cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ልብወለድ Ethio_Fiction

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
25 585
مشترکین
-1424 ساعت
-1277 روز
-37330 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሐይል ወ ሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዝኦ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወ ሰላም እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ     ፍቅር እስከሞት ዋጋ የተከፈለበት እጅግ ውድ የሆነ ምሥጢር ነው።መወደድ ፀጋ ነው መውደድ ደግሞ ፀጋም ክብርም ንፁህነትም ነው።    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች  እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል። 🇪🇹@ethio_fiction
1 09921Loading...
02
Media files
1 0573Loading...
03
†✝️† እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ። በእርግጥም አምላካችን በሞቱ ሞትን ገድሎ : በትንሣኤው ሕይወትን አድሎናልና ደስታ ይገባናል:: መድኃኔ ዓለም በኅቱም ድንግልና እንደ ተወለደ በኅቱም መቃብር ተነስቷል:: ለደቀ መዛሙርቱም "ሰላም ለእናንተ ይሁን" ሲል በዝግ ደጅ ገብቷል:: በዕለተ ትንሣኤው የመጀመሪያውን ደስታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተካፍላለች:: የእርሷን ያህል በሃዘን የተጐዳ የለምና:: ቀጥለው ቅዱሳት አንስት እነ ማርያም መግደላዊት ትንሣኤውን አይተዋል:: ሰብከዋልም:: † "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: 'የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል: በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው' እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደተናገረ አስቡ::" ††† (ሉቃ. 24፥5-8) "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል:: ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና:: ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና::" ††† (1ቆሮ. 15፥20) ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር ††† ቻናሉን ለማጋራት -->  @ethio_fiction
9484Loading...
04
🚨ኖትኮይን በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ ይጠበቃል ሊስት ሲደረግ ግን የአገልግሎት ክፍያ/Gas Fee መጠየቁ አይቀርም ለዚህም ቶን ኮይን ያስፈልገናል ይህ ኮይን በቴሌግራም ዋሌት ላይ ባሁኑ ሰአት ከ650 - 700 ብር ድረስ ይሸጣል ነገር ግን ይሄን ኮይን ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ በነፃ የሚሰጡን ቦቶች አሉ 🔰ከነዚህ ቦቶች ውስጥ አንዱ ፕሪቶን ድሮፕ የሚባል ቦት አለ ለመጀመር ይሄን ሊንክ በመንካት ማስጀመር https://t.me/preton_drop_bot?start=c62caf93-48ed-4ad2-8944-ef97182dd975 🔰በመቀጠል የሚመጣውን ቻናል(https://t.me/preton_eng )ጆይን ማድረግ ከዛም የሚሰጣችሁን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት $TON ኮይን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ። 🔰ልክ 1 TON እንደደረሳችሁ በቀጥታ ወደ ዋሌታችሁ ማስተላለፍ ትችላላችሁ 🎉 🎁ሌሎች ብዙ ቦቶችም አሉ እኛ አረጋግጠን ትክክለኛውን ብቻ አምጥተን ለናንተ ሼር እናረጋቹኅለን✌️
1 0643Loading...
05

3741Loading...
06
https://t.me/TON_ReferAndEarn_BOT?start=789369894
1 0810Loading...
07
https://t.me/herewalletbot/app?startapp=7491625-village-162921
1 2801Loading...
08
ጌም በመጫወት ምሰሩት ስራ ነው https://t.me/gamee?start=ref_789369894
1 4171Loading...
09
‍🚀 Rocket-cheque for 3.00375 TON (16.1$) Inside cheque: 534 activation(s) for 0.0045 TON (0.02$) with referral reward 0.001125 TON (0.006$) 💬 🎉 Congratulations to our amazing community for reaching 11,000 members! Thank you for being with our growth and following our Telegram channel.
1380Loading...
10
ሚገርም ነው ስሩት https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_1576_2620237 💰Catizen: Unleash, Play, Earn - Where Every Game Leads to an Airdrop Adventure! 🎁Let's play-to-earn aridrop right now!
2 8183Loading...
11
እየሰራቹ አሪፍ አየር አለው 👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0307054896 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
1510Loading...
12
እቺ ደሞ በጣም ቀላል ናት https://t.me/PolyMoonAirdropRobot?start=Bot10462957
8790Loading...
13
👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0307054896 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
1 2161Loading...
14
እቺ ደሞ በጣም ቀላል ናት https://t.me/PolyMoonAirdropRobot?start=Bot10462957
8750Loading...
15
https://t.me/PolyMoonAirdropRobot?start=Bot10462957
2160Loading...
16
እንዳያመልጣቹ የቀረው 5 ቀን ነው game በመጫወት ብቻ የሚሰራ ነው አፍጥኑት . https://t.me/gamee?start=ref_789369894 Participate in mining events, play games, and spin the Fortune Wheel to WIN. Welcome gift included!
5230Loading...
17
"Tuesdays with Morrie" .... አለም በስስት ያነበበችው ውድ ማስታወሻ! ነፍሱ በሞት መዳፍ ውስጥ የተያዘች ፕሮፌሰር፣ ከውድ ተማሪው ጋር በመሆን ህይወትና ትርጉሟን በጥልቀት ያይዋታል፤ ይተነትኑዋታል። የአንድ ጡረተኛ ፕሮፌሰር ሀሳቦች ለምን የአለም ልብን አሸነፉ? ምክንያቱም፣ የፕሮፌሰር ሞሪ የመጨረሻ የትምህርት ክፍለ-ጊዜዎች ነፍሳችንን አሰጨንቀው የሚይዙ የህይወት ጥያቄዎች የመለሱ የነፍስ መልዕክቶች ናቸው። የሞሪ የህይወት መልእክት የተጫነብንን ግሳንግስ ሁሉ አሜን ብሎ አለመቀበል ነው። እውነት፣ ደፍረው ሲያምፁ የሚያገኙዋት ቅኔ እንደሆነች ነው የሚያስተምረን። አለም እንደቀልድ ሳትመረምር በመንጋ የምትቀበላቸው ባህሎች እና እሴቶች እንዲሁም የአቋራጭ መንገድ አፍቅሮታችን፣ የህይወት እርካታ እጦታችን መንስኤ ናቸው ብሎ ሞሪ ያሳስበናል። በዚህች መፅሐፍ ሞሪ እና ሚች ስለገንዘብ፣ ትዳር፣ ባህል፣ ይቅርታ፣ ሞት እና ሌሎች ብዙ ርዕሰ-ጉዳዮች አውርተዋል።ይህች ድንቅ መፅሀፍ ከ15 ሚሊዮን በላይ ቅጂ ተሸጣለች፤ ፊልም ሆና የስክሪን ብርሃን አይታለች፤ ትያትር ሆና አፍቃሪን አሰልፋለች!! ለሃሳብ አስተያየት --> @sam_lizu ቻናሉን ለማጋራት -->  @ethio_fiction
4 2176Loading...
18
እንዳያመልጣቹ የቀረው 5 ቀን ነው game በመጫወት ብቻ የሚሰራ ነው አፍጥኑት . https://t.me/gamee?start=ref_789369894 Participate in mining events, play games, and spin the Fortune Wheel to WIN. Welcome gift included!
4910Loading...
19
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_789369894 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
9230Loading...
20
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_789369894 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
8460Loading...
21
ሰማህ? ሰማሽ? ምርጥ ግጥም ነው ተጋበዙ😊 ለሃሳብ አስተያየት --> @sam_lizu ቻናሉን ለማጋራት -->  @ethio_fiction
4 26317Loading...
22
እመኑኝ እንዳያመልጣቹ በጣም ቀላል የሆነ ነው በቀን 0.17 ዶላር ይሰጣል እንዳያመልጣቹ። https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_231400 Join farming with Vudi (@investkingyru)እመኑኝ እንዳያመልጣቹ በጣም ቀላል የሆነ ነው በቀን 0.17 ዶላር ይሰጣል እንዳያመልጣቹ። https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_231400 Join farming with Vudi (@investkingyru)
3 7783Loading...
23
📝 #አይገርምሽም_ውዴ !! 1ኛ ባለሽበት መንደር ባለሁበት ሀገር፣ ዘፈኑ ጥሎብኝ ሙዚቃው ገራገር፣ ፓርላማው የውሸት ፖተሊካው የዘር፣ የመጥገብ ነፃነት በሌለበት ሀገር፣ ለማን ዳኛ እንክሰስ ለማን እንናገር ።? 🌴 2ኛ አይገርምሽም ውዴ !! በተሰጠን መክሊት በለገሰን ፀጋ፣ የእርሱን ሀያልነት አልፋ እና ኦሜጋ፣ አምነን ተቀብለን ክብሩን ባናወጋ፣ ሰው መሆን ከበደን ሰው መሆን አሰጋ። 🌴 3ኛ ባለሁበት ሰፈር ባለሽበት መንደር፣ መቆም ያሰበ ጋን ጠጠር ይደገፋል፣ ያልታደለ ትውልድ ሀገሩን ይዘርፋል፣ ባለጌ ውሽማ የሰው ሚሥት ይገርፋል፣ አቋም የሌለው ሰው በክብደት ይገዝፋል። 🌴 4ኛ ባለሁበት መንደር ባለሽበት ሰፈር፣ ሰው ለሰው ጨከነ መተዛዘን ጠፋ፣ ክፋት ምቀኝነት ተንኮል በሀገር ሰፋ፣ #መተሳሰብ ቀረ ፍቅር አንገቱን ደፋ፣ መውደድ ተኮላሸ እውነት አይኑ ጠፋ። 🌴 5ኛ ብቻ ምን አለፋሽ ባለሽበት ሰፈር፣ አብሮ መኖር ቀረ ውዴታ ጠመመ፣ መልካምነት ሞተ ደግነት ታመመ፣ ከመግባባት ይልቅ ፀባችን ቀደመ፣ 🌴 6ኛ ባለሁበት መንደር ውሸት በሀገር ሞላ እውነት ተከፈነ፣ ፈቅደን ተጠፋፋን ዕድሜያችን ባከነ፣ የሚሆነው ሳይሆን የማይሆነው ሆነ። 🌴 7ኛ ባለሽበት መንደር አንድነት ሲበተን፣ አብሮነት ሲዛነፍ ፍቅራችን ሲላላ፣ በሚሆን በማይሆን ፈቅደን ስንጣላ፣ የበግ ለምድ ለብሶ በልቶን ሄደ ተኩላ። 🌴 8ኛ ባለሁበት መንደር፣ የሀገሬ ገላ እስኪያልቅ ይሽረፋል፣ ክልል'' ዞን "ወረዳ" እያለ ይጠፋል፣ ባንክም እንደ ቅኔ በሮንድ ይዘረፋል፣ አላዋቂ አክቲቪስት እምዬን ይዘልፋል፣ ሴትነት ያልገባው ባለጌ አሽባሪ እህቱን ይጠልፋል። 🌴 9ኛ አይገርምሽም ውዴ ባለንበት ሰፈር፣ ውሸትን የማይወድ ሀቅን የጨበጠ፣ ባለሁበት ሀገር ያጭበርባሪን ተንኮል ሴራ ያጋለጠ፣ ባለሁበት መንደር ወህኒ ቤት ይወርዳል እየተረገጠ። 🌴 10''ኛ ሀገር ለመበደል፣ ትውልድን ለመግደል፣ ለስልጣን ሲጣደፍ ህዝብን ያቆሰለ፣ ሰውነትን ሊጥስ ጠብ መንጃ ያዘለ፣ ያንን ምስኪን ወጣት ዘቅዝቆ የሰቀለ፣ ''ሠ'' ሆኖ ተፈጥሮ ''ው'' መሆን ያልቻለ፣ በአንቀልባሽ ያዘልሽው መዓት ነፈዝ አለ። 🌴 11''ኛ ጭጭ ካለ መንደር፣ ፀጥ ካለ ሰፈር ዝምታ ተረግዞ ጩኸት ይወለዳል፣ ባለሽበት ሰፈር ሀቀኛው ተዋርዶ ሌባው ይወደዳል፣ እልፍ የድሀ ጎጆ በልማቱ ሰበብ በጉልበት ይፈርሳል፣ እንዲ ነው የኛ ዕጣ ባ'ጀብ ተጀምሮ ባጀብ ይጨረሳል። 🌴 ✍️ ገጣሚ አብዱል ከሪም የእናቱ ልጅ ለሃሳብ አስተያየት --> @sam_lizu ቻናሉን ለማጋራት -->  @ethio_fiction
3 54529Loading...
24
እያደር እያደር ... አንቺን መርሳት ያማል😔 #ገጣሚ ጌትነት ደጉ ለሃሳብ አስተያየት --> @sam_lizu ቻናሉን ለማጋራት --> @ethio_fiction
2 91720Loading...
25
እመኑኝ እንዳያመልጣቹ በጣም ቀላል የሆነ ነው በቀን 0.17 ዶላር ይሰጣል እንዳያመልጣቹ። https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_231400 Join farming with Vudi (@investkingyru)
8750Loading...
26
ገራሚ ግጥም❤ #Share ---> @ethio_fiction
3 08711Loading...
27
እንዳያመልጣቹ በጣም ቀላል የሆነ ነው በቀን 0.17 ዶላር ይሰጣል እንዳያመልጣቹ። https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_231400 Join farming with Vudi (@investkingyru)
1 0294Loading...
28
https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_231400 Join farming with Vudi (@investkingyru)
7480Loading...
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሐይል ወ ሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዝኦ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወ ሰላም እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ     ፍቅር እስከሞት ዋጋ የተከፈለበት እጅግ ውድ የሆነ ምሥጢር ነው።መወደድ ፀጋ ነው መውደድ ደግሞ ፀጋም ክብርም ንፁህነትም ነው።    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች  እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል። 🇪🇹@ethio_fiction
نمایش همه...
13👍 4😁 2😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
†✝️† እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ። በእርግጥም አምላካችን በሞቱ ሞትን ገድሎ : በትንሣኤው ሕይወትን አድሎናልና ደስታ ይገባናል:: መድኃኔ ዓለም በኅቱም ድንግልና እንደ ተወለደ በኅቱም መቃብር ተነስቷል:: ለደቀ መዛሙርቱም "ሰላም ለእናንተ ይሁን" ሲል በዝግ ደጅ ገብቷል:: በዕለተ ትንሣኤው የመጀመሪያውን ደስታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተካፍላለች:: የእርሷን ያህል በሃዘን የተጐዳ የለምና:: ቀጥለው ቅዱሳት አንስት እነ ማርያም መግደላዊት ትንሣኤውን አይተዋል:: ሰብከዋልም:: † "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: 'የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል: በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው' እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደተናገረ አስቡ::" ††† (ሉቃ. 24፥5-8) "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል:: ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና:: ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና::" ††† (1ቆሮ. 15፥20) ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር ††† ቻናሉን ለማጋራት -->  @ethio_fiction
نمایش همه...
4👍 3
🚨ኖትኮይን በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ ይጠበቃል ሊስት ሲደረግ ግን የአገልግሎት ክፍያ/Gas Fee መጠየቁ አይቀርም ለዚህም ቶን ኮይን ያስፈልገናል ይህ ኮይን በቴሌግራም ዋሌት ላይ ባሁኑ ሰአት ከ650 - 700 ብር ድረስ ይሸጣል ነገር ግን ይሄን ኮይን ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ በነፃ የሚሰጡን ቦቶች አሉ 🔰ከነዚህ ቦቶች ውስጥ አንዱ ፕሪቶን ድሮፕ የሚባል ቦት አለ ለመጀመር ይሄን ሊንክ በመንካት ማስጀመር https://t.me/preton_drop_bot?start=c62caf93-48ed-4ad2-8944-ef97182dd975 🔰በመቀጠል የሚመጣውን ቻናል(https://t.me/preton_eng )ጆይን ማድረግ ከዛም የሚሰጣችሁን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት $TON ኮይን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ። 🔰ልክ 1 TON እንደደረሳችሁ በቀጥታ ወደ ዋሌታችሁ ማስተላለፍ ትችላላችሁ 🎉 🎁ሌሎች ብዙ ቦቶችም አሉ እኛ አረጋግጠን ትክክለኛውን ብቻ አምጥተን ለናንተ ሼር እናረጋቹኅለን✌️
نمایش همه...
👍 4

NEAR Wallet

Next-generation telegram wallet built over NEAR blockchain. Build in HOT mining

1
ጌም በመጫወት ምሰሩት ስራ ነው https://t.me/gamee?start=ref_789369894
نمایش همه...
Gamee

🎮 The biggest gaming platform on Telegram! 🔥 Join the community 👉 @gameechannel Perks, giveaways, airdrops & more 🎁 🎉💵

🚀 Rocket-cheque for 3.00375 TON (16.1$) Inside cheque: 534 activation(s) for 0.0045 TON (0.02$) with referral reward 0.001125 TON (0.006$) 💬 🎉 Congratulations to our amazing community for reaching 11,000 members! Thank you for being with our growth and following our Telegram channel.
نمایش همه...

🌟 Receive 0.0045 TON (0.02$) 🌟
ሚገርም ነው ስሩት https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_1576_2620237 💰Catizen: Unleash, Play, Earn - Where Every Game Leads to an Airdrop Adventure! 🎁Let's play-to-earn aridrop right now!
نمایش همه...
Catizen

👏Welcome to the catizens universe! 🐱Upgrade your cats, earn more coins, boost your ranking, and get more airdrop rewards! 🎁Play-to-earn aridrop right now!

👍 5😱 1