cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መርጌታ የባህል ህክምና አገልግሎት መስጫ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 190
مشترکین
-124 ساعت
-137 روز
-5830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

*መሪጌታ ነኝ የባህል መድሀኒት                 0922438586 """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 0922438586
نمایش همه...
Photo unavailable
በአስኳላ ትምህርት ውስጥ የቁጥር ትምህርት ለሚከብዳቹህ ለምሳሌ ሂሳብ ነክ የሆኑ ሁሉ የሚደገም ጥበብ መስጱር ዘከሰተ ለያሬድ ወለኩሎሙ መላእክት ክስተ ሊተ ለገብርከ ......... ኰጱ ሰረጐድ ሰረጐድ ሰረጐድ አረጐድ አረጐድ ህላዌሁ ብርሃን ብርሃን መልዕልተ ደብር ይነብር ወዘይነብር ዲበ ኪሩቤል ክስት ሊተ ለገብርከ.......... ገቢር 59 ጊዜ ድገም የርህወ ሰማይ ዕለት በውሀ ብቅ ጥልቅ በል። ለበለጠ መረጃ በ0922438586 ደዉለዉ ያማክሩን
نمایش همه...
#ሰላም #ጤና #ፍቅር  ለሀገሬ #የኢትዮጵያ ልጆች የዘወትር ምኞቴ ነው ። አባቶቻችን ጠቢባን ለመድሀኒትነት ካስቀመጡልንና ካወረሱን መጽሐፍቶች ዉስጥ የሚከተሉት ናቸዉ፡፡ 1 ዕፀ ደብዳቤ(ባህላዊ ህክምና) 2 መልክአ መለኮት(ለፀር,ለዓቃቤ ርዕስ,ሥራይ ለተደረገበት,አጋንንት ለማራቂያ,ሰዉን ለማስታረቅ,ሰላቢ መመለሻ ወዘተ....) 3 መልክአ ኢዮብ (አይነ ጥላ ማስለቀቂያ,ለሌባ,ለአዉድ ማ,ለከብት እርባታ,ለትምህርት ወዘተ..) 4 ህላዌ መለኮት (ለትምህርት) 5 መጽሔተ መንፈስ ቅዱስ (ለትምህርት) 6 መልክአ ኖላዊ (ለሚጥል በሽታ,ለቡዳ,አጋንንትን ለማራቅ,ለመንገድ ወዘተ...) 7 መልክአ ዩሐንስ ወልደ ነጎድጓድ (ለበረከት ወዘተ...) 8 መልክአ ሥላሴ (ለክፉ መንፈስ ማራቂያ,ለእድሜ ወዘተ...) 9 አሌፋት (ራስን ከክፉ ነገር መጠበቂያ,ለሟርተኛ,ከጠላት የክፋት ሀሳብ ለመጠበቅ,ሟርት ለተደረገበት ሰዉ ወዘተ..) 10 መልካ ዘካርያስ (ገበያ በሟርት በጥንቁልና ለተዘጋበት ሰዉ...) 11 መልክአ ጊዮርጊስ 12 ቱላዳን ዘቅዱስ ጊዮርጊስ 13 አቃቤ ርዕስ 14 የ7ቱ ሊቃነ መልአክት ድርሳን 15 መልክአ ራጉኤል 16 መልክአ ሚካኤል ወገብርኤል 17መልክአ ማርያም 18 ጸሎተ ባርቶስ 19 ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም 20 መዝሙረ ዳዊት 21 መፍትሔ ሥራይ 22 ጸሎተ ቆጵርያኖስ 23 ጸሎተ ሙሴ 24 ጸሎተ ንድራ 25 ጸሎተ ጴጥሮስ 26 መርበብተ ሰሎሞን 27 መስጥመ አጋንንት 28 ፍትሐት ዘወልድ 29 አርድእት 30 ሐፁረ መስቀል 31 መልክአ ሞርሞርዮን እና ሌሎችም ለበለጠ መረጃ                      በ 09 22438586 ይደውሉ         09 22438586 መልዕክት ምቀበልበት ☑ አድራሻ ቤንሻንጉል  እንገኛለን
نمایش همه...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ምስክርነት ለራስ ነው:: ስለሆነልን ነገር እግዚአብሔርን አለማመስገን ንፉግነት ነው:: ይህ ምስክርነት ለብዙዎች የተቸገሩ ተስፋ ነውና ለጠፍኩት:: እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር   አንዳችም ነገር የሚሳነው ነገር የለም:: መርጌታ  ነኝ
نمایش همه...
ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ 🔴በቅንነት ሸር እናድርግ #ዛሬ ስለመፍትሔ ሀፍት እናያለን ❤መፍትሔ ሀፍት ማለት ፦ 👉 የሰው ልጅ የራሱ የሆነ ፈጣሪ ሲፈጥረው የሰጠው #እድል ፣ ፀጋየ ፣ እንጀራ ፣ሀብት በአጭሩ የተለያዩ ስጦታዎች አሉት ። ነገር ግን ይህን የእድል ስጦታ (ሀፍት) በተለያየ ምክነያት ተሰውሮና ተሸፍኖብን ( ተዘግቶብን ) ጎንበጎን እየተላለፍን አብረን እኖራለን። በእርግጥ ከእኛም ስንፍና አለ አንፀልይም፣ አንሰግድም ፣ ንስሐ አንገባም ፣ ሱባኤ ገብተን የእድላችን ስጦታና የእድል እጣፈንታችን መለየትና ሱባኤ ገብተን በተነገርነው ሚስጥር መሰረት መስራትና መቀጠል አንችልም ይህ የራስችን ስንፍና ነው። ድሮ ድሮ በገዳማት የበቁ አባቶች ድንጋይ ተትተርሰው ቅጠል አንጥፈው ቅጠና ፍራፍሬ ቆርጥመው ቁርንጮ ፣ማቅና ሰንሰለት ለብሰው ድምፀ አራዊትን ግርማ ሌሊትን ወገን አድርገው አለም የናቁ የመነኑ አባቶች በየገዳማቱ ስለሚገኙ ገዳም ሲኬድ እድል ገጥሞን እነሱን አግኝተን ስንባረክና ንስሐ ስንገባ በእዛ አጋጣሚ ከላያችን ላይ ያለውን ክፉ የዓይነ ጥላ መንፈስና እድል ገርጋሪ መንፈስ ገስፀው አባረው እድላችን (እጣፈንታችንም ይነግሩን ነበር ። አሁን አሁን ግን ትውልዱም በክፋትና ተንኮል ወጥመድ ፣በዘመናዊነት ሱስ ወደቀ ወግና ባሕሉን ማንነቱን የሀገሩ ታሪክ የአባቶቹን ታሪክ እረሳ ሰነፍ የገዳም አባቶችም ነገሩ ሁሉ ቢያሳዝናቸና ቢያስጠላቸው እያሉ እንደለሉ ከእኛ ተሰወሩብን እኛም በልበለይ ኑሮ እንመራለን። 👉 ወጋችን ባሕላችን ማንነታችን የባቶቻችን የእናቶቻችን የሀገራችን የአምልኮአችን ታሪክና ወግ አንርሳ ባካችሁ ወገኔ አድረን የባሰ እንጅ የተሻለ አላገኘንም ሀጢአት በሽታ ክፋት ክደት አለመተማመን ሀሰተኝነት ዝሙት በዛ አለመተማመን ሰፈነ ትዳር እረከሰ እቃቃ ጨዋታ ሆነ። ሰይጣን ወጥመዱን አብዝቶ ሰለጠነ አለያየነ አደኸየነ አጎሳቆለነ ከባህላችን አወጣን እንንቃ ወገኔ። 👉ወደመፍትሔ ሀፍት ልመለስና መፍትሔ ሀፍት በዓይነጥላ ፣ በአጉል አምልኮ፣ በዛር መንፈስ ፣ በሰው እጅ ( ድግምት ) የተዘጋብንንና የተበላሸብንን እድል የሚፈታና የሚያስተካክል ጥበብ ነው። ጥበብ ትሔይስ እምኩሉ መዛግብት እንዳሉ ጠቢባን አባቶች !!!!!!! የአባቶቻችን የቀደምት ኢትዮጵያውያንን ጥበብ መጠቀሙም ወሳኝ መፍተሔ ነው የዘመናዊዩ ጥበብ መነሻም መድረሻም ቀደምቱ ባሕላዊው ጥበብ ነው ። ዛሬ በቤታችን ሁነን የምንሰራው መፍትሔ ሐፍት ላጋራችሁ ፩, #የብርቱካን ቅርፍት ፪, #የሎሚ ውሀ ፫, #የፌጦ ፍሬ ፬, #የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ፭, #የሽንብራ ፍሬ ፮, #የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ፯, #የፅጌረዳ አበባውን #አዘገጃጀት 👉 ከላይ የተዘረዘሩን ሁሉንም በንፅህና አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ አዘጋጅቶ ከሁሉም አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ቁንዶ በርበሬው ግማሽ ማንኪያ ለክቶ አቀላቅሎ የተቀላቀለውን በ ፯ ( 7 )ሎሚ ውሀና በማር ለውሶ ፯ ድቡልቡል እንደዳቦ ቆሎ አድበልብሎ ለ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት አንዳንድ የተዘጋጀውን በንፅህና በባዶ ሆድ መብላት ነው። ይህ የተፈተነ ትክክለኛ ጥበብ ነው የቻለ ተጠቅሞ ችግሩን ማስተካከል ይችላል። ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ ❤ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ከፌስቡክ ❤ከቴሌግራም በተጨማሪ ❤#በዩቲዩብ ብቅ ብለናል #ሰብስክራይብ በማድረግ ❤የዩቲዩብ ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ በቅርብ ቀን .... ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ ☑ አድራሻ b .b ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ 3ኪ.ሜ ገባብለን እንገኛለን። 📞0943331370 📞0943331370 በስራ ሰዓት ይደውሉ ምስሎችን ከታች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
☘ዘኢያወርድ/ገትር/☘ ፍትወትን የሚያቆይ በግብረ ወሲብ ጊዜ ለሚቸኩል እና ለሚሰንፍበት ሙት አንሣ አደንድን የጉሎ የጋንቢሎ ቅርፊት ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጦ በነጭ ማር ወይም በስንዴ ጉሽ ጠላ እየበጠበጡ መጠጣት ነው። ለበለጠ መረጃ 0922438586 ደውለው የገኙናል
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.