fa
Feedback
Schoolofkareode@grade1

Schoolofkareode@grade1

رفتن به کانال در Telegram

WE WORK FOR THE BETTERMENT OF OUR STUDENTS!

نمایش بیشتر
320
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
photo content

+1

photo content
+2

Congratulations!!!!
+9
Congratulations!!!!

Congratulations!!!!!!
+9
Congratulations!!!!!!

photo content
+5

photo content

የተሻለ ውጤት የሚያመጡ  ተማሪዎች የአጠናን ልምዳቸው ምን ይመስላል❓ 📢 12 ወሳኝ ነጥቦች 📖1 ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ለምን ዓላማ እንደሚያጠኑ ቀድመው ዓላማ ያስቀምጣሉ። ይህ ማለት ምን ለማወቅ እንደሚያጠኑ ቀድመው ያቅዳሉ። 📖 2 መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከመጀመራቸው በፊት ስለሚያጠኑት ርዕሰ ጉዳይ የራሳቸውን ግምት ያስቀምጣሉ። መፅሀፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በኃላ የነበራቸውን ግምት እያጠናከሩ...የተሳሳተው ን እያስተካከሉ ይጓዛሉ። 📖3 ሲያጠኑ ያገኙትን አንኳር ነጥብ አጠር አድርገው ማስታወሻቸው ላይ ያሰፍራሉ። 📖4 አንብበው ለ መረዳት ያስቸገራቸውን ነጥብ /ሀሳብ/ ደጋግመው ያነባሉ.... 📖 5 ጥናት ከ መጀመራቸው በፊት ማጥናት ስለ ፈለጉት ርእሰ ጉዳይ ጥያቄዎች ይፋጥራሉ። መፅኃፍ ገልጠው ጥናት ከጀመሩ በሃላ ለጥያቄዎቻቸው መልስ ይፈልጋሉ እንጂ ሁሉም ነገር በ ማንበብ ጊዜያቼውን አያጠፉም። 📖6 ሲያነቡ ያገኙትን አዲስ ሀሳብ ወይም መረጃ ከ አሁን በፊት ከሚያወቁት ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችል መሆኑን እና አለመሆኑን ይመረምራሉ:: 📖7 በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት አይሞክሩም፡፡ በ አንድ ጊዜ ብዙ ነገር ለ ማጥናት መሞከር ትርፉ ድካም መሆኑን ተረድተውታል፡፡ 📖8 ሁልጊዜም ቢሆን ለትምህርት ጉዳዮች የሚጠቀሙበት የተለየ ጊዜ አላቸው፡፡ 📖9 ያሰቡትን ነገር ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኝነት አላቸው...አያፈገፍጉም፣ አያቅማሙም፡፡ 📖10 ሲያጠኑ የሚከብዳቸውን ክፍል ቅድሚያ ሰጥተው ያነባሉ፡፡ 📖11 ተባብሮ በመስራት ያምናሉ፡፡ ያግዛሉ፣ ይጠይቃሉ፡፡ 📖12 እራሳቸው ይገመግማሉ፡፡ ደካማ ጎናቸዉ በፍጥነት ያስተካክላሉ፡፡

Grade 1 focus points for 3rd quarter final exam
+6
Grade 1 focus points for 3rd quarter final exam

Unstoppable
+4
Unstoppable

Unstoppable
+9
Unstoppable

Emperor Tewodros speech was presented by student Yabets Solomon!
+1
Emperor Tewodros speech was presented by student Yabets Solomon!

Emperor Tewodros speech was presented by student Yabets Solomon!
+9
Emperor Tewodros speech was presented by student Yabets Solomon!

Ruth, a student, presented a book review of Ana's Diary.
+4
Ruth, a student, presented a book review of Ana's Diary.

Student Miskr and Student Mihret sang oldies music.

Students performed the best of "Ageregna" music along with the audience.
+9
Students performed the best of "Ageregna" music along with the audience.

photo content
+4

photo content
+9

Students' competition in Amharic word game
+8
Students' competition in Amharic word game