fa
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

رفتن به کانال در Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

کانال ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 983 مشترک است و جایگاه 17 269 را در دسته آموزش و رتبه 2 838 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 983 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 مارس, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -107 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 مارس, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 983
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-337 روز
-10730 روز
آرشیو پست ها
sticker.webp0.17 KB

ቪዲኦን ለመመልከት ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ! https://youtu.be/sc7SjjRXw8c

✅ Telegram surpassed 500 million active users. 👍 ☑️ In the past 72 hours alone, more than 25 million new users from around the world joined Telegram. ☑️ If you have contacts that joined in the last few days, you can welcome them using one of Telegram’s unique features, such as an animated sticker or a video message. Source: Telegram Tips #Telegram #News 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks @Computer_Android_tricks

#ለጥንቃቄዎ! --------- ✅ እንደሚታወቀው በኦንላይን የፓስፖርት ቀጠሮ መያዝ ከተጀመረ ወራቶች ተቆጥረዋል። በዚህም የብዙዎች ኑሮ የመቅለሉን ያህል፤ ብዙዎች የአጭበርባሪዎች ሰለባ እየሆኑ ነው።
#ለጥንቃቄዎ! --------- ✅ እንደሚታወቀው በኦንላይን የፓስፖርት ቀጠሮ መያዝ ከተጀመረ ወራቶች ተቆጥረዋል። በዚህም የብዙዎች ኑሮ የመቅለሉን ያህል፤ ብዙዎች የአጭበርባሪዎች ሰለባ እየሆኑ ነው። ይህንንም ከሚደወሉልን አያሌ የእርዱን ጥሪዎች መገንዘብ ችለናል። ✅ አንዳንዶች ትክክል ያልሆነና የተጋነነ የክፍያ መጠን ሲጠየቁ፣ ሌሎች የተከተሉት ሂደት የተሳሳተ ይሆናል። ቀሪዎቹ ደግሞ ስህተት የሆነና ያልተናበበ መረጃ በመሙላት ከብራቸውም ከጊዜያቸውም ሳይሆኑ ቀርተዋል። ⚠️ይህ ሁሉ እንዳይገጥምዎ ከእኛ ዘንድ መላ አለና ያናግሩን። ለዚህም ባለፉት ወራቶች የአገልግሎታችን ተጠቃሚ የሆኑ በቁጥር በርካታ ውድ ቤተሰቦቻችን ህያው ምስክሮቻችን ናቸው። ✅ ጊዜዎን፣ ገንዘብዎን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ። ከእኛ ጋር ይስሩ፤ ይዘምኑ። ለበለጠ መረጃ 👉በ "022-238-1024 ይደውሉልን! ወይም በተጨማሪ 👉በ "0911598601 እና 0911598600 ይጠቀሙ! 📨የፅሁፍ መልዕክት ያስቀምጡልን @globalinternetcafe @globalinternetcafe እኛ በአገልግሎታችን ለእርስዎ እንታመናለን፣ እርስዎም ለሀገርዎ ታማኝ ይሁኑ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ፣ ያትርፉ፣ በዕቅድ ይንቀሳቀሱ! እናመሠግናለን! ⚠️በአካል በመምጣት ወይም ያሉበት ቦታ ሆነው ማስሞላት ይችላሉ። ✅ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ቀድመው ቀጠሮ ያስይዙ። ☎️ 022-238-10-24 📞 +251911598601 📞 +251911598600 ✅ our channel 👇👇 @Ethiopian_online_passport @Ethiopian_online_passport

ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ!! https://youtu.be/nBtfZDZJGCA

ሊንኩን በመጫን ይመልመቱ https://youtu.be/e1NxXuV6OlU

✳️Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ ይሄን Bot ሞክሩት እኔ ሞክሬው ሰርቷል። 🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5ff2a081576d584b52f184b7 🔻ለአንድ ሰው በላካችሁ ቁጥር፤ በየአንዳንዱ ሰው 0.50 ሳንቲም ይከፍላችኋል። 5 ብር ስትደርሱ ማውጣት ትችላላቹህ። 🔻Bot Link ፦ https://telegram.me/maseroinsightbot?start=i5ff2a081576d584b52f184b7

How to delete telegram account! እንዴት አድርገን የቴሌግራም አካዎንት ማጥፋት እንችላለን ቀላል መንገድ! ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/MAJzWhiZ31Y

VirtualDJ 2021 Pro Infinity 8.5.6240 Multilingual

Atomix VirtualDJ 2021 Pro Infinity 8.5.6240 Atomix VirtualDJ Pro Infinity 2021 v8 for Windows it is DJ and music software tha
Atomix VirtualDJ 2021 Pro Infinity 8.5.6240 Atomix VirtualDJ Pro Infinity 2021 v8 for Windows it is DJ and music software that allows you to create amazing mix tracks. It is used by DJs to replace their turntables and CD players, and use digital music instead of vinyl and CDs. #Atomix #VirtualDJ

#online_jobs ▂▂▂▂▂▂ #ኦንላይን_ስራዎች_ለምትፈልጉ ❐ አንዳንዶቻችን ኮምፒውተርና ኢንተርኔት በመጠቀም ቤታችን ቁጭ ብለን ኦንላይን የምንሰራው ስራ ካለ ብትጠቁመን ብላችሁ ትጠይቁኛላችሁ፡፡ ❐ በዚህ ቴክኖሎጂ በተራቀቀበት ዘመን ሁሉም ስራዎች ኦንላይን እየሆኑ መጥቷል፡፡ ሰዎች በኮምፒውተርና ኢንተርኔት አማካኝነት ቤታቸው ቁጭ ብለው የተለያዩ ስራዎች ለተለያዩ ዓለም ዓቀፍ ኩባንያዎች በመስራት ከፍተኛ ገቢ ያገኛሉ፡፡ ❐ ኦንላይን ስራ በጣም እየተለመደ መጥቷል፡፡ የተለያዩ ኩባንያዎች ብዙም ማሰላሰል የማይጠይቁ ስራዎች ለምሳሌ፡- ዳታ መመዝገብ፡ መፅሀፎችን ፊደል ማረም፤ድምፅን ወደ ፁሁፍ መገልበጥ፤ወዘተ ስራዎች በስፋት ኦንላይን ያሰራሉ፡፡ ኦንላይን ስራዎችን በመስራት ጥሩ ገቢ ማግኘት እያሰባችሁ ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ ኦንላይን ልትሰሯቸው የሚችሉ 3 ስራዎች እንጠቁማችሁ፡፡ ✔#1ኛ፡- Copy Editor ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ካላችሁ ይህ ስራ በጣም ጥሩ ነው፡፡ በዚህ ዘርፍ ብዙ ኦንላይን ስራዎች አሉ፡፡ በዚህ ዘርፍ ከናንተ የሚጠበቀው ስራ የተለያዩ ፁሁፎች ይሰጣችኋል። ከዚያ ያንን ፁሁፍ ፊደል ማረም ነው፡፡ ፊደል ማረም ሲባል ፁሁፉ ላይ ቃላት የተገደፉ ካሉ ማስተካከልና ማረም የመሳሰሉት ማለት ነው፡፡ በዚህ ዘርፍ ዌብሳይቶች፤ መፅሀፍት፤ መፅሔቶች እና የመሳሰሉትን እንድታርሙ ትጠየቃላችሁ፡፡ ጥሩ ስራ ይመስለናል እንዲህ ዓይነት ኦንላይን ስራ ከፈለጋችሁ "copy editor online jobs" ብላችሁ ጎግል ብታደርጉ ብዙ ስራዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ✔#2ኛ፤- Transcriber ይህ ኦንላይን ስራ ሪከርድ የተደረገ ድምፅ ይሰጣችኋል፡፡ ድምፁን እያዳመጣችሁ ወደ ፁሁፍ መተርጎም ነው፡፡ ለምሳሌ በፈረንሳይኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ንግግር ወደ እንግሊዘኛ ቋንቋ በፁሁፍ መተርጎም ነው፡፡ በተለይ እንግሊዘኛ እና ፈረንሳይኛ ቋንቋ ችሎታ ያላችሁ ይህ ጥሩ ስራ ይመስለናል። የሚሰጣችሁ ድምፅ ንግግር፤ ስብሰባ ላይ የተደረገ ንግግር፤ ቪዲዮ ኮንፈረንስ ሊሆን ይችላል፤ትምህርቶች ሊሆን ይችላል፡፡ Online Transcriber Jobs ብላችሁ ጎግል ብታደርጉ ብዙ ስራዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ✔#3ኛ፡- Data Entry ይህ ኦንላይን ስራ የተለያዩ መልክ ያልያዙ ዳታዎችን መመዝገብ ነው፡፡ ለምሳሌ የትምህርት ቤቶች ወይም የሆስፒታል ትልልቅ ዳታዎችን ወደ Excel ማስገባት ወይም መመዝገብ ማለት ሊሆን ይችላል። በተለይ ቁጭ ብሎ የመስራት ትዕግስት ያላችሁ ሰዎች ይህ ስራ ጥሩ ይመስለናል፡፡ እንደዚህ ዓይነት ኦንላይን ስራዎች ለመስራት ኢንተርኔትና ኮምፒውተር ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡፡ ከላይ ከገለፅኳቻው ስራዎች ውጪ ሌሎች ብዙ ኦንላይን ስራዎችን ብትፈልጉ ታገኛላችሁ ሞክሩ:: 📌 ተጨማሪ መረጃዎችን ከታች ባለው link ገብታችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot 📌Read More information 👇👇👇 https://www.thebalancecareers.com/make-money-typing-from-home-3542490

sticker.webp0.31 KB

ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ!! https://youtu.be/nBtfZDZJGCA

⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️ ዳጊ ፊልም እና ኢንተርኔት ካፌ ☝☝☝☝☝☝☝☝ ❖አማርኛ ፊልሞች🔊❖ተከታታይ የአማርኛ ድራማዎች🔊 ❖ተከታታይ ፊልሞች🔊 ❖ትርጉምና HD ፊልሞች🔊 ❖ህንድ ፊልሞች🔊 ❖ቃና ፊልሞች🔊 ⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️ ፈጣን የ ኢንተርኔት አገልግሎት። 🔶30Mb/S WI-FI በቴሌግራም እንዲላክላቹ የምትፈልጉ 🌈📞 0912616205 🌈📞0910726531 🌈🌐 @dagiappet @dagiappet @dagiappet 🎞🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘🎞 አድራሻ አሰላ ደበሌ ያሚ ህንፃ አንደኛ ፎቅ። የቴሌግራም ቻናላቺን 👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEkk_y7dDcV6Q5n_tw ☝☝☝☝☝ ⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️

#PASSPORT online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። 🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen
#PASSPORT online ቀጠሮ ማስያዝ ለምትፈልጉ በሙሉ። 🔸 አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች/New Passport 🔸 ፖስፖርት ለማደስ/Expired Passport 🔸የጠፋ ፓስፖርት/Lost/Stolen Passport 🔸የተበላሸ/ Damaged Passport 🔸ለልጆች/ Applicant Under 18 📌በአስቸኳይ እና በፍጥነት አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን። ❖ ግሎባል ኢንተርኔት ካፌ 🔍Global Internet Cafe ✅ ክፍያ ☞ለአዲስ ፓስፖርት 600 ብር ☞ለማደስ 600 ብር ☞ የተሰርቀ/የጠፋ 900 ብር ☞ ፔጁ ያለቀ Expired ያልሆነ 900 ☞ለህፃናት 600 ☞ የተቀደደ 900 ☞ እድሜ እና ስም ለመቀየር 900 📌 ቀጠሮ የሚፈጀው 20 ቀን ብቻ ⚠️በአካል በመምጣት ወይም ያሉበት ቦታ ሆነው ማስሞላት ይችላሉ። ✅ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ቀድመው ቀጠሮ ያስይዙ። ☎️ 022-238-10-24 📞 +251911598601 📞 +251911598600

ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ!👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/watch?v=e1NxXuV6OlU&t=71s

✅ Rufus is a software used to format and create bootable USB flash drives. 🔰 ይሄ Windows 10 ስትጭኑ Bootable USB flash drive ለመስራት ይጠቅማችኋል። ለWindows 7 እና 8 እንዲሁም ለማንኛውም Image File ያገለግላል። ⚠️ Original Post @Computer_Android_tricks ‼️ ⚠️ Give credit when posting at other channels ‼️ #rufus #bootable #ISO 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot

[ File : @Computer_Android_tricks_Rufus_3.13p.exe ] ✅ Rufus is a software used to format and create bootable USB flash drives. 🔰 ይሄ Windows 10 ስትጭኑ Bootable USB flash drive ለመስራት ይጠቅማችኋል። ⚠️ Original Post @Computer_Android_tricks ‼️ ⚠️ Give credit when posting at other channels ‼️ #rufus #bootable #ISO 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot

#ICT_terms 30 የ ICT ቴክኒካዊ ስያሜዎች 1. #ጥቁር_መዝገብ (Blacklist) - በገዳቢ የክልከላ ፖሊሰ የታገዱ ድረ ገጾች እና ሌሎች የኢንተርኔት አገልግሎቶች ዝርዝር ነው። 2. #ብሉቱዝ (Bluetooth) -ገመድ አልባ ከሞባይል እና ከባለመስመር ስልኮች በአጭር ርቀት ዳታ ለመላላክ የሚያስችል ገመድ የግንኙነት ደረጃ ነው። ቡሉቱዝ ዳታ ለመለዋወጥ አጭር ሞገዶችን ይጠቀማል 3. #ቡቲንግ (Booting) - ኮምፒውተርን ሥራ ማስጀመር ወይም ማስነሳት ነው። 4. #አቫስት (Avast) - ጸረ ቫይረስ መሣሪያ 5. #መሠረታዊ _የግብአት/ውጤት ሲስተም ሶፍትዌር (Basic Input/Output System-BIOS) -የኮምፒውተር ሶፍትዌር የመጀመሪያው እና መሠረታዊው ደረጃ ነው። ባዮስ የኮምፒውተራችንን ሐርድዌር ደኅንነት ለማረጋገጥ የሚረዱ የተለያዩ አማራጮችን ይሰጠናል፤ ኮምፒውተራችን ሲከፈት በይለፍ ቃል ብቻ እንዲገባ ማድረግ ከእነዚህ አንዱ ነው። 6. #ሲክሊነር (CCleaner) - በነጻ የሚገኝ ሶፍትዌር ነው። በቅርብ በተጠቀምንባቸው ፕሮግራሞችና በዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲሰተም አማካኝነት በሐርድዌራችን ላይ የተተዉ ጊዜያዊ ፋይሎችን ዱካ የሚያሳዩ መረጃዎችን የሚያጸዳ ሶፍትዌር ነው። 7. #ሲዲ_በርነር (CD Burner) - በባዶ ሲዲዎች ላይ መረጃ ለመጻፍ የሚችል የኮምፒውተር ድራይቭ ነው። ዲቪዲ በርነር (DVD burners) በተመሳሳይ መንገድ በባዶ ዲቪዲዎች ላይ ይጽፋል። ሲዲ-አርደብሊው (CD-RW ) እና ዲቪዲ-አርደብሊው ድራይቮች (DVD-RW drives) ደግሞ በሲዲ/ ዲቪዲ ላይ የተጻፈውን አጥፍተው ከአንድ ጊዜ በላይ መልሰው መጻፍ ይችላሉ። 8. #ሰርከምቬንሽን (Circumvention) - በኢንተርኔት አፈና የታገዱ ድረ ገጾችን እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ለማግኘት እገዳውን ማለፍ። 9. #ክሌም_ዊን (Clam Win) - ለዊንዶውስ የተሠራየኤፍኦኤስኤስ ጸረ ቫይረስ 10. #ኮቢያን_ባክአፕ (Cobian Backup) - የኤፍኦኤስኤስ የመጠባበቂያ ማከማቻ መሣሪያ ነው። የቅርብ ጊዜዎቹ የኮቢያን አይነቶች ምንጫቸው የማይገለጽ ነገር ግን በነጻ የሚገኙ ናቸው፤ የቀድሞዎቹ ግን በኤፍኦኤስኤስ ብቻ የሚለቀቁ ነበሩ። 11. #ኮሞዶ_ፋየርዎል (Comodo Firewall) - ምንጩ (ውስጣዊ መዋቅሩ) ለምርመራ ክፍት የሆነ፣በነጻ የሚገኝ የፋየርዎል መሣሪያ ነው። 12. #ኩኪ (Cookie) - የኢንተርኔት ማሰሻ (browser) በኮምፒውተር ላይ የሚተዋቸው የጎበኘነውን ድረ ገጽ እና ተያያዥ መረጃዎችን መዝግቦ የሚይዝ አነስተኛ ፋይል ነው። 13. #ዲጂታል_ፊርማ (Digital signature) - ኢንክሪፕሽንን በመጠቀም አንድ ፋይል ወይም መልእክት ከትክክለኛው ሰው የተላከ መሆኑን የማረጋገጫ መንገድ 14. #የዶሜይን_ስም (Domain name) - በቃላት የሚገለጽ የድረ ገጽ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎት አድራሻ 15. #ኢንክሪፕሽን (Encryption) - የተራቀቀ ሒሳባዊ ስሌትን በመጠቀም ኢንክሪፕት (encrypt) ማድረግ፤ ትክከለኛው መረጃ ማለትም ያለው የይለፍ ቃል ወይም የኢንክሪፕሽን ቁልፍ (encryption key) ሰው ብቻ ኢንክሪፕት የተደረገውን መረጃ ዲክሪፕት ማድረግ/መክፈት (decrypted) እንዲችል የሚያደርግ 16. #ኢንጂሜይል (Enigmail) - የታንደርበርድ የኢሜይል ፕሮግራም አጋዥ መሣሪያ (add-on) ነው፤ ተጠቃሚዎቹ ኢንክሪፕት የተደረገ ወይም በዲጂታል ፊርማ የታተመ መልእክት ለመላክና ለመቀበል የሚያስችል 17. #ኢሬዘር/መደምሰሻ (Eraser) ከኮምፒውተር ወይም ከሌሎች ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማከማቻዎች ላይ የሚገኝ መረጃን በአስተማማኝ እና በዘላቂነት ከነጭራሹ ለማጥፋት (delete) የሚያከማይክሮሶፍት 18. #ፋየርፎክስ (Firefox) - የታወቀ የኤፍኦኤስኤስ ማሰሻ (FOSS Web browser) ነው፤ ከማይክሮሶፍት ማሰሻ “ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” የተለየ አማራጭ ነው። 19. #ፋየርዎል (Firewall) - ኮምፒውተርን አስተማማኝ ካልሆኑ የኢንተርኔት እና የቤት ውስጥ መረቦች ግንኙነት የሚጠብቅ መሣሪያ ነው። 20. #ነጻና_ቀመሩ የሚታይ ሶፍትዌር- ኤፍኦኤስኤስ (Free and Open Source Software-FOSS) - ያለክፍያ በነጻ የሚገኙ እንዲሁም ተጠቃሚዎች የሶፍትዌሮቹን አሠራር እንዲመረምሩ፣ እንዲፈትሹ፣ እንዲያሻሽሉና ለሌሎች አሳልፈው እንዲሰጡ የሚፈቅዱ ሶፍትዌሮች ምድብ 21. #ፍሪዌር (Freeware) - በነጻ የሚገኙ፣ ነገር ግን ተጠቃሚዎች መሠረታዊ የፈጠራ አወቃቀሩን (sourcecode) እንዳያገኙ ሕጋዊና ቴክኒካዊ ክልከላዎችን የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች 22. #ጂኤንዩ/ሊኑክስ (GNU/Linux) - የኤፍኦኤስኤስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ነው፤ ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ አማራጭ ሲስተም ነው። 23. #ጂፒኤስ (Global Positioning System - GPያደረገ በስፔስ/ምህዋር ላይ መሠረት ያደረገ በሳተላይት በመታገዝ ቦታንና ጊዜን ለመለየት የሚያስችል፤ በማንኛውም የአየር ሁኔታ፣ በየትኛውም የምድራችን ወይም በአቅራቢያዋ ባሉ ቦታዎች የሚሠራ፤ ከሞላ ጎደል በምንም ነገር የማያደናቀፍ ከሰማይ ከፍታ ለመመልከት የሚያስችል የሳተላይት መመልከቻ ነው። 24. #ሐከር/ሰባሪ (Hacker) በዚህ አገባቡ፣ ከርቀት ኮምፒውተራችንን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ወይም ስስ መረጃዎቻችንን ለመስረቅ አይፒ የሚሞክር ወንጀለኛ 25. #የኢንተርኔት_ፕሮቶኮል_አድራሻ-( አድራሻ) (Internet Protocol address -IP address) - ማንኛውምሰጪ ኮምፒውተር ከኢንተርኔት ጋራ ሲገናኝ የሚሰጠው ልዩ መለያ 26. #ኢንተርኔት_አገልግሎት (አይኤስፒ) (Internet Service Provider-ISP) - የኢንተርኔት ወይም ግንኙነት መስመር አገልግሎት የሚሰጥ ኩባንያ ወይም ድርጅት። የብዙ አገሮች መንግሥታት ኢንተርኔትን በጣም ይቆጣጠራሉ፤ እነዚህን አገልግሎት ሰጪዎች (አይኤስፒ) በመጠቀምም የኢንተርኔት አሶሲዬሽን ክልከላ፣ ስለላ እና እገዳ ያደርጋሉ። 27. #ኢንፍራሬድ_ዳታ (Infrared Data Association) (ኢርዳ/IrDAአልባ በአጭር ርቀት የኢንፍራሬድ ስፔክተረም ጨረሮችን በመጠቀም መረጃ/ዳታ ለመለዋወጥ የሚያስችል ገመድ አልባ የግንኙነት መንገድ ነው። በዘመናዊ መገልገያዎች ውስጥ ኢርዳ/IrDA በብሉቱዝ ተተክቷል። 28. #ጃቫ_አፕሊኬሽንስ (Java Applications) (አፕልትስ/Applets) - በብዙ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ የሚሠሩ አነስተኛ ፕሮግራሞች ናቸው። ብዙውን ጊዜ በድረ ገጾች ውስጥ የተሻሻሉ አገልግሎቶችን (functionalities) ለመስጠት ጥቅም ላይ ይውላሉ። 29. #ኪይሎገር (Keylogger) - ለስለላ ተግባር የሚውል የስፓይዌር አይነት ነው፤ በኮምፒውተሩ የመተየቢያ ገበታ (keyboard) ላይ የነካናቸውን/ የተጫንናቸውን ቁልፎች/ፊደሎች በሙሉ መዝግቦ ለሦስተኛ ወገን ይልካል። ኪይሎገሮች የኢሜይሎችን እና የይለፍ ቃሎችን ለመስረቅ በብዛት ጥቅም ላይ ይውላሉ። 30. #ኪፓስ (KeePass) - የአስተማማኝ የይለፍ ቃል ማከማቻ (database) ፍሪዌር ነው። @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks Read more 👇👇👇 https://www.dpsolutions.com/success-center/it-terminology-glossary

👉 #Torrent ተጠቅማችሁ ማውረድ ለምትፈልጉ #Torrent ፋይል በᴋɪᴛ ᴋᴀᴛ ተዘጋጅቶላችኋል። #Torrent ፋይሉን ተጠቅማችሁ በµTorrent ወይም በሌላ የtorrent ማውረጃ ሶፍትዌሮች ማውረድ ትችላላችሁ። ➡️ ከናንተ ጋር ᴋɪᴛ ᴋᴀᴛ አብሬያችሁ ነበርኩ። በኔ በኩል የዛሬው ፕሮግራም አልቋል። ቻው😭😭። ሰኞ እመለሳለሁ። 🔰 ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ 🔰 @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot @Computer_Android_tricks @Tech_Zone_admin_Bot