cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የጥበብ አምድ

የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው እኔና ቤቴ ግን በጥበብ ስለ ጥበብ ቅኔ እናወርዳለን እኔና ቤቴ ግን ጥበብ የልባችን ቋጠሮ መሆኗን እናውቃለን እኔና ቤቴ ግን ጥበብ ሚስጥር መሆኗን እናምናለን እኔና ቤቴ ግን ጥበብ ከአርያም እንደምትምዘገዘግ ልብ ብለናል እኔና ቤቴ ግን በጥበብ የታነፅን የጥበብ አሻራ ነን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
236
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ልክ ነው "የሰው ልጅ እኔ እንደማስበው ያስባል አትበል እኔ ብቻ ትክክል ነኝ አትበል አስተውል ሁሉም ሰው በራሱ ሚዛናዊ አስተሳሰብ ልክ ነው ።" 💝ሁሉም ሰው በራሱ ልክ ነው🤔
نمایش همه...
ፍቅሮችዬ ወዳጄ ሆይ ጓደኝነት ከደም ትስስር በላይ ሀይል አለው ። በጓደኝነት ውስጥ የነፃነት ገደብ የፍራቻ ወደብ የለም። የመሰለክን ሀሳብ የመግለፅ ስልጣን አለህ። መልካም ጓደኛ መጥፎ ጎንህን ሳይሸሽግ ይነግርሃል በጥሩ ጎንህ ላይም ያበረታታሃል። በጥሩ የጓደኝነት መረብ ላይ ምቀኝነት፣ቅናት፣ሀሜት ብሎ ነገር የለም። አንተ አቅም ባይኖርህና የጓደኛህ ችግር በጥቅም መካፈል ባትችል በሀሳብ ከጎኑ ሆነህ አብሮነትህን ታሳያለህ። በጥሩ ጓደኝነት መስፈርት በገንዘብ መረዳዳት የጥሩነት ጥግ አይደለም ይልቁንስ ጓደኛህ ሰው ቢሸሸው፣አደጋ ቢደርስበት፣በህመም አልጋ ላይ ቢውል ከማንም በፊት አጠገቡ መገኘትህ ነው የጓደኝነት ጥግ 😘 ቸር ዋሉልኝ🙏
نمایش همه...
ያጠፋህ መስሎዋቸው እኮ ነው ፤ሰድበውክ 😜 አንቋሸውክ😏 ፤አትረባም😎 አትደርስም ፤አትችልም😏 ምክንያቱም አታውቅም 🙈ብለውክ ወድቀህ ሲያዩ ስቀው 😂ተሳልቀውብክ 😝፤እንደ ትንኝ ሲረግጡህ😫 ይበልጡን ስትወድቅ ፤እንደሞተ ትተውክ ሲሄዱ .......🚶🚶🏃🏃 ✝ የደማው ልብክን ተሸክመክ ተነስ በቀስታም ተራመድ 🚶🚶ያንተ ተስፋ በፈጣሪ ነውና በጉዞክ አታመንታ የተገፋከው ስለእውነት ነውና አትሽሽ በስቃይክ ተደሰት ባለማወቃቸው ሳቅባቸው 😂 በዝምታክ አሸንፋቸው 🙊ባንተ ዝምታ ፈጣሪክ ይናገራልና 🙏..........ግን ሽንፈታቸውን ለመደበቅ አንተን መኮርኮም ይጀምራሉ ።ኮርኩመውክ፣ኮርኩመውክ ፣ኮርኩመውክ ፣ከርክመውክ፣ከርክመውክ፣ከርክመውክ፣ከርክመውክ ትልቅ 👼ሰው ያደርጉሀል 💝 ብቻ ከፈጣሪ ጋራ ሁን 🙏
نمایش همه...
ፀፀቴ ቀልደኝነቴ በዝቶ ቁምነገሩን እንዳላስተውል አደረገኝ ሳቄ በዛና ሰዎች የሚስቁ እየመሰለኝ ነገሩን ዘለልኩት እኔ ሳይገባኝ ጥልቅ ሆነህ አፍቅረኸኝ ነበር...... እኔ ሳልረዳህ ብዙ ታመህ ነበር በግልጽ ነግረኸኝ አለመጠርጠሬ እንጭጩ ጭንቅላቴን ጠላሁት..... ሁሌም የሚሆነውን ነበር የምትነግረኝ እኔ ግን ሳይገባኝ ሳቅኩበት እኔ ስነቃ ግን ሁሉም አለፈ....አንድ ነገር ብቻ ተረዳሁ በልቤ ስፈልግህ ያጣሁክ በጭንቅላቴ የአገኘሁክ ፀፀቴ ነህ። ✍ኦኒ @fkrtera_family
نمایش همه...
ግጥም-የባተሌዉ እግዘኦታ በዉብአረገ
نمایش همه...
የባተሌዉ እግዚኦታ.aac8.33 MB
እኔ ተማሪ ነኝ ግን ለበአል ለእማዬ ዶሮ ብገዛላት እኮ እንዴት ደስ እንደሚለኝ💃🕺 እዳዬ በዛ ታዲያ ለበአል ለእማዬ እንዴት ነው ዘይት ምገዛላት🤔🤔 ሰው መርዳት እፈልጋለሁ ግን ብር የለኝም😔 😔ብለው ተጨንቀዋል😳 አያስቡ ስለእኛ ለዚህ ሁሉ መፍትሄ አለን ይሎታል በዚህ ወገኖን እየረዱ እእእ ደሞም እየተመረቁ😋 የሚሸለሙበት ትኬት አዘጋጀሎ 😳የታል🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♂🏃‍♂ አዎ ነቄ የሆነው ይፈጥናል ትኬቱን @onifrita ላይ በመግዛት ለህሊናዎ ደስታን ለእርሶም ሽልማት እጩ ይሁኑ ልብ ይበሉ @onifrita ላይ ሲገዙ እድለኛ የመሆን ቻንሶ ይጨምራል ምስክር ሉልሽ😎 ኦኒ 🗣🗣🗣🗣5 ትኬት🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ ኦኒ🗣🗣🗣🏃‍♂🏃‍♂10 ትኬት🏃‍♂🏃‍♂ ኦኒ🗣🏃‍♀🏃‍♀አላለቀማ 25 ነው ምፈልገው😋😳🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀ፍጠኚ🗣🗣 ኑልኝ🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀😘😘😘🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀ከትልቅ መስተንግዶ ጋር ጠብቆታለሁ😘😘😘
نمایش همه...
ዓድዋ ፩ _____ ከዋናው ጦርነት አመት አስቀድሞ ጥር ፫ ቀን ፲፰ ፹፯ ዓም ትግራይን ያስተዳድሩ የነበሩት ራስ መንገሻ የተስፋፊዋን ኢጣሊያ ጦር ሰንአፌ አካባቢ ኮአቲት ላይ ገጥመው ድል ስለሆኑ ወደ ደቡብ አፈገፈጉ። በዚያን ወቅት በጦርነቱ ተሣታፊ የነበረ አንድ የገበሬ ዘማች የእናት-ሃገር ጥሪውን እንዲህ ሲል በግጥም ከወገኖቹ ልኮ ነበር። እሪ በሉ ትግሮች ለየጁ ንገሩ፣ የጁም እሪ በሉ ለጎንደር ንገሩ፣ ጎንደር እሪ በሉ ለወሎ ንገሩ፣ ለጎጃም ንገሩ፣ እሪ በሉ ጎጃም እሪ በሉ፣ ለከልክሉ ብረት ፣ ለሐረር ፣ ለቃኘው ንገሩ፣ እሪ በሉ ሐረርጌ ፣ ለንጉሠ ንግሥት ለዳኘው ንገሩ፣ ይቆጣ የለም ወይ ሲሰማ ለአመሉ። እሪ በሉ!!! *** @kirub02
نمایش همه...
ዓድዋ ፩ _____ ከዋናው ጦርነት አመት አስቀድሞ ጥር ፫ ቀን ፲፰ ፹፯ ዓም ትግራይን ያስተዳድሩ የነበሩት ራስ መንገሻ የተስፋፊዋን ኢጣሊያ ጦር ሰንአፌ አካባቢ ኮአቲት ላይ ገጥመው ድል ስለሆኑ ወደ ደቡብ አፈገፈጉ። በዚያን ወቅት በጦርነቱ ተሣታፊ የነበረ አንድ የገበሬ ዘማች የእናት-ሃገር ጥሪውን እንዲህ ሲል በግጥም ከወገኖቹ ልኮ ነበር። እሪ በሉ ትግሮች ለየጁ ንገሩ፣ የጁም እሪ በሉ ለጎንደር ንገሩ፣ ጎንደር እሪ በሉ ለወሎ ንገሩ፣ ለጎጃም ንገሩ፣ እሪ በሉ ጎጃም እሪ በሉ፣ ለከልክሉ ብረት ፣ ለሐረር ፣ ለቃኘው ንገሩ፣ እሪ በሉ ሐረርጌ ፣ ለንጉሠ ንግሥት ለዳኘው ንገሩ፣ ይቆጣ የለም ወይ ሲሰማ ለአመሉ። እሪ በሉ!!! *** @kirub02
نمایش همه...
በአንድ ወቅት አንዲት ጣሊያናዊት ጋዜጠኛ የኩባውን መሪ ፊደል ካስትሮን አግኝታ ስለ ኢትዮ_ሱማሌ ጦርነት አንድ ጥያቄ አነሳችላቸው.... ጣሊያናዊቷ ጋዜጠኛ፦ << በሱማሊያና በኢትዮጵያ መካከል በተደገረው ጦርነት ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር አጋር ሆና ተስልፋ ነበረ? >> ፊደል ካስትሮ፦ << እንደማንኛውም ወዳጅ እና ወንድም ሀገር በተወሰነ መልኩ አግዘናቸዋል። >> ጣሊያኒቷ ጋዜጠኛ፦ << በተወሰነ መልኩ ሳይሆን በድሉ መገኘት የኩባ ወታደሮች አስተዋፆ ከፍተኛ ሆኖ ሳለ ኢትዮጵያዊያን ግን ጦርነቱን ያሸነፍነው በኛ ጀግንነት ነው ይላሉ እውነት እርሶም በኢትዮጵያዊያን ጀግንነት የመጣነው ብለው ያምናሉ? >> ፊደል ካስትሮ፦ << ጀግንነት በርግጥ ለኢትዮጵያውያን ብርቅ ነገር ነው ብዬ አላስብም። 'ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች ናቸው? ወይስ ጀግኖች አይደሉም'? የሚለውን ምስክርነት እኔ ልሰጥሽ ከምችለው በላይ ሊሰጡሽ የሚችሉ ሰዎች አሉ ለምን አትጠዪቂያቸውም? >> ጣሊያኒቷ ጋዜጠኛ፦ << እነማን ናቸው እነርሱ? >> ፈደል ካስትሮ፦ << የአንቺ አያቶች >> @xebebe @xebebe @xebebe
نمایش همه...
አነቃቂ ጽሁፎች
ወጎች
የፍቅር ❤️ ታሪኮች
ግጥሞች
መጣጥፎች
የፍቅር ❤️ ደብዳቤዎች 💌
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.