2 487
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Yaa saree adabadhu!
Daabboo seetee ji'atti ol duttee ?!
#Fidaaka_Habiibii
صلى الله عليك وسلم
#እሷ እና #እኔ አንድ #ሰሞን
እሷ:– ሙስሊሞች ውሻ ነጃሳ ነው ምናምን ምትሉት ነገር አይመቸኝም
እኔ:– ለምን
እሷ:– እንዴ እንደ ውሻ ታማኝ እንስሳ አለ እንዴ ሆ!
እኔ:– እኛ ውሻ አልጠላንም ነጃሳነቱን እንጂ ይሄን ደግሞ ሳይንስም አረጋግጦታል
እሷ:– እንደ ድመት አይነት ከሀዲ እና እንደ አንበሳ አይነት ሰው በል እንስሳ አትጠሉም ነበር?
እኔ:– እኔ ድመት እና አንበሳ እወዳለሁ
እሷ:– እኔም ውሻ ከምንም በላይ እወዳለሁ
እኔ:– እሺ አንበሳ ብለሽ ጥሪኝ ስለምወደው
እሷ:– እሺ የኔ አንበሳ! 😂
እኔ:– ወዬ የኔ ውሻ 😁
እሷ:– 😡😡😡😡😡😡
እኔ:– 😝😝😝😝😝😝
ለገባው ብቻ 😁
ፍክት ያለ ሰኞ ተመኘው❤️❤️❤️
አዛኙ
አክረም ኺያር
Akrem Kiyar - AZAGU_NEW_SINGLE_AKREM_NESHEEDA___ j4azpva4fO8.m4a5.30 MB
ሰው!!
ሰው ጥቁር ይሁን ነጭ!!
አጭር ይሁን ረጅም!!
ቆንጆ ይሁን ......!!
በአማር አቋም ላይ ነው የተፈጥርው
በጣም አሳምሮ ነው የፈጠርው
لَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ فِي أَحْسَنِ تَقْوِيمٍ
ሰውን በጣም በአማረ አቋም ላይ ፈጠርነው፡፡
ሱብሀን አላህ
ሱረቱል ቲን
8.70 KB
የMohamed awol hamza #ኸድጃ
esmial Tekle በቆንጆ ድምፁ ሞክሮታ ትወዱታላቹ😍
1.75 KB
ራስህን ለማንም ለማብራራት አትሞክር
ምክንያቱም የሚወድህ ስላንተ ማብራርያ
አይፈልግም የሚጠላህ ሰው ደግሞ ምንም ብታብራራለትም አያምንህም🌹
Watch "||ያ ኢላሂ ||አዲስ ነሺዳ በ ኸሊፋ ሙሀመድ|| Ya ilahi new ethiopian song by khalifa muhammed" on YouTube
https://youtu.be/DBUhQ_X4bso
||ያ ኢላሂ ||አዲስ ነሺዳ በ ኸሊፋ ሙሀመድ|| Ya ilahi new ethiopian song by khalifa muhammed
ያ ኢላሂ ከ ወቅቱጋር ተያይዞ የቀረበ አዲስ ነሺዳ ሁላችንም like,share,subscribe በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ።
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የነሺዳ clip ተለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ
Watch "2ቱ ወንድማማቾች"አበደን ኢላ የዉሚዲን"አዲስ የነሺዳ video clip ማዲህ አሚር ሁሴን ማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን" on YouTube
⬇️⬇️⬇️
https://youtu.be/mfxuMqeqBCs
2ቱ ወንድማማቾች"አበደን ኢላ የዉሚዲን"አዲስ የነሺዳ video clip ማዲህ አሚር ሁሴን ማዲህ ሰለሀዲን ሁሴን
2ቱ ወንድማማቾች"አበደን ኢላ የዉሚዲን"አዲስ የነሺዳ video clip //አሚር ሁሴን እና ሰለሀዲን ሁሴን like,share,subscrib በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ የ you tube ቻናላችንን subscrib በማድረግ በየጊዜዉ የሚለቀቁ videochn ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCm3s4U0h9G03sd8kXh5ZVXwየቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEzoHJV1Zjids8cWtwیک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.