✍️ከ ቃላቶች አለም➾
👉ውድ የዚህ ቻናል ተከታዮች በዚህ ቻናል ግጥም እና ትረካ በድምፅ እና በፅሁፍ 𝑚𝑜𝑡𝑖𝑣𝑎𝑡𝑖𝑜𝑛𝑎𝑙 የሆኑ ፅሁፎች ታገኙበታላችሁ። ስለተቀላቀላችሁን እናመሰግናለን። 🇪🇹💕እንወዳችዋለን 💕🇪🇹 @nikonataniem @nikonataniem ሀሳብ @ethionik
نمایش بیشتر332
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-530 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
አንድ የገባኝ ነገር ቢኖር የሰው ልጅ ለመቀየር የሚያስፈልገው ውሳኔ እንጂ መሪ ቃል አይደለም።
እወዳችኋለሁ✍ @nikonataniem
አንቺ ጋር ስጣላ...
መንግስትን ተሳደብ ፣ ተሳደብ ይለኛል
ከሰደብኩት ደሞ ፣ አስሮ ይገርፈኛል
ከገረፈኝ ደሞ...
ለጊዜውም ቢሆን ፣ አንቺን ያስረሳኛል!
ከረሳሁሽ ደሞ...
አጣኋትኝ ብዬ ፣ አላስብም ቅንጣት
ተሳድቦ መገረፍ....
ሳይሻል አይቀርም፣ አፍቅሮ ከማጣት
፡
@nikonataniem