
✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው!
✅Flash(USB) ይቀበላል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
💰ዋጋ - 3100ብር ብቻ!
😱Findsat 8600🔥
💥ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው
💥Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል!
💥የS2 Indicator ያለው!
💥Packed ከነሙሉ Accessorieው!
💥99 የተለያዩ Frequencyዎች መያዝ ይችላል!
💰ዋጋ - 2500 ብር ብቻ!
😱Vmade 8511🔥
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው
✅Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
✅Original እና ዋስትና ያለው!
✅ቆንጆ እና ጠንካራ የሚባል Board ያለው!
✅Packed ከነሙሉ Accessorieው!
💰ዋጋ - 2500 ብር!
😱PRIMIUM 9800
👉SWitch የ ሚያነብ
👉ባትሪ 3/4 ቀን የሚቆይ
👉በ 2000ብር ብቻ ያገኛሉ
አድራሻ
- መርካቶ ይርጋ ሀይሌ መተው ይደውሉልን
+251913064008
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
Inbox Admin @must08
Call 📱 +251913064008
