cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

OROMUMMAA

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
18 828مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የ አማራ ክልል መንግስት የሚያስተዳድረው " የአማራ ቴሌቪዥን" የኦሮሚያን ካርታ እንደ ቡና ቁርስ ቆራርሶ አቅርቧል!!! የኦሮሞ ህዝብ የተደቀነበትን አደጋ በአንድነት በመነሳት ማክሸፍና ኢምፖየሯን ማፍረስ አለበት።
نمایش همه...
ቡርትካን ሚዴቅሳ አሁንም ነፃ እና ገለልተኛ ምርጫ ትለን ይሆን ? እነዚህ ፎቶዎች የሚያሳዩት የምርጫ ካርዶች በ ማዳበሪያ ተሞልተው በ የሀሰተኛ ሰው ስም ተፅፎባቸው ወደ ውጪ እየወጡ ያሉ ናቸው። የምርጫው ቀን ልክ እንደ ድሮ ዘመን አሁንም ኮሮጆዎቹን መቀየር ነው እንግዲ። ምርጫው ሳይደረግ ያለቀ ነው። እነዚህን ምስሎች ለአለም አቀፉ ሚዲያዎች እንልካለን @my_oromia
نمایش همه...
ዛሬ ጉጂ ዞን ጎሮ ዶላ ላይ የብልፅግና መንግስት እነኚህን 4 ልጆች ከእስር ቤት አውጥቶ ረሽኗል! አዎ ከእስር ቤት ዐውጥቶ ያለ ፍርድ ታራሚን መረሸን የጦር ወንጀል ነው። የብልፅግና ባለስልጣናት እያንዳድሽ ከመጠየቅ አታመልጪም!!! 😡😡😡 #Oduu_Gaddaa #Gujii Gujiitti hardha nama 4(afuritti) ijjeefame. 1.B/saa Damisee Nageessaa Mokkonaa aanaa Gooroo Doolaatti mana hidhaatii baasanii ijjeesani. 2. Mallicha Gushee aanaa Gooroo Doolaatti mana hidhaatii baasanii ijjeesani. 3. Machallaa Guyyee aanaa Gumii Eldallootti ijjeeffame. 4. Kottoola Kureessaa aanaa Gumii Eldallootti ijjeefamani.
نمایش همه...
WBOን ብዙ ቃሮዎች እየተቀላቀሉ እያስለጠነ እያስመረቀ ነው ከዚህ በላይ ሚያስደስት ነገር የለም ሁሉም በሚችለው መንገድ WBOን ያግዝ ይደግፍ።
نمایش همه...
Inbox #መምህር_ቀጄላ_ታሲሳ የደቢዶሎ ዩኒቨርስቲ መምህር ሲሆን ትላንትና ለእረፍት ወደቤተሰቦቹ ምዕራብ ወላጋ ሄዶ ዛሬ ተገደል ምክንያቱም ኦሮሞ ስለሆነ ብቻ ነው በያ ቀኑ በየ አቅጣጫው የኦሮሞ ልጆች በዚህ መልኩ እያተገደሉ ነው ኦሮሞ ግን ልጆቹ በየ ቀኑ እያገበረ ቤቱ ቁጭ ብሎ የልጆቹን እልቂት እንደ ፊልም እያያ ነው አማራ በኛ እልቂት በኛ ሞት እያታሰለቀ ለምን በአንዴ አላለቁም ብሎ ዛሬም ድምፁን እያሰማ ነው ኦሮሞ መቼም በአንዳን እያለክ እንደሆን አይሰማህም እይታ ይህም ወይ የኔ ጥያቄ ነው? ከዚህ በላይ ምንድነው የምጠብቀ ትላንት ኦሮሙማ ይውደም አላ አማራ ብሎ የአብይ ትርፍ ራፊ ለቃሚዎች ኢሄን ሚዲያ ስጨናንቁ ነበረ ኦሮሙማ ምንድነው ?ስጀመሪ ዬት ስለኦሮሙማ ያውቃሉ ኦሮሙማ ቃሉን እንጂ ታግባሩን መቼ ኖሮውት ያቃሉ ! ኦሮሙማ አሁን ምን እያሆነ ነው ከዚህ በላይ ውድመት ኬት ይምጣ ኦሮሚያ ላይ በየቀኑ የኦሮሞ ልጆች ከቤታቸው ተወስዶ በአደባባይ እየተረሸነ ኦሮሙማ እንዴት ተነካብን ታብሎ ምድሪቷን ያናወጡ ካድሬዎች በየቀኑ በኦሮሙናታቸውና በኦሮሙማቸው ከእናታቸው ጉያ እየተወሰዱ ሲለሚረሸኑ ኦሮሞ ልጆች ለምን አልታያቹ? የኦሮሞ ህዝብ እያንዳንዱ የሚጠብቅ እጣፋንታ ኢሄ ብቻ ነው ከዚህ የታሻለ ነገር ይጠብቀኛል ብለ አታስብ ኦሮሞ ነኝ እስካልክ ድረስ መንገዲ ኢሄ ነው!
نمایش همه...
OPDOሸኔ የኦሮሞን ህዝብ ከገበሬ እስከምሁር እያሰረ እየገደለ ይገኛል እነዚህን ምስክር ገበሬዎች WBOን ትረዳላቹ ብሎ የፊጥኝ አስሮ እያስቃየ ይገኛል የኦሮሞ ህዝብ ብቸኛ መፍትሄ የሆነውን WBOን በመቀላቀል በመርዳት በማገዝ የነፃነት ትግሉን ያፋጥኑ።
نمایش همه...
ምዕራብ ሸዋ ጫሊያ ወረዳ ላይላይ ወቦ የተቆጣጠራቸው ቀበሌዎች ላይ ለህዝቡ ዳፕ እና ዩሪያ መዳበሪያ በነፃ እየታደለው ነው! WBO ከትግሉ ጎን ለጎን ልማት እያሳለጠ ህዝቡን እየተከላከለ የነፃነት ጉዞውን ቀጥሏል WBOን መቀላቀል መርዳት ማገዝ ጊዜ ሚስጠው ጉዳይ አይደለም።
نمایش همه...
TDF ( ትግራይ መከላከያ ስራዊት)ዛሬ አበርጌሌ ላይ የሚገኘውን የአማራ ልዩ ሀይል ካምፕ... መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም ሙሉ በሙሉ የአማራ ልዩ ሃይልን ደምስሶታል ያስጀመሩት ጦርነት አሁን ቤታቸው ገብቷል።
نمایش همه...
Buufata Filannoo gubate ====================== Sababbii Buufata Filannoo Shaasheemannee ganda #Abaarootti gubateef jecha Buufata Filannoo Naannoo sana jiran hunda keessa Meeshaalee Filannoo gara magaala fe’anii deemaa jiru. Eerga Buufatichi gubate boodas Mormiin ka’ee ture. Qeerroon Naannoo sanaa Filannoo ABO fi KFO,n keessa hin jirre tasuma naaannoo keenyaatti hin adeemsifamu jechaa Sagalee dhageessisaa turan. Suuraan buufaticha gubatee isa kana!
نمایش همه...
የአማራ ክልል መንግስት የቅማንትን ህዝብ የትግሬ እና የኦነግ ተላላኪ እንዲሁም ሰሞኑን ደግሞ የሱዳን ተላላኪ በሚል ተልካሻ ምክንያት ጦርነት ከፍቶ ብዙ የቅማንት ሙቷል ተፈናቅሎ ለከፋ ረሃብ ተጋልጦ ይገኛል::ከዚህም በላይ በጭልጋ ወረዳ አይከል ከተማ ላለፉት ሁለት ሳምንት ጀምሮ እስካ አሁን በከተማው መብራት ኔትወርክ ውሀ ፈፅሞ የለም:: አባት አገው/Agew
نمایش همه...