cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዘሀገረ~ኢትዮጵያ

👉🏿ወቅታዊ እና ፈጣን መረጃዎች፣ 👉🏿የመዝናኛ እና ስፖርታዊ ዜናዎች፣ 👉🏿የምሁራን እይታዎች እና መፅሀፍቶች፣ 👉🏿ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ!! ለማንኛውም መረጃ @ZHagerEthiopiabot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 014
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ እውነታዎች...... 👉 ግድቡ 5,150 ሜ.ዋ ሀይል የማመንጨት ሀይል አለው 👉 13 የሀይል ማመንጫ ዩኒቶች (ተርባይኖች) የተገጠሙለት ነው 👉 እያንዳንዱ ተርባይን 375 ሜ.ዋ በላይ የማመንጨት አቅም አለው 👉 ግድቡ 145 ሜትር ወደ ላይ ይረዝማል፤ ወደ ጎን ደግሞ 1.8 ኪ.ሜ የሚሸፍን ሆኖ ነው የተገነባው 👉 ከዋናው ግድቡ ሞልቶ የሚወጣው ውሃ ሳድል ግድብ (ኮርቻ ግድብ) ውስጥ ይከማቻል 👉 ኮርቻ ግድብ 50 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ወደ ጎን 5.2 ኪ.ሜ የሚሸፍን ነው 👉 በአጠቃላይ የህዳሴ ግድብ 74 ቢሊየን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ የመያዝ አቅም ያለው ግድብ ነው። 👉 አጠቃላይ እስካሁን ባለው መረጃ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ 16.2 ቢሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል 👉 ግድቡ አሁን ያለበት ደረጃ 1ኛ እና 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት ተጠናቋል 👉 በነገው እለት አንዱ ተርባይን ሀይል የሚያመነጭ ይሆናል 👉 አጠቃላይ የግድቡ ግንባታ 83.9% ተጠናቋል 👉 ግድቡ ለቱሪዝም፣ ለአሳ ሀብት ለኤሌክትሪክ ሀይል ፍጆታ ጠቀሜታዎች አሉት 👉 ከግድቡ ግንባታ ጋር ተያይዞ 246 ኪ.ሜ የሚሸፍን አርቴፊሻል ሀይቅ ይፈጠራል። @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
نمایش همه...
የቱርክ መከላከያ ሚኒስትር ከናይጄሪያና ከኢትዮጵያ አቻቸው ጋር በዛሬው ዕለት ተመካክረዋል። (ዝርዝሩን እናቀርባለን) @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
نمایش همه...
ጠ/ ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለመሳተፍ ቱርክ፣ ኢስታንቡል ገብተዋል። @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
نمایش همه...
#መልካም_ዜና የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል ትላንት ከከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣናት ጋር ባደረገው ስብሰባ መሰረት፣ ኢትዮጵያን በጅኖሳይድ ለመጠየቅ በሴኔት ቢሮ የታሰበው #HR_4350 ውስጥ #አንቀፅ_6464_ከረቂቅ Determination of potential Genocide or crimes Against Humanity የሚለው ሙሉ በሙሉ ህጉ መሰረዙን ይፋ አድርጎል። ይሄ ስኬት በድል እንዲጠናቀቅ ሌት ተቀን የሰራችሁ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። ከተባበርን ከለፋን፣ የትብብራችን ሀይልና የላባችንን ውጤት ማንም አይወስድብንም ! Via: suleman abdela @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
نمایش همه...
በትግራይ፣ አማራና አፋር ክልሎች የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር ዶ/ር ታደሰ ካሳ ተሾሙ! በትግራይ፣ አማራና አፋር ክልሎች የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለመመርመር፣ ጥፋተኞችን በህግ ተጠያቂ ለማድረግና ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም የተመሰረተው የሚኒስትሮች ግብረ-ሃይል ዶ/ር ታደሰ ካሳን የግብረ-ሃይሉ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አድርጎ መሾሙን አሳውቋል፡፡ @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
نمایش همه...
✍️ የራስ ተፈሪ ማህበረሰብ #nomore ሰልፍ በጀማይካ ~~~~~~~~~~~~ ጀማይካውያን የራስ ተፈሪ ማህበረብ አባላት በኪንግስተን #kingston ከተማ በኢትዮጵያ ላይ የሚካሄደውን የምዕራብ ሃገራት ጫና እና የሚዲያ ዘመቻ የሚቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። በዋና ከተማዋ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ደጅ ላይ የባይደን አስተዳደር አቋምን የሚተች መፈክር አሰምተዋል። እንደ ኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር መረጃ ሰልፈኞቹ የአሜሪካ መንግስት የኢትዮጵያን ሉዐላዊነት እንዲያከብር፣ በውስጥ ጉዳይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም እና ሚዛናዊ እንዲሆን ጠይቀዋል። #nomore #GreatEthiopianHomecoming ሰላም ሙሉጌታ @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
نمایش همه...
"የኢትዮጵያ ሰላም ተከብሮ ሕዝቡ በሰላም ወጥቶ እስኪገባ ድረስ ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን " ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
نمایش همه...
ኦሚክሮን የተሰኘው ልውጡ የኮሮና ተህዋሲ በታላቋ ብሪታንያ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑ ተገለፀ። በተለይ በለንደን ከተማ በተህዋሲው ከተያዙ ሰዎች 30 በመቶው ላይ አዲሱ ልውጥ ተህዋሲ ሊረጋገጥ መቻሉን አንድ ባለስልጣን ገልጸዋል። እንደ ጤና ባለስልጣናት ገለጻ በታላቋ ብሪታንያ በታህሳስ ወር አጋማሽ ላይ ኦሚክሮን ዋነኛው የኮሮና ተህዋሲ ሊሆን ይችላል። የስኮትላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮላ ስተርጅን ብሪታኒያ ውስጥ ከሚከሰት « የኮሮና ማዕበል» ሕዝቡ እንዲጠነቀቅ አሳስበዋል። አርብ ዕለት በአስራ አንድ ወራት ውስጥ ከፍተኛ የተባለው ቁጥር ተመዝግቧል። በዚህም መሰረት በ24 ሰዓታት ውስጥ 58,194 አዲስ ሰዎች በተህዋሲው ተይዘዋል። @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
نمایش همه...
ሳሙኤል ኢቶ የካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል።(FECAFOOT) @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
نمایش همه...
ሰበር ዜና!! የወልድያ መቀሌ ጎዳና በኢትዮጵያ ጥምር ጦር መቆረጡ ተገለፀ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመሩት የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በአሸባሪው ወራሪ ላይ በሰነዘሩት ክንደ ብርቱ ማጥቃት፣ በምሥራቅ ግንባር ስትራቴጂያዊ የሆኑትንና ወራሪው በፍጻሜ ዋዜማ ላይ መሆኑን የሚያሳዩትን የዞብል ሠንሠለታማ ተራሮችን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን የአርጆ፣ ፎኪሳ እና ቦረን ከተሞችን ተቆጣጥሯል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የጉራ ወርቄ አካባቢዎችን በመቆጣጠር የወልድያ መቀሌ ዋናውን አውራ ጎዳና በመቁረጥ ጠላት መውጫ አጥቶ ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ውስጥ እንዲገባ አድርጎታል፡፡ይህ በእንዲህ እንዳለ በዚሁ ግንባር የድሬ ሮቃና የሶዶማ ከፍተኛ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ከተሞችና ተራሮች በመቆጣጠር ጥምር ጦሩ ወደ ሐራ ከተማ እየገሠገሠ ይገኛል፡፡ በውጫሌ ግንባር ደግሞ የአምባሰል ከፍተኛ ሠንሠለታማ ተራሮችን ጨምሮ የሮቢትና የጎልቦን፣ በወረባቦ ወረዳ የሚሌ ኮትቻን፣ በሐብሩ ወረዳ የኮልቦን፣ የመርካታና የፋጂን አካባቢዎችን በመቆጣጣር ወደ መርሳ ከተማ እየገሠገሠ ነው፡፡ በእነዚህ ግንባሮች በተደረገው ኦፐሬሽን በአሸባሪው የጠላት ኃይል ላይ በተሠነዘረበት ማጥቃት ጠላት ሙት፣ ቁስለኛና ምርኮኛ ሆኗል፡፡የወገን የመካናይዝድ ኃይልና ንሥሮቹ የአየር ኃይሉ በጥምረት ባካሄዱት ኦፐሬሽን የጠላት ኃይል ምንም ዓይነት ተሸከርካሪ እና ከባድ መሣሪያዎችን ይዞ እንዳይንቀሳቀስ ስላደረጉት፣ ጠላት በየአቅጣጫው ጥሎ ለመፈርጥጥ ተገድዷል፡፡ [የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት] @ZHagerEthiopia @ZHagerEthiopiaBOT
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.