fa
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

کانال بسته

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

نمایش بیشتر
3 933
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
-5130 روز
آرشیو پست ها
◍ Vanstar V8 & Vanstar V8 plus ላይ በቀላሉ አውቶማቲክ ሶፍትዌር መጫን ብትፈልጉ በዚህ መንገድ ይጠቀሙ ◍ በቅድሚያ ከላይ ያለውን ሶፍትዌሩን በትክክል ዳውንሎድ አድርጉ በመቀጠል ሶፍትዌሩን ፍላሽ ላይ ይገልብጡ ከዛን ሪሲቨሩ እየሰራ ወይም በርቶ እያለ ፍላሹን ሪሲቨሩ ላይ ይሰኩት ወዲያው መጫን ይጀምራል 100% ሲሞላ ሪሲቨሩ ላይ FFFF ብሎ ይፅፋል በመጨረሻ ፋለሹን ነቅለን ሪሲቨሩን አጥፍተን ማብራት ነው። 👁ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ። @shegarDishsoftware

◍ Vanstar v8 extreme ምናልባት ሶፍትዌር እየጫናቹ Boot ወይም On ብሎ ቢቀር ከታች ያለውን recovery.rcv ሶፍትዌር የሚለውን ፍላሽ ላይ በመጫን ከዛን በመቀጠል ፍላሹን ሪሲቨር ላይ ሰክተን ሪሲሸሩን አጥፍተን በማብራት ቲቪ ላይ የሚመጣልን ምስል አለ ከዛን በሪሞት አንድ ጊዜ ok ስንል አውቶማቲክ ይጭናል ምንም RS 232 ኬብል አያስፈልግም። 👁ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ። @shegarDishsoftware

◍ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ራዲዮዎች በ Online መስማት የሚያስችለን Application ነው ራዲዮ ለሌላችሁ ስልኮች ምርጥ አፕሊኬሽን ነው። @shegarDishsoftware

👆👆👆 ይሄ አዲስ ሶፍትዌር ለKINGSTAR KS - 9900 , 9700+ , 8800 , 7700 , 6600 Only Audio Button ሪሞቶች የሚሆን ሶፍትዌር ኘው። UPDATE DATE :- 23/02/2021 👀 What's News 👀 🔥 All Mbc Audio Fix Software 🔥የመጀመሪያዎቹ Function እንዳሉ ናቸው። 👁 ለማንኛውም ኪንግስታር ሪሲቨር የሚያስቸግራችሁ ነገር ካለ ወይም በሪሲቨሩ ላይ ጥያቄ ካላችሁ @shegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090 Diamond አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Hidden WiFi SSID Finder Option (የተደበቀን SSID ማግኘት ይችላል) 🔥 Add Addition RCU ( ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ሌሎች ገበያ ላይ የሚሸጡ ሪሞቶች እንዲያዙት አድርገናል ለምሳሌ ገበያ ላይ ካሉ ቅናሽ ሪሞቶች ውስጥ SuperMax F18 HD ሪሞት ያዘዋል። 23_3_2021 @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Hidden WiFi SSID Finder Option (የተደበቀን SSID ማግኘት ይችላል) 🔥 Add Addition RCU ( ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ሌሎች ገበያ ላይ የሚሸጡ ሪሞቶች እንዲያዙት አድርገናል ለምሳሌ ገበያ ላይ ካሉ ቅናሽ ሪሞቶች ውስጥ SuperMax F18 HD ሪሞት ያዘዋል። 23_3_2021 @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 6060Gold+ አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Hidden WiFi SSID Finder Option (የተደበቀን SSID ማግኘት ይችላል) 🔥 Add Addition RCU ( ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ሌሎች ገበያ ላይ የሚሸጡ ሪሞቶች እንዲያዙት አድርገናል ለምሳሌ ገበያ ላይ ካሉ ቅናሽ ሪሞቶች ውስጥ SuperMax F18 HD ሪሞት ያዘዋል። 26_3_2021 @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 8080 Gold+ አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Hidden WiFi SSID Finder Option (የተደበቀን SSID ማግኘት ይችላል) 🔥 Add Addition RCU ( ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ሌሎች ገበያ ላይ የሚሸጡ ሪሞቶች እንዲያዙት አድርገናል ለምሳሌ ገበያ ላይ ካሉ ቅናሽ ሪሞቶች ውስጥ SuperMax F18 HD ሪሞት ያዘዋል። 26_3_2021 @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 8585 ++ አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Hidden WiFi SSID Finder Option (የተደበቀን SSID ማግኘት ይችላል) 🔥 Add Addition RCU ( ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ሌሎች ገበያ ላይ የሚሸጡ ሪሞቶች እንዲያዙት አድርገናል ለምሳሌ ገበያ ላይ ካሉ ቅናሽ ሪሞቶች ውስጥ SuperMax F18 HD ሪሞት ያዘዋል። 23_3_2021 @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090mini አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Hidden WiFi SSID Finder Option (የተደበቀን SSID ማግኘት ይችላል) 🔥 Add Addition RCU ( ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ሌሎች ገበያ ላይ የሚሸጡ ሪሞቶች እንዲያዙት አድርገናል ለምሳሌ ገበያ ላይ ካሉ ቅናሽ ሪሞቶች ውስጥ SuperMax F18 HD ሪሞት ያዘዋል። 26_3_2021 @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595 4K አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Hidden WiFi SSID Finder Option (የተደበቀን SSID ማግኘት ይችላል) 🔥 Add Addition RCU ( ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ሌሎች ገበያ ላይ የሚሸጡ ሪሞቶች እንዲያዙት አድርገናል ለምሳሌ ገበያ ላይ ካሉ ቅናሽ ሪሞቶች ውስጥ SuperMax F18 HD ሪሞት ያዘዋል። 26_3_2021 @ShegarDishsoftware

😱 ዛሬ ሀሙስ ወደ ክፍል ሀገር ፋይንደር እና ሪሲቨሮችን በጭነት መኪና እና በ Postአ ቤት ልከናል፡፡ 👉ይህንን ማረጋገጫ እና መተማመኛ አይተው እርሶም እኛን ማዘዝ ይችላሉ! ❤️በኮንፊደንስ እኛ
+1
😱 ዛሬ ሀሙስ ወደ ክፍል ሀገር ፋይንደር እና ሪሲቨሮችን በጭነት መኪና እና በ Postአ ቤት ልከናል፡፡ 👉ይህንን ማረጋገጫ እና መተማመኛ አይተው እርሶም እኛን ማዘዝ ይችላሉ! ❤️በኮንፊደንስ እኛን ማዘዝ ይችላሉ❤️ 👉ዕቃው ለደንበኛችን በላክንላቸው አድራሻ ነገ መቀበል ይችላል፡፡ postአው ደሞ በ 3/5ቀን ይደርሳል እንደ ቦታው ርቀት። 👉 ቅርብ አካባቢ ላላቹ በበራሪ መኪና እንልክሎታለን። In Box @must08 +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

ይህ የVanstar V8 pro loader ነው @shegarDishsoftware

ይህ የVanstar V8 extreme loader ነው @shegarDishsoftware

ይህ የVanstar V8 እና የV8plus loader ነው @shegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LEG N24 pro Iron & LEG N24 plus & LEG N24 pro ረሲቨር ቻናል ድርድር ሶፍትዌር በውስጡ ሰርች የተደረጉ የ Nilesat 7°W (OSN), Yahsat 52.5°E (Varzish), NSS 57°E (EthioSat), AMOS 4°W (YES) አዳዲስ ቻናሎችን አካቷል ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን Software ከጫናችሁ በሗላ ዲስክ ስዊች ማስተካከል ብቻ ነው በተጨማሪም የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ማድረግ ትችላላችሁ ይመቻችሁ ። ❤️ቅድሚያ የ MBC ድምፅ ማስተካከያ Update Software መጫናቹን እንዳትረሱ✌️ 19_3_2021 @shegarDishsoftware

✅ LEGN24 Pro Iron ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን የmbc ፖኬጆች ድምፅ የሚያስተካክል ሶፍትዌየር ነው ። 👉ይሄን Software ከጫናቹ ቡኃላ የማሚመጡትን ቻናሎች Delete በማረግ ቻናል List ጫኑበት። 👉ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል እያያቹ @shegarDishsoftware

RT809F New Update Software Date 03/2021 @ShegarDishsoftware