ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 771
مشترکین
-124 ساعت
-117 روز
-4030 روز
آرشیو پست ها
3 770
😱Starsat x7 Extreme አሁን ላይ ያለ Internet ከOsn 7°w በተጨማሪ Amos 4°W Sport 1,2,34 እንዲከፍት ተደርጓል
Video ተመልከቱት
Brand እቃ😎
የገዛችሁ ሰዎች 😋😋😋👌👌
@ShegarDish08
3 770
😱ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ታላላቅ እና ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል
👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች::
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
09:30 | ኒውካስትል ከ ቼልሲ
12:00 | አስቶን ቪላ ከ ብራይተን
02:30 | ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ
05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዌስትብሮም
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1
01:00 | ብሬስት ከ ሴንት ኢቴን
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | አርሚንያ ቢልፊልድ ከ ባየር ሌቨርኩሰን
11:30 | ቦሩስያ ሞንቼግላድባህ ከ ኦግስበርግ
11:30 | ባየር ሚውኒክ ከ ወርደር ብሬመን
11:30 | ሆፈንሄም ከ ስቱትጋርት
11:30 | ሻልክ 04 ከ ወልፍስበርግ
02:30 | ኢንትራ ፍራንክፈርት ከ ሌፕዚሽ
04:30 | ኸርታ በርሊን ከ ዶርትሙንድ
🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ
11:00 | ክሮቶኔ ከ ላዚዮ
02:00 | ስፔዚያ ከ አታላንታ
04:45 | ዩቬንቱስ ከ ካግሊያሪ
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
10:00 | ሌቫንቴ ከ ኤልቼ
12:15 | ቪላሪያል ከ ሪያል ማድሪድ
02:30 | ሴቪያ ከ ሴልታ ቪጎ
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ባርሴሎና
❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv |
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
In Box @Must08
#Call +251913064008
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 770
😱 ዛሬ እሁድ ማታ የ Belgium Vs English ምርጥ ጨዋታ በነፃ ቻናል Football HD & Amos 4w / Sport 3HD ላይ ይከታተሉ:: @ShegarDish08
3 770
👉Coronen HD የመጀመርያውቹ
👉Wifi አንቴና አልቀበል ላላችሁ
👉Cccam አልክፍት ላላችሁ
👉 Usb Upgrade ላይ ሆናችሁ 6969 በመንካት Super Seeting ይመጣል
👉 በአቋራጭ Biss Key ለማስገባት Infoን 2 ጊዜ መንካት
@ShegarDishsoftware
3 770
😱 ዛሬ ቅዳሜ ማታ የ Spain Vs Switherland ምርጥ ጨዋታ በነፃ ቻናል IRB Varzish & Amos 4w / 5Sport ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08
3 770
😱 ዛሬ ቅዳሜ ማታ የ France Vs Portugal ምርጥ ጨዋታ በነፃ ቻናል Tv Varzish & IRB Varzish ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08
3 770
😱StarSat X7Extreme 4k ሪሲቨር ያለ Data ያለ Network OSN ላይ ያሉትን ሁለሉንም ቻናል ይከፍታል Brand እቃ😎
@ShegarDish08
3 770
♨️ latest Software ♨️
LEG N24+ Plus Oct 15 2020
New features are included
👉 Good Quality Sound System
👉 Enhancement on Display Quality
👉 Fast Channel opening time
👉 G share plus server upgraded into Gshare plus Version 2
👉 G share code recovery System
👉 Fast in Network and server connectivity
@ShegarDishSoftware
3 770
☝️☝️☝️ ይሔ የ Lifestar
9200,9300Gold
Lifestar Superstar V8
LifeStar 9200,9300 Mini
በ software ምክንያት On ብሎ ሲቀር
ወይንም Stack ሲየረግ የምንጠቀምበት Software ነው፡፡
@ShegarDishSoftware
3 770
ለ ሁሉም SoftCam Key ለሚቀበሉ ሪሲቨሮች የሚሆ አዲሱን የ Tv Varzish Biss የያዘ SoftCam Key ነው፡፡
SuperMax, I Box, Lifestar, Starsat,Tiger Etc...
@ShegarDishSoftware
Nov/2020
3 770
ለ ሁሉም SoftCam Key ለሚቀበሉ ሪሲቨሮች የሚሆ አዲሱን የ Tv Varzish Biss የያዘ SoftCam Key ነው፡፡
SuperMax, I Box, Lifestar, Starsat,Tiger Etc...
@ShegarDishSoftware
3 770
👆👆👆 ይሔ የ
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ።
👁Watt's New👁
🔥 Add Super G-Share Plus V3
🔥 በኔትወርክ ምክንያት Super G-Share Plus ቶሎ Connect የማያደርገውን ችግር አስተካክለነዋል።
🔥 በየጊዜው አዳዲስ ሶፍትዌር በጫናችሁ ቁጥር Super G-Share Plus Code እንዳይጠፋባችሁ ረሲቨራችሁ ላይ SAVE ያደርግላችሗል።
🔥 Fix 0 Button Shortcut Server Menu
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌር ስትጭኑ All አድርጋች ጫኑት ያለበለዚያ ON ብሎ ይቀርባችሗል።
@ShegarDish08
10_11_2020
3 770
💥 ዛሬ የተለቀቀ ሶፍትዌር
🗓 Update :- 09-11-2020
➽ በውስጡ ምን አዲስ ነገር አለው
► FIX---⬇
👉 Fix OSN አልሰራም የሚለውን አስተካክለነዋል
👉 Fast Auto Activation Code
⚠️ ማሳሰቢያ ለ KINGSTAR KS-7700 ሞዴል ONLY #ZOOM_REMOTE ብቻ የሚሆን ሶፍትዌር ነው።
@ShegarDishsoftware
