fa
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

رفتن به کانال در Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

کانال ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 983 مشترک است و جایگاه 17 269 را در دسته آموزش و رتبه 2 838 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 983 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 مارس, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -107 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 مارس, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 983
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-337 روز
-10730 روز
آرشیو پست ها
@Computer_Android_tricks 🖥⌨ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛትዎ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ 10 ነገሮች‼️ @Computer_Android_tricks ✅ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን አስበን ነው። ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ አይነቱና ዋጋው። ✅ አሁን ማንኛውም ሰው #Desktop_PC ከመግዛቱ በፊት ሊያውቃቸው የሚገባቸው ምርጥ 10 ሃሳቦችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። 1⃣ ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ ኮምፒውተር ይምረጡ። 2⃣ #Motherboard ውስጥ PCI Express x16 slot መኖር አለበት። ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል። ለምሳሌ፦ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድ እና ሌሎች . . . 3⃣ ሚሞሪው ወይም #RAM ቢያንስ 4GB መሆን አለበት። ይህም ኮምፒውተርዎ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል። 4⃣ ፕሮሰሰሩ ወይም #CPU Quad-core processor ቢሆን ይመረጣል። ይህም ኮምፒውተርዎ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን በአንዴ የማስተናገድ አቅም እንዲኖረው ያደርጋል። 5⃣ ኮምፒውተሩን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፋኑ የማይጮህና የማይረብሽ ቢሆን ይመረጣል። 6⃣ All-in-one ወይም ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ #Flat እና #HDMI_Cable ማስገባት የሚችል፣ #Bluetooth እና #Wi-Fi የሚሰራ እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ) 7⃣ Single and High powered graphics card ያለው ይምረጡ። ይህም ኮምፒውተርዎ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅምዎታል። 8⃣ የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ 500 GB ወይም ከዛ በላይ ቢሆን ይመረጣል። ይህም ኮምፒውተርዎ ላይ ብዙ ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው። 9⃣ ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ። 🔟 ኮምፒውተር ሲገዙ አብረው #External_Hard_Disc ይግዙ። ይህም ኮምፒውተሩ ቢበላሽ ለFile backup (መጠባበቂያ) ያገለግላል። 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ If your EPSON printer blinks and doesn't print correctly, we will send you a software to fix this problem quickly. Just go to @Tech_Zone_admin_Bot and ask us. 👉 Please, don't forget to . . . 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

​📌 Artificial Intelligence (AI): ◽️ ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ (AI) በማሽኖች በተለይም በኮምፒተር ስርዓቶች ውስጥ የሰዎችን የማሰብ ችሎታ በኮዲንግ (Coding) በማስገባት የኮምፒውተሮችን የአስተሳሰብ ሂደት ከሰዎች ጋር የማስመሰል ስራ ነው። ◽️ Artificial Intelligence (AI) የሚሠራው ከፍተኛ መጠን ያላቸውን መረጃዎች ከፈጣን እና ተለዋዋጭ የሥራ ሂደት ጋር በማጣመር ከፍተኛ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ስልተ ቀመሮች በመጠቀም ሶፍትዌሩ ሲስተም ውስጥ ካሉ መረጃዎች ራሱን-በራሱ እንዲያስተምር ያስችለዋል፡፡ 🔺የAI ምሳሌ ◽️ በ iPhone እና በ iPad ውስጥ በአፕል ከሚቀርቡት በጣም ታዋቂ የግል ረዳት (Personal Assistant) Siri አንዷ ናት፡፡ ይህች ተግባቢ ሴት የተለያዩ የተቀነባበሩ ድምፆችን በመጠቀም የተጠቃሚዎቾን የእለት ተእለት ኑሮ ለማቅለል ትረዳለች። ◽️ Siriን በመጠቀም ሞባይላችንን በምንም አይነት መልኩ ሳንነካ ከሷ ጋር በመነጋገር ብቻ የተለያዮ መረጃዎችን ማግኘት ፣ የመንገድ አቅጣጫዎችን ማግኘት ፣ መልዕክቶችን መላክ ፣ የስልክ ጥሪዎችን ለማድረግ ፣ አፖችን መክፈት እና ሌሎችም ነገሮችን ለማድረግ እንችላለን። ◽️ Artificial Intelligence ለሰው ልጆች የሚሰጠው ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለ ሆኖ በሰው ሰራሽ አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ ላይ የሚደርሰው አደጋ በሰው ሰራሽ አጠቃላይ መረጃ (AGI) ውስጥ አንድ ቀን በሰው ልጅ መጥፋት ወይም ሌላ ሊመለስ የማይችል ዓለም አቀፍ ጥፋት ሊያስከትል ይችላል የሚል መላምት አለ። ◽️ የሰው አንጎል ሌሎች እንስሳት የጎደሏቸው አንዳንድ የተለዩ ችሎታዎች ስላሉት በአሁኑ ጊዜ የሰው ዝርያ ከሌሎች ዝርያዎች የበላይ ነው። ነገር ግን የAI አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ ከሰው ልጅ የሚበልጥ ከሆነ እና “የላቀ የማሰብ ችሎታ” ያለው ከሆነ ለሰዎች መቆጣጠር ከባድ ወይም የማይቻል ሊሆን ይችላል። ◽️ እንስሳት እጣ ፈንታ በሰው በጎ ፈቃድ ላይ እንደሚመረኮዝ ሁሉ የሰው ልጅም ዕጣ ፈንታ ወደፊት በሚመጣው የማሽን ብልህነት ተግባር (AI) ላይ የተመረኮዘ ሊሆን ይችላል። ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

sticker.webp0.09 KB

Question #30 Who is known as father of Artificial Intelligence ?
Anonymous voting

Question #29 What source does fiber use to transmit data?
Anonymous voting

Question #27 A light sensitive device that converts drawing, printed text or other images into digital form is
Anonymous voting

Question #26 The set of instructions that tells the computer what to do is 
Anonymous voting

Question #25 Who invented C++ ?
Anonymous voting

Question #24 After a picture has been taken with a digital camera and processed appropriately, the actual print of the picture is considered:
Anonymous voting

Question #23 ---- is the heart of the computer and this is where all the computing is done. 
Anonymous voting

Question #22 Which of the following is spreadsheet program?.
Anonymous voting

Question #21 Which part of the computer can display the user's work?
Anonymous voting

Question #18 What is used to make computer chips ?
Anonymous voting

Question #18 BIOS is used for ?
Anonymous voting

Question #17 The first computers were programmed using
Anonymous voting

👉 For our respected followers ✅ We do not send links that are not useful for the current situation of our country. We decided to promote because due to CoVID 19 crisis, students couldn't learn at school. That is why we decided to promote. I hope you will understand us. 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ This program is a practical PDF file decryption software used for recovering PDF document password and removing PDF open password. ✅ If you want to remove PDF operational constraint on editing, copying, printing and more, you should firstly find PDF document open password with PDF password recovery tool. 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

✅ If your EPSON printer blinks and doesn't print correctly, we will send you a software to fix this problem quickly. Just go to @Tech_Zone_admin_Bot and ask us. 👉 Please, don't forget to . . . 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.32 KB