cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Habtu dish

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
172
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👀የሪሲቨር ጥቆማ( በእኔ እይታ) የማንም ብራንድ ሪሲቨር ለማቆሸሽ አይደለም እዉነታዉን ነዉ የፃፋኩት ❌በዚህ ሳምንት የወጡት Lifestar 9200 , 9300 Gold ሪሲቨር ባትገዙ ይሻላል ምክንያቱም 👉 ሪሲቨሩ የሶፍትዌር ችግር አለባቸዉ 👉አንቴና setting ላይ Stack አድርጎ መቅረት 👉Cable Short ሲሆን Lnb Osilation Ic ቶሎ የመቃጠል 👉 በቀላሉ ይሞቃሉ 👉ከዚ በፊት የነበሩት ሪሲቨሮች gxrom.bin file በቀላሉ ይስተካከላሉ ነበር። በዚ ሳምንት የገቡት ሪሲቨሮች የ Ephrome Ic ችግር አለባቸዉ ያ ማለት ሶፍትዌር ስትጭኑበት የተወሰነ ይቆጥርና መሃል ላይ ያቆማሉ በዛ ላይ power supply በ lnb ሾርት power Ic ይቃጥላሉ አሁን ላይ ጥሩ ሪሲቨር ነዉ ብየ የምመክራቹሁ በተለይ ለኢትዮ ሳትና ለኳስ የሚሆን ሪሲቨር Realstar 5050, Realstar 1010 እና Gakaxy A520 እነዚህ ሪሲቨሮች ምንም አይነት ችግር ያላየሁበት እቃዎች ናቸዉ።
نمایش همه...
🌻የCANAL + የሶፍትዌር ዝመና እና "Activation" ዛሬ ተጠናቋል። ለጊዜው የሚኖረው ፓኬጅ ፌሽታ ብቻ ሲሆን የሚያካትታቸው ቻናሎች የሚከተሉት ናቸው ‼️ CANAL + ፌሽታ ════════ ❶Movies ♨️ ════════ ¹◈.CANAL+ CINEMA 1ª ²◈.CANAL+ CINEMA 2ª ³◈.CANAL+ NOVELA 1ª ⁴◈.CANAL+ NOVELA 2ª ⁵◈.TNT AFRICA ════════ ❷Food ♨️ ════════ ⁶◆.CANAL+ GEBETAª ════════ ❸Nature ♨️ ════════ ⁷◉.CANAL+ DISCOVERª ⁸◉.HISTORY ⁹◉.LOVE NATURE ════════ ❹Music ♨️ ════════ ¹⁰►.MTV BASE ¹¹►.MTV HITS ¹²►.MCM TOP ¹³►.MTV ════════ ❺News ♨️ ════════ ¹⁴▫.FRANCE 24 ENG ¹⁵▫.SKY NEWS INTL ¹⁶▫.DEUSTCHE WELLE ¹⁷▫.TV5 MONDE ¹⁸▫.FRANCE 24 FR ¹⁹▫.BBC WORLD NEWS ²⁰▫.BLOOMBERG TELEVISION ²¹▫.BLOOMBERG QUICKA ════════ ❻SPORTS ♨️ ════════ ²²○.CANAL+ SPORTª ²³○.NBA TV ²⁴○.ESPORTS1 ²⁵○.MOTORVISION ════════ ❼KIDS ♨️ ════════ ²⁶▪.CANAL+ JUMBOª ²⁷▪.CANAL+ DEKE DEKEª ²⁸▪.TOONAMI ²⁹▪.A+ KIDS ³⁰▪.CARTOON NETWORK ³¹▪.BOOMERANG ³²▪.DREAMWORKS ════════ ❽Entertainment♨️ ════════ ³³◌.E! ³⁴◌.FASHION AFRICA TV ³⁵◌.LIFETIME ³⁶◌.RAI ════════ ❾ETHIOPIAN ♨️ ════════ ³⁷▣.EBS ³⁸▣.KANA ³⁹▣.FANA ⁴⁰▣.ETV NEWS ⁴¹▣.WALTA TV ⁴²▣.NAHOO TV ⁴³▣.ARTS TV ⁴⁴▣.ASHAM TV ⁴⁵▣.ETV ENT ⁴⁶▣.ETV LANGUAGES ⁴⁷▣.AHADU TV ⁴⁸▣.BALAGERU TV ⁴⁹▣.TV 9 ETHIO ⁵⁰▣.MOE ⁵¹▣.ADDIS TV ⁵²▣.AMHARA TV ⁵³▣.OBN ⁵⁴▣.OBN HORN ⁵⁵▣.OBS ⁵⁶▣.DEBUB TV ⁵⁷▣.DIRE TV ⁵⁸▣.TIGRAI TV ⁵⁹▣.EOTC ⁶⁰▣.ELSHADDAI TV ════════ ❿FM RADIO ♨️ ════════ 🎵.FANA FM 🎵.SHEGER FM 🎵.ETHIOPIAN RADIO 🎵.FM ADDIS 🎵.ETHIO FM 🎵.BISRAT FM 🎵.AHADU FM 🎵.FM 104.7 🎵.AMHARA RADIO 🎵.BAHIRDAR FM 🎵.FM DIRE 🎵.DEBUB FM ════════ ⓫coming soon♨️ ════════ ●.KIX ●.STAR LIFE ●.FIGHT BOX ●.BARCA TV ●.SMN TV ●.ZAWYA TV ●.ETHIO LIJOCH TV ●.TRAVEL XP ●.CNN ●.Travel XP ●.ENGLISH CLUB TV ════════ ª=አማርኛ ቋንቋ የሆኑ ቻናሎች ናቸው። [CANAL + Ethiopia] ለማስገጠም "ብቻ" ፍላጎቱ ያላችሁ ደንበኞች ደውሉ! ═══════════════ ▵habtu ዲሽ™ ▵+251918042193
نمایش همه...
ሆርን ስፖርት 2 ላይ የአርሰናል ኳስ እየታየ ነው ፈታ በሉ በኢትዮሳት ብቻ @habtu dish
نمایش همه...
አስደሳች ዜና Kana TV በEthiosat ስርጭቱን ጀምሯል። 11544 | H | 27500
نمایش همه...
Super max 2350 power teach HD ebs cinema ebs music አልሰራ ላላቹህ አዲስ software
نمایش همه...
new Super max 2350 power teach HD.abs8.00 MB
#ስልኬ_ሊጠለፍ_ይችላል_የሚል_ስጋት_አለብዎ የሚያዋሩበት ሞባይል ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብኝ ይችላል የሚል ስጋት ካለብዎ የሚከተሉትን ቁልፎች ተጭነው ይደውሉና መጠለፍ አለመጠለፋን ያረጋግጡ። *#21# ብለው ሲደውሉ ፦ ➊. Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት ነጻ ነው ማለት ነው። ወይም *#21# ብለው ሲደውሉ ፦ 👌VOICE: Not Forwarded 👌DATA: Not Forwarded 👌SMS:... Not Forwarded 👌SYNC: Not Forwarded 👌ASYNC:Not Forwarded 👌PACKET:Not Forwarded 👌PAD :Not Forwarded የሚል መልዕክት ከመጣሎት ስልኮ አልተጠለፈም ማለት ነው። ➋. Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት ተጠልፎብዎታል ማለት ነው። ከላይ በተቀመጠው መሰረት ስልኮ ከተጠለፈና ጠለፋውን ለማቆም ፦ የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002#ብለው ሲደውሉ call forwarding all erased successful ይልዎታል። አሁን ከስጋት ነፃ ወጡ ማለት ነው። ነገር ግን ይህ ኮድ ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል ። ብቻ ይሞክሩት::
نمایش همه...
✨👌አሪፍ መረጃ 📡ኢትዮ ሳት ላይ ስርጭት አቋርጠው የነበሩት👇 📺Hornsat Sport News 📺Hornsat Sport 2 📺Hornsat Sport 3 📺Hornsat Sport 4 ወደ ስረጭት ተመልሰዋል‼ 📡NSS12 57°e ✅10984 ✅H/V ✅45000 👍👍👍
نمایش همه...
Breaking News Ethiosat Amanilode Tv ስርጭት ጀመረ NSS 12 Tp 11105 H 45000
نمایش همه...
አዲስ Ethiosat ላይ የገቡ Best የዜና ቻናሎች Satellite: NSS 12 57° Frequency: 10985 H/V 45000 ✅AL JAZZERA ✅BBC ✅CNN Habtu dish 0918042193
نمایش همه...
📍ኢትዮሳት ላይ ተጨማሪ ቻናሎች ተካተዋል 📍10985 H 45000 📺MBC 1 📺MBC 2 📺MBC 3 📺MBC ACTION 📺MBC BOLLYWOOD 📺MBC DRAMA 📺Hornsat Sport News 📺Hornsat Sport 2 📺Hornsat Sport 3 📺Hornsat Sport 4 ◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈ @habtu dish ═══════════════
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.