ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 925
مشترکین
-624 ساعت
-107 روز
-5330 روز
آرشیو پست ها
3 925
😱አዲሱን ቴሌግራም Update የማታውቋቸውን ሀገሮች ፅሁፎችን አረበኛ & አማርኛ ሌሎችንም ወደ እንግሊዘኛ መተርጎም ጀመረ እኔ ለመጀመርያ ግዜ ስላየሁት ነው ምናልባት የቆየ ሌሆን ይችላል እንደኔ የማታውቁት ሰዎች ይጠቅማችሗል ብዬ አስባለሁ።
@Shegar08
3 925
3 925
😱ዛሬ ማታ 4:00ሰዐት የሚደረገውን Uefa super cup የ ዋንጫ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች ይከታተሉ::
Yehsat👉 Tv Verzish
Amos👉Sport 5
+251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 925
😱ዛሬ ማታ የሚደረጉትን የ Fa Cup ጨዋታዎችን በነፃ ቻናሎች ይከታተሉ::
Yehsat👉FootBall HD
Amos👉Sport 4
+251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 925
😱ዛሬ ማታ የሚደረጉትን የ Fa Cup ጨዋታዎችን በነፃ ቻናሎች ይከታተሉ
FootBall HD
Sport 4
+251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 925
ዛሬ የተሞላ forever& Apollo
👉Forever,Apollo Iptv እና Funcam ፣ Gshare plus ፣ Evission IPTV ፣ Nashare pro ማስሞላት ከፈለጉ ከየትኛውም በተሻለ እና በጣም በ አሪፍ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ
@must08
+251913064008 ሸገር ዲሽ✌️
3 925
እናንት ምርጫ መሰረት ስለRS-232 Cable እና ስለLoader ምንነት እና አንድ አንድ ጠቃሚ መረጃ ይዤ ቀርቤያለው!
☞በቀጣይ ስለ DIGITAL SATELLITE FINDER በሰፊው እናቀርባለን!
♥ሪሲቨር HD ሆነ SD በSoftware ምክንያት ላይበራ ይችላል አልያም የተለያዩ ችግሮች ሊያመጣ ይችላል ይህንን ለማስተካከል ደግሞ ስለ RS cable እና ስለLoader በደንም ማወቅ ይኖርብናል!
የዛሬ Topic ስለ RS-232 Cable እና ስለ Loader ይሆናል እኔም በበኩሌ የማውቃትን ያህል ሹክ ልበላችሁ!
☞RS-232 ማለት በአብዛኛዎቹ የHD እና የSD ሪሲቨሮች ጀርባ ላይ የምናገኘው DB9(ባለ 8 ቀዳዳ) Cable ነው! የዚህም Cable port ጥቅሙ በተለያዩ አጋጣሚዎች የምንጠቀምበት ሪሲቨር በ"Software" ምክንያት Fail ካደረገ(አልበራም ካለ፣LOAD,ready ወይም ON ብሎ ከቀረ ❎ ሪሲቨሩ ሳይፈታ!❎ 💻በCOMPUTER/PC/LAPTOP አማካኝነት ድጋሚ እንዲሰራ ለማድረግ የሚጠቅመን DEVICE/CABLE ነው!
☞Loader ማለት ደግሞ Computer ላይ የሚጫን Software ማለት ነው!
እንደ እየ ሪሲቨሮቹ የChip፣የIC እና የMemmory size አይነት የተለያዩ ቁጥር ስፍር የሌላቸው Loaderኦች አሉ!
☞Receiver Damage እንዲሆን ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል!
①ሪሲቨሩ ላይ ትክክለኛ ያልሆነ Software መጫን/Upgrading the STB with a wrong software!
②እየጫንን እያለ የምበራት ወይም የ Storage device(USB) መቋረጥ! /Power cut and USB DEVICE removal during the Upgrading Process!
ዋነኞቹ ናቸው!
+251913064008
@must08
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
