cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኪነ-ጥበብና ቴክ(ETHIO ART)

የዚህ ቻናል ዋናዉ አላማ አጫጭር የፍቅር ታሪኮች ስነ ጹሑፎች ስነ ስዕል አጫጭር ጥቅሶች የታላላቅ ሰዎች ታሪክ አንዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን . . . ወዘተ ወደ እናተ ያደርሳል!!!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
195
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
vbn
نمایش همه...
DV 2024 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን? DV-2024 Program Instructions ↘️እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም በ ፕሮግራሙ መሰረትም- ➡️ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ /ያጠናቀቀች። ወይም ➡️ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው። ↘️የ DV አሞላል ሂደቶች:- ➡️ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት ›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት። ↘️ፎርም አሞላል‼️ 1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ። 2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ። 3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።. 4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ 5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር 6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ 7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል ➡️ በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት። 8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት 9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ 10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል 11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት 12. What is the highest level of education you have achieved, as of today? የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ 13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ 14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ። ↘️በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2023 ሲወጣ ማየት እንችላለን። DV-2023 Submission Confirmation : Entry success በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ 🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃 መልካም ዕድል ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ማረግ አይርሱ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ለመሙላት የተቸገራችሁ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማዘጋጅት ላኩልንና እንሞላላችኃለን መልካምነት ለእራስ ነው @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
[ አንድ ልብስ ለአንድ ልጅ ለክረምት ] ሰላም ውድ ቅን ኢትዮጵያውያን እንዴት ቆያችሁን ክረምቱም መጣሁኝ እያለን ይገኛል ቤታችን ያሉ የማንጠቀምባቸው ቁሳቁሶች በየደጁ ለሚገኙ ወገኖቻችን ይሆን ዘንድ ለመሰብሰብ አስበን እናንተም ያላችሁን በመስጠት አግዙን 👉 ልብስ 👉 ጫማ 👉 ይጠቅማሉ ብለን የምናስባቸው 0983744901 Bezawit Bekele 0919330266 Abenezer Ashagre 0921349244 Asnakech Legesse @QinEthio💚💛❤️🙏 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ይደውሉሉን ባሉበት መጥተን እንወስዳለን
نمایش همه...
ዲቪ (DV) 2023 ይፋ ሆኗል። የ2023 ዲቪ ሎተሪ ዛሬ ማታ ይፋ የሆነ ሲሆን ሞልታችሁ ስትጠባበቁ የነበራችሁ በሙሉ የዲቪ ውጤታችሁን በዚህ ሊንክ https://dvprogram.state.gov/ESC/Default.aspx መመልከት ትችላላችሁ
نمایش همه...
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት እና የመተሳሰብ ያድርግልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን። በዓሉን ስናከብር በሀዘን ውስጥ ያሉ ፣ በችግር ላይ የወደቁ ዜጎቻችንን እያሰብን፣ ለሀገራችን እና ለሀገራችን ህዝብ ሁሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰጠን ፈጣሪን እየተማፀንን እንዲሆን እና በዓሉን ስናከብር ደግሞ አቅም የሌላቸውን በማሰብ በዓልን በአንድነት እድታሳልፉ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን። ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል የተቸነከረው ለሰው ልጅ ፍቅር ሲል ነው እኛ እቺን ትንሽ ነገር እንኳን እናድርግ ላለውጋ ብንስቅ ምን ዋጋ አለው አቅም ካጡት ጋር እንጂ መልካም በዓል! @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology
نمایش همه...
እናትና ልጅ ፈተናቸው በዛ 😭😭😭 ላለፉት ሰባት አመታት ህክምና ውን ለማግኘት ወረፋ ሲጠብቅ የነበረው ታዳጊ ዛሬ ተመርቆ ሳለ ህመም ከሱ እድገት ጋር አድጎ ይባስ ቁም ስቅሉን እያሳየው ይገኛል እንቅልፍ እና ሰላማዊ ሌሊትን ካሳለፈ አመታት ተቆጥረዋል ብዙ የማያልፉ የሚመስሉ ምሽቶችን እያሳለፈ ይገኛል አሁን የመጨራሻው ደረጃ ላይ ደርሷል አይደፍሩህም ወንደሰን የአድማስ ዩኒቨርስቲ የአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ ምሩቅ ሲሆን አሁን በልብ ህመም ይበልጥ እየተሰቃየ ይገኛል 💔💔💔 👗እናት የልጃቸው መታከምና ጤነኛ ሆኖ ማየት እሱን የወለዱበትን ቀን ማስታወስ ነው አይናቸውን በአይናቸው ያዩባትን ቀን ማስታወስን ይሻሉ 💚💚💚 ለአጠቃላይ ህክምና ከአራት መቶ በላይ ሺህ ብር ያስፈልጋቸዋል የመጀመሪያእ ህክምና ብቻ 325,000 ብር ተብሏል ህክምና ውን ለመጀመር ሙሉ ብር እስካልተከፈለ ሆስፒታሉ ምንም አይነት ነገር መጀመር እንደማይችል ታውቋል አሁን ድርሻው የእኛ እና የእናንት ነው ቀኑ ነገ ሳይሆን አሁን ነው በምትችሉት ሁሉ አግዙት ሁላችንም አነሰ በዛ ሳንል እንድረስለት 1000353113945 ንግድ ባንክ አይደፍሩህም ወንደሰን ስልክ ቁጥር +251953475638 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቅን ኢትዮጵያውያን የበጎ አድራጎት ማህበር 🙏🙏🙏 💚💛❤️ፍቅር ግድ ይለናል💚💛❤️
نمایش همه...
DV 2023 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን? 👉 ዲቪ 2023 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከመስከረም ሀሙስ 27/2020 ጀምሮ እስከ ህዳር 9/2020 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው። DV-2023 Program Instructions ↘️እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም በ ፕሮግራሙ መሰረትም- ➡️ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ /ያጠናቀቀች። ወይም ➡️ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው። ↘️የ DV አሞላል ሂደቶች:- ➡️ጉርድ ፎቶ ግራፍ በመቀጠልም www.dvlottery.state.gov በሚለው ዌብ ሳይት መግባት ›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት። ↘️ፎርም አሞላል‼️ 1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ። 2. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ። 3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።. 4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ 5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር 6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ 7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት - የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል ➡️ በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት። 8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት 9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ 10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል 11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት 12. What is the highest level of education you have achieved, as of today? የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ 13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ 14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ። ↘️በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2023 ሲወጣ ማየት እንችላለን። DV-2023 Submission Confirmation : Entry success በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ 🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃 መልካም ዕድል ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ማረግ አይርሱ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ለመሙላት የተቸገራችሁ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማዘጋጅት ላኩልንና እንሞላላችኃለን መልካምነት ለእራስ ነው @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 @ethioart2 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology
نمایش همه...
እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን ! እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት እና የመተሳሰብ ያድርግልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን። በዓሉን ስናከብር በሀዘን ውስጥ ያሉ ፣ በችግር ላይ የወደቁ ዜጎቻችንን እያሰብን፣ ለሀገራችን እና ለሀገራችን ህዝብ ሁሉ ዘላቂ ሰላም እንዲሰጠን ፈጣሪን እየተማፀንን እንዲሆን እና በዓሉን ስናከብር ደግሞ አቅም የሌላቸውን በማሰብ እንዲሆን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን። መልካም በዓል! @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology @EthioArtandtechnology
نمایش همه...
የቴሌግራም አካውንትዎ በሌላ ሰው እጅ ሀክ(hack) መደረጉን እና አለመደረጉን ለማወቅ የተሰራ ቡት ነው check my account የሚለውን በመጫን ከስር በሚመጣላችሁ ምርጫ start የሚለውን ተጫኑ፡፡ ብዙ ሰዎች ሞክረውት እውነቱን አውቀዋል እራሳቸውንም ከሀከሮች ተከላክለዋል አርስዎስ? 👇👇👇👇👇👇👇 ይሄንን መልዕክት ለ20👥 ጓደኞቻችሁ በመላክ ለአንድ አመት protect me shield🛡 ጥበቃ በነፃ ያግኙ❗️
نمایش همه...
Check my Account
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.