cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Fgic Art department Channel

we supply pure art works

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 840
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-127 روز
-6430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Repost from N/a
نمایش همه...
✂️ FGIC

26 seconds · Clipped by Eyuel Dereje · Original video "FoG TV Live Stream" by FoG TV

Photo unavailableShow in Telegram
#ማስታወሻ የፊታችን እሁድ  4:30 ነው የሚመረቀው። መስከረም 13 እንዳይረሱት የተፃፈ 😂😂❤️
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የሰአት ማስተካከያ!!!!!!! #ጠዋት_4:30 ሰዐት ሆኗል #መፅሀፍ_ምረቃ በዕለተ እሁድ በእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ከከቀኑ 11:30 ጀምሮ ሊመረቅ የታቀደው #ክርስቲያኑ_ማስታወሻ መፅሀፍ በሰዓት ማስተካከያ  ምክንያት የምረቃ ስነ ስርዓቱ ከጠዋቱ 4:30 ጀምሮ እንደሚካሄድ በበትህትና እገልፃለዉ።                 የእናንተው ወዳጅ ሰላሙ ጫነ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የማክበር ሠላምታዬ እያቀርብኩ በ13/01/16 ዓ.ም. በምናደርገው የመፅሐፍ ምርቃት ላይ እንድትገኙ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ። አድራሻ፦ ለቡ መብራት የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ዓለም ቤተክርስቲያን ሳሙኤል ሕንፃ 3ኛ ፎቅ
نمایش همه...
የ መደበኛ ሐሙስ የ ስነ ጥበብ አገልግሎት ፕሮግራም ዛሬ ይካሔዳል ከባለፈው የ ቀጠለውም የ ስነ ፅሁፍ ስልጠና ዛሬም በ ሰላሙ ጫነ #ወግን አስመልከቶ የሚሰጥ ይሆናልና ማስታወሻ ደብተር ይዘን ጥበብን ልንቀዳ እንምጣ “፣ ሰውን ሁሉ በጥበብ ሁሉ እየመከርንና እያስተማርን እርሱን እንሰብካለን፤” — ቆላስይስ 1፥28 (አዲሱ መ.ት) መገኛ ሰአት 11:30
نمایش همه...
Watch "ከተሰጠን ብዙ ይጠበቃል ፓስተር ታላቅ ምህረት ጫነ" on YouTube https://youtu.be/lnoWwkl0WFg
نمایش همه...
ከተሰጠን ብዙ ይጠበቃል ፓስተር ታላቅ ምህረት ጫነ

👍 1
👎
ዘካርያስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ወድጃቸዋለሁና የይሁዳን ቤት አበረታለሁ፥ የዮሴፍንም ቤት አድናለሁ፤ አደላድላቸዋለሁም፤ እመልሳቸዋለሁ፤ እኔም አምላካቸው እግዚአብሔር ነኝና፥ እኔም እሰማቸዋለሁና እንዳልጣልኋቸው ይሆናሉ። ⁷ የኤፍሬምም ሰዎች እንደ ኃያላን ይሆናሉ፥ ልባቸውም የወይን ጠጅ እንደ ጠጣ ሰው ደስ ይለዋል፤ ልጆቻቸውም አይተው ደስ ይላቸዋል፥ ልባቸውም በእግዚአብሔር ሐሤት ያደርጋል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram