fa
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

رفتن به کانال در Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

کانال ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 983 مشترک است و جایگاه 17 269 را در دسته آموزش و رتبه 2 838 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 983 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 مارس, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -107 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 مارس, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 983
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-337 روز
-10730 روز
آرشیو پست ها
sticker.webp0.10 KB

😍 አዲሱ የብር ኖታችን👍
😍 አዲሱ የብር ኖታችን👍

♨️♨️ ሰላም ሰላም ♨️♨️ 🔰 How to permanently Delete Telegram Account 🔘 Go to https://my.telegram.org/auth?to=deactivate. 🔘 Type your phone number 🔘 Tap Next 🔘 Type the confirmation code 🔘 Tap Sign In 🔘 Tap Deactivate account 🔘 Tap Done 🔘 Tap Yes,delete my account . ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

​✳️ የዘመናዊ ኮምፒዉተር አፈጣጠርና እድገት አጭር ታሪክ ◽️ 1950ዎቹ - በ "ቫኪዩም ቲዩብ" ብቻ ይሰሩ የነበሩት ኮምፒዉተሮች መጠናቸዉ የአንድ ቤት መጠን እስኪያክል ድረስ እጅግ ግዙፍ የነበሩ ሲሆን በአንጻሩ ደግሞ እጅግ ቀርፍፍ ነበሩ። በወቅቱ እነዚህን ኮምፒዉተሮች በብቸኝነት ይጠቀምባቸዉ የነበረዉ የአሜሪካ ሚሊቴሪ ተቋም ሲሆን ዋጋቸዉም ውድ ነበር። ◽️1960ዎቹ - በትራንዚስተሮች መፈጠር የተነሳ ቀርፍፍዉን የ"ቫኪዩም ቲዩብን" አሰራርን በመቀየር የኮምፒዉተሮች የአካል መጠን መቀነስ ሲቻል ብቃታቸዉንም ማሻሻል ተቻለ። በዚህ ወቅት ነበር ሜይንፍሬም (mainframe) የተባሉ ፈጣንና ወድ ኮምፒዉተሮች ተፈጥረዉ ከማሊቴሪና የመንግስት ተቋም አልፎ ለግል ድርጅቶች ጥቅም መዋል የጀመሩት። ◽️1970ዎቹ - በመቶዎች የሚቆጠሩ ትራንዚስተሮችን ያካተተ ኢንቴግሬትድ ሰርኪዩት "Intergrated Circute Board" አንድ ክፍልን ሊሞላ የሚችል መጠን ያለዉን የሜይንፍሬም ኮምፒዉተር አሳንሶ በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ ኮምፒዉተር "Desktop" እንዲፈጠር አስቻለ። ◽️1980ዎቹ - በሚሊዮን የሚቆጠሩ ትራንዚስተሮች እጅግ በጣም ትኝሽ መጠን ባለዉ የኮምፒዉተር ቺፕ ዉስጥ ህያዉ መሆን የኮምፒዉተር በጣም አንሶ በአንዲት ቦርሳ ዉስጥ የሚገባና ከድርጅት አልፎ ለግል ጥቅም መዋል የሚችልበት "Personal Computer (PC)" ዘመን ተወለደ። ኮምፒዉተሮች ጠረጴዛ ላይ ከመቀመጥ አልፈዉ ጭን ላይ የሚቀመጡበትን መጠን ይዘዉ "laptop" በሚል ስያሜ ብቅ አለ። ◽️ 1990ዎቹ - የኢንተርኔት መወለድ ኮምፒዉተሮች እርስ በእርሳቸዉ እና በሌላ ቦታ ከሚገኝ ከፍተኛ አቅምና የመረጃ ብዛት ያለዉ የኮምፒዉተር ስብስብ "data center" ጋር ተገናኝተዉ ከዚህ ቀደም በራሳቸዉ አቅም ብቻ ከሚሰጡት አገልግሎት እጅግ የላቀ ጥቅምን በፍጥነት መስጠት እንዲችሉ አደረገ። ◽️ 2000 - ለእጃችን መዳፍ እንኳን የማይሞሉ፣ ነገር ግን ብቃታቸዉ ከአንድ መጠኑ ከፍ ካለና ምርጥ ከሚባል ኮምፒዉተር ያልተናነሰ ተግባር ማከናወን የሚችሉ እንደ ረቀቀ ስልክ (Smartphone) ያሉ ተንቀሳቃሽ ቁሶች ላይ ዋሉ። ከስልኮችም አልፈዉ ታብሌቶቻችን፣ ሰዓቶቻችን፣ የቤት ቁሶቻችን፣ መኪናዎቻችን እና ልብሶቻችን ሳይቀሩ የኮምፒዉቲንግ ብቃት እየተካተተላቸዉ ይገኛል። ◽️ ከዚህም በተጨማሪ ይህ ዘመን አብሮን ባለ ኮምፒዉተር ላይ ብቻ ከመደገፍ ይልቅ እንደ ክላዉድ ኮምፒዉቲንግ (Cloud computing) እና የመሴሰሉት የተራቀቁ በኢንተርኔት ተገናኝተዉ መሰራት የሚችሉ እና ከእኛ ርቀዉ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትነዉ በሚገኙ እጆግ ፈጣን ኮምፒዉተሮች አማካኝነት በርካታ ተግባር ማከናወን ተቻለ። ◽️ ክላዉድ ኮምፒዉቲንግ ማለት የኮምፒዉተር ተጠቃሚዎች ሶፍትዌርኝ፣ ሃርድዌርን፣ መረጃን አና የተለያዩ ዲጂታል አሠራሮችን በራሳቸዉ ኮምፒዉተር ላይ ከመጫን ይልቅ ካሉበት ሰርቨሮች በኢንተርኔት አማካኝነት በየትኛዉም ጊዜና ቦታ ልክ መቦራትና ዉሃ ቤታችን ድረስ እንደሚመጣዉ ከአገለግሎት ሰጪዎች ላይ በሚፈልጉት መጠን መጠቀም የሚያስችል አሠራር ነዉ። ◽️ የኮምፒዉተር እድገትና ፍጥነት አሁንም ሩጫዉን ቀጥሏል። ከላይ የተጠቀሰዉን አስደናቂ የኮምፒዉተር የለዉጥ እድገት ህያዉ ያደረገልን የMoore's Law ወደ ፍጻሜ እየመጣ ያለ ይመስላል። ምክንያቱም የትራንዚስተሮች እጅግ አናሳ በሆነ መጠንና በጣም በተጠቀጠቀ ሁኔታ በአነስተኛ ቦታ ላይ እንዲያርፉ የሚደረግበት የቺፕ አሠራር የመጨረሻ ገደቡና ጥጉ ላይ እየደረሰ ስለመጣ ነዉ። አንድን ትራንዚስተር ምንም ያህል እናሳንሰዉ ብንል ከአቶሚክ መጠን በታች ልናደርገዉ አንችልም። ◽️ ይህ ሂደት ወደ ፍጻሜዉ እየተቃረበ የመምጣቱን ባለሞያዎች፣ ምሁራን፣ ተመራማሪዎች እና አምራቾችም ይስማሙበታል። የትንቢቱ ባለቤት ጎርደን ሙር እራሱ በ2015 ዓ.ም. በሰጠዉ ቃለ ምልልስ ከ50 ዓመታት በፊት የተነበየዉ Moore's Law ማክተማያዉ እየተቃረበ እንደመጣ ጠቁሟል። ◽️ ኮምፒዉተር እስከዛሬ በዚህ አይነት የረቀቀ የእድገት ሂደት ዉስጥ ካለፈ፣ "ታድያ ከዚህ በላይ ምን ይመጣል?" የሚል ጥያቄ ወደ አእምሮ ይመጣል። 🔺"ታድያ ከዚህ በላይ ምን ይመጣል?" ◽️ የወደፊቶቹ ኮምፒዉተሮች በጨረር፣ በኳንተም የፊዚክስ ህግ እና በሰዉነታችን ዉስጥ በሚገኙ በዲኤንኤ አማካኝነት የሚሰሩ ሊሆኑ ይችላሉ። እንዲሁም በማንኛዉም ቁስ ላይ ተለጥፈዉ የሚገኙ፣ ወይም ደግሞ የራሳችን ኮምፒዉተር ሳያስፈልገን በሌላ ቦታ ተቀምጠዉ በኢንተርኔት አማካኝነት ያላቸዉን አቅም ሙሉ በሙሉ ከፈለግነዉ ቦታ ሆነን መጠቀም የምንችልባቸዉ አይነቶችም ሊሆኑ ይችላሉ። ◽️ የፋይበር ኦፕቲክስ "Finer-optic" ወይንም በጨረር አማካኝነት መረጃን ከአንድ ኮምፒዉተር ወደ ሌላዉ በፈጣን ሁኔታ በማስተላለፉ አሰራር ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ይገኛሉ። በፋይበር ኦፕቲክስ የሚተላለፉ መረጃዎች በኤሌትሪክ ሽቦ ዉስጥ ከሚተላለፉት ፍጥነታቸዉ በእጅጉ የተሻለ ሲሆን፣ በተጨማሪም እንደ ኤሌክትሮማግኔቲክ ያሉ የተለያዩ ጣልቃ ገብ ግብዓቶች አሠራሩን አያደናቅፉትም። ◽️ ይህ ከተቻለ የኮምፒዉተሮችን የዉስጥ የመረጃ አቀማመር አቅም እጅጉን እንዲጨምር ማድረግ ይቻላል። ምንም እንኳን ተመራማሪዎች በዚህ ዙርያ ተስፋ ሰጪ የሙከራ ስራዎች ቢያከናዉኑም መጠኑ ያነሰና በብዛት ተመርቶ በኮምፒዉተሮች ዉስጥ ሊገጠም የሚችልን በጨረር የሚሠሩ ቺፕ ህያዉ ለማድረግ ሙሉ ስኬትን እስከአሁን አላገኙም። ◽️ በጨረር አማካኝነት የሚሰሩ ኮምፒዉተሮችን ለመፍጠር በሚደረገዉ ምርምር የኢትዮጵያዉ ዶክተር ሰለሞን አስፍ እጅ አለበት። ዶክተር ሰለሞን የበርካታ ፈጠራ ስራዎች ባለቤት ሲሆን በዋናነት የሚታወቅበት የፈጠራ ስራዉ በተለመደዉ አሠራር በኤሌትሪክ ከሚሰሩ ትራንዚስተሮች ይልቅ ኮምፒዉተሮች በብርሃን ጨረር (optical pulse) አማካኝነት መረጃን ለማስላት የሚችሉበትን ሙከራ ያደረገበት የምርምር ስራዉ ነዉ። ◽️ ይህ ግኝት ለወደፊቶቹ ኮምፒዉተሮች አሁን ካሉት ማሽኖች እስከ አንድ ሺህ እጥፍ ፍጥነት እንደሚሰጣቸዉ ሲጠበቅ፣ የኤሌክትሪክ ፍጆታንም በእጅጉ ይቆጥባል ተብሏል። የዶክተር ሰለሞን ዋና ግኝት ፎቶዲቴክተር (photodetector) የሚባሉትና የብርሃን ጨረር መልዕክትን (optical signals) አጉልተዉ የሚያስተላልፉ ቁሶች ("amplifiers") እንዴት አድርገዉ መልዕክትን ለማይክሮፕሮሰሰሮች በሚገባ መንገድ በማስተላለፍ ጨረር መልዕክቶችን ወደ (electrical signals) በመቀየር ለኮምፒዉተር አሰራር ጥቅም እንዲዉሉ ማድረግ ነዉ። ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

🇪🇹 ውድ እና የተከበራችሁ ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ ቻናል ተከታታዮች በሙሉ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ስለዚህ ቻናል ያላችሁን አስታየት በአጭሩ comment የሚለውን በመንካት አስተያየታችሁን ፃፉልን!!✍ 🇪🇹ያላችሁን አስታየት ማወቅ ስላለብን ነው ትርፋችን እናንተ ስለሆናችሁ ፍላጎታችሁን እንጠብቃለን።

✳️ ጠቃሚ የመጽሐፍ ድረ ገጾችን እንጠቁማችሁ ◽️ http://gen.lib.rus.ec/ ይህ ድረ-ገጽ ማንኛው አይነት መፅሀፍ ማውረድ የሚያስችሎት ሲሆን በሚሊዮን የሚቆጠር መፅሀፎች አሉት በዉስጡ ከሚግኙ መፅሀፎች መካከል 🔺የትምህርት መፅሀፎች፤ 🔺የሳይኮሎጂ መፅሀፎች፤ 🔺ፍልስፍና መፅሀፎች ፤ 🔺የታሪክ መፅሀፎች ይገኙበታል፡፡ ◽️ http://sci-hub.org/ ይህ ድህረ-ገጽ ከ64 ሚሊዮን በላይ የጥናት ወረቀት የሚገኝ ሰለሆነ በቀላሉ ማዉረድ ይቻለሉ፡፡ በዚህ ድረ- ገጽ የተለያዩ መጻፎች በተለያ ምርጫ እና አይነት ያገኛሉ። ◽️ https://bookboon.com/ ይህ ድረገጽ ማንኛው አይነት የነጻ መጻፍ የሚያገኝበት ሲሆን በየትኛዉም የክፍል ደረጃ ላሉ ተማሪዎች አንዲዉም በማንኛው የስራ ሁኔታ ላይ ላሉ ሰዎች ጠቃሚ ድርገጽ ነው፡፡ ◽️ http://bookzz.org/ ቡክዚ አለማችን ለይ ትልቅ የመጻሀፍ ላይብረሪ ያለው ሲሆን በአማካኝ 2.6 ሚሊዮን መጻሀፍ በ ድረገጹ ይገኛል። ◽️ www.allitebooks.com/ ይህ ድረገጽ ብዙ የቴክኖሎጂ መጽሀፍት ያሉት ሲሆን የፕሮግራሚንግ፤ ግራፊክስ፤ የኮምፒተር አጠቃቀም እና የተለዩ የትምህርት መጻሃፎች ያገኛሉ፡፡ ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

sticker.webp0.07 KB

​​👏🌻አዲሱ ዓመት የሰላም ፣ የጤና ፣ የስኬት ፣ ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት እንዲሆን ከልብ እንመኛለን። 2013 ዓ/ም በሀገራችን ክፉ የማንሰማበት ፣ የኮሮና ቫይረ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ መፍትሄ አግኝቶ ወደ ቀደመው ህይወታቸን የምንመለስበት፣ አድንነታችን የሚጠነክርበት ይሁንልን። ዓመቱ ሀገራችን እናቶች የማያለቅሱበት፣ አባቶች ማያዝኑበት ፣ ወጣቶች በሀገራቸው ጉዳይ ብሩህ ተስፋ የሚያዩበት ዓመት ያድርግለን። 🙏እንኳን ከዘመነ ዮሃንስ ወደ ዘመነ ማቲያስ በሰላም አሸጋገረን መልካም በአል👏 መልካም አዲስ አመት! 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼 🌼🌼🌼

sticker.webp0.10 KB

🏆 Top results in the quiz 'ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት ሲባል በሳምንት አንድ ጊዜ የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል ሁላችሁም ሞክሩት። 🔸የምንሸልመው 10/10 ላገኘ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ ነው።' 🖊 10 questions ⏱ 30 seconds per question 🤓 87 people took the quiz 21. @Abresh074 (54.7 sec) 22. @e_m_m_a_n_u_el4 (53.7 sec) 23. @A13X604 (1 min 9 sec) 24. @Nekovo4 (1 min 12 sec) 25. @Update144 (1 min 21 sec) 26. @joao434 (1 min 25 sec) 27. Pomlive – 4 (1 min 33 sec) 28. @natiman324 (1 min 33 sec) 29. @Dannbre4 (1 min 34 sec) 30. Tsehay Ayele – 4 (1 min 37 sec) 31. @a_child_of_2worlds4 (1 min 18 sec) 32. @Badluckeverywhere4 (1 min 40 sec) 33. @Bobyeabhune4 (1 min 53 sec) 34. @Yad_Get_Mengist4 (1 min 59 sec) 35. Solomon [Abu] – 4 (2 min 1 sec) 36. @Icon314 (2 min 3 sec) 37. @Abrshhhhh4 (2 min 15 sec) 38. @Christocentric4 (2 min 1 sec) 39. @Miki_get4 (2 min 25 sec) 40. Typing 😎😎😎 – 4 (2 min 12 sec)

🏆 Top results in the quiz 'ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት ሲባል በሳምንት አንድ ጊዜ የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል ሁላችሁም ሞክሩት። 🔸የምንሸልመው 10/10 ላገኘ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ ነው።' 🖊 10 questions ⏱ 30 seconds per question 🤓 84 people took the quiz 🥇 @Princemk310 (16.8 sec) 🥈 @Fatherofmeme10 (20.4 sec) 🥉 Mati – 10 (24.5 sec) 4. KT – 10 (37.8 sec) 5. @Talentkabe10 (48.2 sec) 6. Mefthu Redwan – 8 (50 sec) 7. @Mersha10887 (24.1 sec) 8. @Darksoul1007 (1 min 33 sec) 9. Ephrem Tadele – 6 (2 min 19 sec) 10. Woldetinsae Thomas – 6 (2 min 26 sec) 11. @Ibnu_nasser5 (1 min 1 sec) 12. Nata Tina – 5 (1 min 29 sec) 13. @YONATHAN935 (1 min 29 sec) 14. @Sa10775 (1 min 31 sec) 15. @Amedish5 (1 min 32 sec) 16. @Olimars5 (1 min 55 sec) 17. @KhaL1DT5 (2 min 6 sec) 18. @Bereket7775 (2 min 24 sec) 19. @Abrish15 (2 min 35 sec) 20. @Abresh074 (54.7 sec)

እስካሁን 84 ሰው ፈተናውን ተፈትኖ አምስት(5) ሰው 10/10 አግኝተዋል። 📌የመጀመሪያ አሸናፉ mati የሚባል የቻናላችንን ተከታታይ ነው ሽልማቱ ነገ ይደርስሃል እናመሰግናለን።

🎲 Quiz 'ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እናንተን ለማነቃቃት ሲባል በሳምንት አንድ ጊዜ የ100 ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል ሁላችሁም ሞክሩት። 🔸የምንሸልመው 10/10 ላገኘ የመጀመሪያ መላሽ ብቻ ነው።' 🖊 10 questions · ⏱ 30 sec

sticker.webp0.31 KB

I Cloud Unlock Video Tutorial this method work for 1. 📲iPhone 5S 2. 📲iPhone SE 3. 📲iPhone 6 4. 📲iPhone 6 Plus 5. 📲iPhone 7 6. 📲iPhone 7 Plus 7. 📲iPhone 8 8. 📲iPhone 8 Plus 9. 📲iPhone X 10. Some IPad Devices But only #SIM Service will not work 🔸ተጨማሪ ቪዶ (video) ለማግኘት የ"youTube" ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ። ⚠️Subscribe ያላደረጋችሁ የምንለቀውን ቪዶ ማግኘት አትችሉም። ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

📌ሰላም በጣም የምንወዳችሁ የቴክ ዞን(ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ) ቻናል በትናንተናው ፕሮግራማችን iPhone iCloud የተቆለፉ ስልኮችን እንዴት "DNS Method" ተጠቅመን መክፈት እንችላለን የሚለውን አይተናል። 🔸በዛሬው ትምህርታችን jailbreak Method ተጠቅምን እንዴት መክፈት እንደሚቻል ለማየት እንሞክራለን። ▪️ከወራቶች በፊት አንድ የአይፎን የስሪት ክፍተቶችንን ይመረምር የነበረ ተመራማሪ አዲስ ክፍተት አግኝቷል። ይህም ከiPhone 4s እስከ iPhone X ያሉ ሞዴሎችን እንዲሁም ውስን አይፓዶች ላይ ስልኩ ቡት ሲያደርግ ወይንም ሲበራ ያለው የአፕል ቡትሮም ሴኩዩሪቲ ያለበትን ክፍተት በመጠቀም ሌሎች ተመራማሪዎች እና ዴቨሎፐሮች የራሳቸውን ኮድ ስልኩ ላይ መጫን የሚያስችል xploit ነው:: ▪️በቅፅል ስሙ ax0mix የተሰኘው ይህ ተመራማሪ ዴቨሎፐር ያገኘውን ክፍተት checkm8 የሚል ስያሜ የሰጠው ሲሆን የአፕል ካምፓኒ በምንም ተአምር ይህን ክፍተት መሙላት ወይንም ማስተካከል አይችልም። 📌ምክንያቱም ችግሩ ያለው ቡትሮም የሚፃፍበት የሃርድዌር ክፍል ላይ ነው ያለው:: 😳ነገር ግን ይህን ችግር አፕል ውስጥ ውስጡን ያውቅ ስለነበር ከiPhone XR ጀምሮ ያሉ ምርቶቹ ላይ የሃርድዌር ማስተካከያ በማድረግ አምርቷቸዋል:: 🔸ይህ ሁሉ ታዲያ ምን ማለት ነው ምንስ ያረጋል የሚለውን ስንመልስ ከዚህ በሃላ iPhone 4s እስከ iPhone X ያሉ ስልኮች አፕል በሶፍትዌር አፕዴት ማስተካከል አይችልም ማለት ነው:: 🔸እንዲሁም እንዚህን ስልኮች ለዘላለሙ በቀላሉ ጄልብሬክ ማድረግ እንችላለን:: 😎አንድ የአፕል ምርት ጄልብሬክ ተደረገ ማለት ደሞ ስልኩን እንደልባችን ማሾር ማሸት እንችላለን:: ታዲያ ይህን ክፍተት checkra1 በሚባል የጄልብሬክ መንገድ ተጠቅመን የተቆለፉ ስልኮችን የምንከፍትበት አንዱ ዘዴ ነው። ▪️እዚህ ጋ ሁላችሁም ማወቅ ያለባችሁ ትናንት እንደገለፅኩት ይህ method ስልኩ ከተከፈተ በሃላ ኔትዎርክ ለጊዜው አይሰራም ነገር ግን የፈለግነውን አፕሊኬሽን አውርደን መጠቀም እንችላለን። ▫️ፎቶ ቪድዮ መቅረፅ እንችላለን ▫️ሙዚቃ ጭነን ማዳመጥ እንችላለን ▫️ጌሞች መጫውት እንችላለን ▫️በጠቅላላው ከስልክ ጥሪ ውጭ ያሉ ነገሮችበጠቅላላ ይሰራሉ ማለት ነው ▫️በዛ ላይ ስልኩን ብንሰርዘውም ቀጥታ ሲስተም ውስጥ ነው የሚገባው እንደድሮው አይክላውድ አይጠይቅም። 📌በዚህ የሚከፈቱ ሞዴሎች ዝርዝር (እስካሁን የሞከርናቸው እና የሰሩ) 1. 📲iPhone 5S 2. 📲iPhone SE 3. 📲iPhone 6 4. 📲iPhone 6 Plus 5. 📲iPhone 7 6. 📲iPhone 7 Plus 7. 📲iPhone 8 8. 📲iPhone 8 Plus 9. 📲iPhone X ሲሆኑ የተወሰኑ የአይፓድ ሞዴሎችም ይሰራል እና እስከዛሬ አልከፈት ብሏችሁ ወይንም ዋጋ ውድ ሆኖባችሁ ያስቀመጣችሁት ስልክ ወይንም አይፓድ ካለ በዚህ መንገድ ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ የዚህን Method አከፋፈት ዘዴው ከታች አጭር ቪድዮ ለቅቄላችኋለው። 🔸Subscribe ያላደረገ video ሊደርሰው ወይም መከታተል አይችልም። ✅ Subscribe Us On youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

sticker.webp0.10 KB

Question ⑤ የመጀመሪያው የማይክሮሶፍት Web Browser የቱ ነው?
Anonymous voting

Questions ④ A number system that uses only two digits, 0 and 1 is known as?
Anonymous voting