cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

❥ለእስልምናህ ቦታ ስጥ ❥

https://t.me/+Wb634_ZEi1AwYWYx ሁሌም ቢሆን ለዲነህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!! ለ ጥያቄ @Hayatbintkedir

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
7 248
مشترکین
-924 ساعت
-767 روز
-31230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
✍ኢማም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላል "ያ ሰደቃ የሚሰጥ ሰው የሚሰጠው ሰደቃ ከምስኪኑ እጅ ላይ ከመድረሱ በፊት የአላህ እጅ ላይ እንደሚደርስ ቢያውቅ ኖሮ ሰደቃ ሰጪው ከተቀባዩ የበለጠ ይደሰት ነበር" 📚መዳሪጁ ሳሊኪን 1/26
نمایش همه...
👍 5
👆👂👂👈✅ #በሰለፎች መንሃጅ ለመፅናት መዳረሻዎች እና በአልከሶ ከተማ በአላህ ላይ የማጋራት ሁኔታዎችን ማብራራ ክፍል አንድ/① 🎤በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
نمایش همه...
በሰለፎች_መንሃጅ_ለመፅናት_መዳረሻዎች_ክፍል_1_.mp313.45 MB
👍 2
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ  እንዴት ከረማችሁ አልሀምዱሊላህ እኔ ደህና ነኝ በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጠዉ የነበሩ ደርሶች እና ፁሁፎች ከነገ ጀምረዉ የሚቀጥሉ መሆናቸዉን  በአክብሮት ላሳዉቃችሁ እወዳለዉ። እስካዉሁን በመጥፋቴ ይቅርታን ወይንም አዉፍታን በመጠየቅ ወደ ትምህርታችን እንድንመለስ በአክብሮት እጠይቃለዉ ። አዉፉ በሉኝ ስላልተመቸኝ ነዉ የጠፋዉት። ከዛ በፊት ይጨመር ወይንም ይቀነስ አሊያም ይስተካከል የምትሉት ነገር  ካለ በዚህ አድራሻ ሀሰባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ። بارك الله فيكم✍✍🌷👇👇 ሀያት ቢንት ኸዲር
نمایش همه...
👍 4
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ ✍መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌ ✍መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 👉 @twhidfirst1 👈 👉 @twhidfirst1 👈
نمایش همه...
Photo unavailable
ለመላው ሙስሊሞ ወገኖቼ እንኳን ለ1445ተኛው የኢድ አል አድሃ/አረፋ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!! ኢድ አል አድሃ/አረፋ የፍፁም ታዛዥነት፣ የአንድነት ፣ የአብሮነትና የመተሳሰብ እና የመረዳዳት... በዓል ነው። ለመላው ሙስሊሞች መልካም የኢድ አል አድሃ በዓል እመኛለሁ!!
نمایش همه...
👍 6 2
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁 ፕሮግራም 🎁 🎙<abu_fewzan&abu_huzeyfa_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarnaislam?videochat https://t.me/tdarnaislam?videochat
نمایش همه...
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁ሁለተኛው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ .ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች ..🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱሽኩር_አቡ_ፈውዛን_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
Repost from N/a
📡 livestream ⚙️ 🎁የመጀመሪያው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ አረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ በሚል...🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱናስር_መኑር> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailable
🎙ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም 📡 ለአረፋ ወደ ክፍላገር ተጓዥ ወንድምና እህቶች  ልዩ የሙሀደራ [የነሲሃ ]ፕሮግራም ለዒድ መዋያ ለሌላቸው እናት አባቶቻችን በኢድ ቀናችን እናስደስታቸው ዘንድ በደስታችን ቀን ደስተኞች ይሆኑልን ዘንድ ሰበቢያ እንሆናለን    በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን        💎ርዕስ 🔦 🎙ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች 💡 ኡስታዝ ዓብዱናስር አልጃቢሪ       💎ርዕስ🔦 🎙ዓረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ....💡 የፕሮግራሙ መሪ :- hayder abu huzeyfa (H.M)&heyru abu fewzan ማክሰኞ ዙልሂጃ 5 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ (livestream የሚተላለፍበት ግሩፕ📡 👇👇 https://t.me/tdarnaislam https://t.me/tdarnaislam
نمایش همه...
🛑 livestream 💎         ርዕስ👇 ሒጃብ 🎙<በወንድማችን አቡ ረይስ ሀፊዞሁሏህ 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: t.me/nikab_jilbab_group?livestream t.me/nikab_jilbab_group?livestream
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.