ሸገር ዲሽ Software ✌️
کانال بسته
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
نمایش بیشتر3 931
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-4930 روز
آرشیو پست ها
3 928
3 928
Starsat x7 extreme ያለ ኢንተርኔት የሚሰራበት መንገድ በፅሁፍ ላብራራላቹ
እንደሚታወቀው ሪሲቨሩ ሁለት Tuner ወይም ከጀርባው ሁለት የገመድ መሰኪያ አለው ከጀርባው ልብ ብላቹ አይታቹሁት ከሆነ Tuner 1 & Tuner 2 የሚል አለው
Tuner 1 ላይ ምትሰኩት ከናይል ሳት ወይም ከ ስዊች ላይ የሚመጣውን ነው Tuner 2 ደሞ ከ Yahsat የሚመጣውን ነው ልብ በሉ Yahsat & Express 14w ላይ ሁለቱ ሳተላይቶች ላይ ዳታ አለ ከእነሱ ሳተላይቶች ላይ ነው ዳታ ወስዶ ቻናሎቹን ያለ አንቴናና ያለ ምንም ኢንተርኔት ሚከፍተው ስለዚህ ወደ እቤታችን የሚገባው ገመድ ሁለት መሆን አለበት ማለት ነው ለምሳሌ Yahsat ካለን Dual LNB ማድረግ ነው አንዱን ፖርት ለዳታ ማለት ነው ከዛን 11785 search ስናረግ switch ምናስተካክልበት ቦታ ላይ ከታች በ Tuner 2 መሆን አለበት
ይህ አዲሱ ቴክኖሎጂ SDS በመማል ይታወቃል ይህን ሁሉ ከጨረስን በውሃላ F1&1111 በመንካት SDS enable ማረጋችንን አንርሳ ለበለጠ መረጃ ሳሚ ዲሽ ጋር መተው አይተው መግዛት ይችላሉ ሲስተሙ አሁን OSN ፓኬጅ ብቻ ነው ሚከፍተው
በተጨማሪ በቀላሉ 14w ላይ ዳታ ማግኘት ጥችላላችሁ ከናይልሳት ጋር በዘንግ ይሰራል
♥የሪሲቨሩ ዋጋ 7800 ነው ሙሉ ለሙሉ አንድሮይድ 9.0 ነው
4k ነው
FOREVER & APOLLO አንድ አመት የተሞላ ነው ሌሎች ጥቅሞች አሉት
In Box @Must08
#Call +251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 928
3 928
😱 አፍሪካ ላይ እና እኛ ሀገራችን ላይ እነ CBC SPORT & Idman Azerbaycan አሪፍ ከቨሬጅ አላቸው ደቡብ ያላቹ ከ ቨርዚሽ ይልቅ ቀለል ብሎ ሚሰራላቹ ቻናል ነው
🛰 AzerSpace 2 / Intelsat 38 @ 45.1° East
🗝 12689 H 5000 2/3
🇨🇲 Afrique Média
🖥 Clock
🇹🇿 Top TV Tanzania
🇦🇿 CBC TV
🇦🇿 İdman Azərbaycan
🇦🇿 CBC Sport
🌏 Central Africa 45-54 dBW
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 928
😱ዛሬ የሚካሄዱ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች‼
⚽ Real madrid 🆚 Shakatar donetsk
🕓1፡55
⚽RB salzberg🆚 Locomotive moscow
🕛1፡55
⚽ Ajax 🆚Liverpool
🕛4:00
⚽Mancity 🆚 Porto
🕛4:00
⚽Bayern munich 🆚Atletico madrid
🕛4:00
⚽Inter milan 🆚 Monchegladbah
🕛4:00
⚽Olompyacos 🆚 Marseille
🕛4:00
⚽Atlanta 🆚 Midtyjland
🕓4:00
⚽️# UEFA CHAMPIONS LESGUE #⚽️
😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥዬ የ አውሮፓ Lቻምፒዬንስሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ 2Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G internate ተጠቃሚዎች
In Box @Must08
#Call +251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 928
3 928
3 928
3 928
⚽️# UEFA CHAMPIONS LESGUE #⚽️
😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥዬ የ አውሮፓ Lቻምፒዬንስሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡
👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል
👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data
👉Iptv/ Apollo BineSport Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ 2Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G internate ተጠቃሚዎች
In Box @Must08
#Call +251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
