ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 937
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-7830 روز
آرشیو پست ها
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090 Diamond ወይም GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር ቻናል ድርድር ሶፍትዌር በውስጡ ሰርች የተደረጉ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E (EthioSat), AMOS 4°W አዳዲስ ቻናሎችን አካቷል ከናንተ የሚጠበቀው ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ ዲስክ ስዊች ማስተካከል ብቻ ነው በተጨማሪም የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ ይመቻችሁ ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔ ሶፍትዌር አይደለም ሶፍትዌር ከተጫነ በሗላ የሚጫን ቻናል ድርድር ነው።
21_9_2021
@ShegarDishSoftware
3 936
ይሄ የKing star KS 99HD prime ሪሴቨር ቻናል ድርድር የያዘ sdx ነዉ። በዉስጡ:-
✅AMOS 4°W (Yes Sport)
✅Yahsat (TV VARZISH)
✅NSS 57°E (ETHIO SAT
✅Nilesat (beIN Sport )
የእነዚህን ሳተላይቶቻ ቻናል ይዟል ከእናንተ ሚጠበቀዉ አዉርዳቹ ሪሴቨራቹ ላይ መጫን ብቻ ነዉ። በመቀጠል ስዊች Port ማስተካከል ብቻ ነዉ።
⚠️ማሳሰቢያ
ይሄ Software #አይደለም (Channel list file) ነዉ ጥቅሙም Search በማድረግ ምታጠፉትን ጊዜ ይቆጥብላቹሀል።
@ShegarDishSoftware
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ GoldStar 9000 Ghost ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Bluetooth Function
🔥 Add Apollo5 IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል)
🔥 Add sat2iptv ሁሉንም Bein Sport package 1 አመት በነፃ ማየት ትችላላችሁ
🔥 Add Hide WIFI SSID Finder
🔥 Add YouTube
🔥 Add Amharic Font reader
🔥 ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል
🔥 Add Super Bolt IKS
🔥 Add Super Bolt IPTV
🔥 Add SDS Master And Slave Function
🔥 Add Extreme IPTV
🔥 Add Local IPTV
🔥 Add Dolby Audio System
🔥 Add G-M Screen All Function
🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's (ኳስ ስናይ የፈለግነውን ቻናል በአማረኛ እና እንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መጠቀም እንችላለን
👁መረጃ👁
Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ሰርቨር Active ለማድረግ Server ውስጥ ገብታችሁ 3 ቁጥርን ነክታችሁ yes በሉት, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም gxrom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል።
@ShegarDishSoftware
13_9_2021
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS1000++ አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Fix Super G-Share Plus Connecting Problem
👁መረጃ👁
Server እና Patch Enable ለማድረግ ቻናል ሰርች አድርጋችሁ Full Screen ላይ 6666 መጫን ነው።
@ShegarDishSoftware
13_9_2021
3 936
ይሄ የKING STAR 7060 አዲስ Software ነዉ።
🔥Dolby Digital , Dolby Digital Plus Sound System Support.
Amos ላይ MTV.. ቻናሎች ድምፅ ላይ የነበረዉን ችግር አስተካክለነዉል።
@ShegarDishSoftware
10/9/2021
3 936
ይሄ የKING STAR 99HD PRIME አዲሱ ሶፍትዌር ነዉ።
🔥Add Amharic Font reader On YouTube and flash reader.
ማሳሰቢያ ⚠️
👉ሶፍትዌር ከጫናቹ በዋላ ሪሴቨሩን Factory Default አድርጉት።
👉Forever Server Active ለማድረግ Menu ላይ ገብታቹ Network Setting ላይ Server Setting ታገኛላቹ 15 ቁጥር ላይ አድርጋቹ Server Type የሚለዉን ወደ Forever ትቀይሩታላቹ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በተን በመጫን Enable ማድረግ ነዉ።
@ShegarDishSofyware
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ SUPERSTAR SR-6565HD MEGA ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Automatic Patch Enable Function
🔥 Fix Some Bug
@ShegarDiahSoftware
6_9_2021
3 936
👆👆👆 ይሔ የ
🌴GOLDSTAR 7600HD
🌼GOLDSTAR 7700HD
🌾GOLDSTAR 7800HD
🌿GOLDSTAR 7900HD
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
🔥 Add YouTube Auto Next Play Option
🔥 Add All Ethiopian Radio Channels
🔥 Add 70 Second Video Delay Option
🔥 የፈለግነውን ቻናል በአማረኛ እና በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ማየት እንችላለን።
🔥 Add Ethio Share Server ለሁሉም የ GoldStar, 7600, 7700, 7800, 7900 ሞዴሎች ነፃ አንድ አመት ተሞልቷል Connect ማድረግ ብቻ ነው።
👁መረጃ👁
ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨሩ Boot ብሎ ቢቆም ለማስተካከል መጀመርያ ይሔንን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ትቀይሩትና ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
@ShegarDishsoftware
13_9_2021
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 6060HD SMART እና የ LIFESTAR 8080HD SMART አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም Amos 4°W Yes Package ቻናሎችን በነፃ ይከፍታል)
🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል)
🔥 Add Hide WIFI SSID Finder
🔥 Add YouTube
🔥 Add Amharic Font reader
🔥 Open Nss 57°E Ethiosat MBC Sound problem
🔥 Add Net Radio
🔥 ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል
🔥 Add Super Bolt IPTV
🔥 Add SDS Slave Function
🔥 Add Extreme IPTV
🔥 Add Local IPTV
🔥 Add Dolby Audio System
🔥 Add G-M Screen Function
🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's
👁መረጃ👁
ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል።
@ShegarDishSoftware
13_9_2021
3 936
ይሄ የKING STAR 7060 ሪሴቨር ቻናል ድርድር የያዘ sdx ነዉ። በዉስጡ:-
✅AMOS 4°W (Yes Sport)
✅Yahsat (TV VARZISH)
✅NSS 57°E (ETHIO SAT
✅Nilesat
የእነዚህን ሳተላይቶቻ ቻናል ይዟል ከእናንተ ሚጠበቀዉ አዉርዳቹ ሪሴቨራቹ ላይ መጫን ብቻ ነዉ። በመቀጠል ስዊች Port ማስተካከል ብቻ ነዉ።
⚠️ማሳሰቢያ
ይሄ Software #አይደለም Software ከጫናቹ ቡኃላ የምትጭኑት (Channel list file) ነዉ ጥቅሙም Search በማድረግ ምታጠፉትን ጊዜ ይቆጥብላቹሀል።
@ShegarDishSoftware
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090 Diamond ወይም GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር ቻናል ድርድር ሶፍትዌር በውስጡ ሰርች የተደረጉ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E (EthioSat), AMOS 4°W አዳዲስ ቻናሎችን አካቷል ከናንተ የሚጠበቀው ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ ዲስክ ስዊች ማስተካከል ብቻ ነው በተጨማሪም የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ ይመቻችሁ ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔ ሶፍትዌር አይደለም ሶፍትዌር ከተጫነ በሗላ የሚጫን ቻናል ድርድር ነው።
10_9_2021
@ShegarDishSoftware
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS-9090HD Mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Fix WiFi SSID Finder Option Problem
🔥 Fix Server Network Problem
🔥 Fix Some Bug
@ShegarDishSoftware
10_9_2021
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS-9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Fix WiFi SSID Finder Option Problem
🔥 Fix Server Network Problem
🔥 Fix Some Bug
@ShegarDishSoftware
10_9_2021
3 936
👆👆👆ይሔ
የ SuperMax F18 Super Tech ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው አሁን ገበያ ላይ የሚገኙትን አዲሶቹ SM -F18 ሪሲቨሮች የድሮውን ሶፍትዌር ስትጭኑበት Burn Serial Number ብሎ የሚፅፈውን ያስተካክለዋል።
@ShegarDishSoftware
3 936
አዲስ #Software ለKING STAR 7060 HD
ማሳሰቢያ ⚠️👇
✅Server Setting ለማግኘት በመጀመሪያ ከላይ ያለዉን #Software ከጫናቹ በዋል ሪሴቨሩን Factory Default ታደርጉታላቹ በመቀጠል Network Setting ላይ Server Setting ታገኛላቹ።
✅1 አመት ነፃ Funcam ሰርቨር ታገኛላቹ።
27 /05 /2021
@ShegarDishSoftware
3 936
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS-9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Add Automatic Patch Enable Function
🔥 Fix Some Bug
@ShegarDishSoftware
3_9_2021
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
