fa
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

رفتن به کانال در Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

کانال ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 983 مشترک است و جایگاه 17 269 را در دسته آموزش و رتبه 2 838 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 983 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 مارس, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -107 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 مارس, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

11 983
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-337 روز
-10730 روز
آرشیو پست ها
​​😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎 ማህተመ ጋንዲ አንድ በጣም የምወድለት ምርጥ አባባል አለው ‹‹እንዲለወጥ የምትፈልገው ነገር ካለ አንተ እራስህ የለውጡ አካል ሁን›› ይላል ፡፡ በጣም አሪፍ አባባል ናት ፡፡ ፣ ⛔️አካባቢህ እንዲፀዳ ከፈለክ አንተ ቁሻሻ አትጣል ⛔️ሰው ሁሉ ደግ እንዲሆን መጀመሪያ አንተ ደግ ሁን ⛔️አለም ቀና እንድትሆን አንተ ቀና ሁን ⛔️የሴት መብት እንዲከበር መጀመሪያ አንተ ሴት አክብር። አለም ካንተ ጀርባ ነው ያለችው ፡፡ እስኪ ፌስቡካችን ከዘረኝነት ከጥፋት ከተንኮል የራቀ እንዲሆን ከፈለክ አንተ ጀምረው ፡፡ አንተ ይህንን ፅሁፍ የምታነበው አዎ አንተ ‼️ ፌስቡክን ማፅዳት ጀምር አንተ መጥፎ ነገሮችን ላይክ ኮሜንት ሼር አታድርግ ለባለጌ ሰው ኮሜንት አትስጥ መልካም ሃሳቦችን ለጓደኞችህ አጋራ በነገራችን ላይ በጎነት ልክ እንደጥሩ ሽቶ ነው ካንዱ ተነስቶ ወደ አንዱ ይጋባል። ፣ አለማችን በጥሩ ዜና ሽቶ ተጠምታለች ፡፡ የምንኖርባት ምድር ሁሉ በመልካም ሽቶ ትታጠን ዘንድ አንተ ይህንን ፅሁፍ የምታነብ በሙሉ የዚህች አለም ዋናው አካል ነህና የለውጡ አካል ሁን ለምልካም ነገሮች ብቻ እሺ በል ‼️ ፣ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው ። ሶሻል ኔቶርክን ለመታወቅ ሳይሆን ያወቅነውን ለማሳወቅ እንጠቀም ‼️ በምድር ላይ የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ። 🔻ሁሌም መካሪ ከተገኘ ህይወት ቀላል ነው፡፡ ይህን ፅሁፍ ሼር በማድረግ የመጀመሪያ እንሁን ‼️ ═════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

IDM - Internet Download Manager v6.35 build 8 Activated. Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downloads.

IDM - Internet Download Manager v6.35 build 8
IDM - Internet Download Manager v6.35 build 8

Adobe Photoshop CC 2020 v21.0.0.37 64bit Activated. Best imaging, design app. Create design, banners, websites and more. Combine images, remove objects, retouch photos.

Adobe Photoshop CC 2020 v21.0.0.37 64bit
Adobe Photoshop CC 2020 v21.0.0.37 64bit

sticker.webp0.04 KB

🙏በብዙ የኮምፒውተር ባለሞያዎች ዘንድ የአንድሮይድ ስልክን ለመጥለፍ ተመራጭ የሆነ መተግበርያ "Androrat" ይባላል። 👨‍💻 Androrat (Android Remote Administration Tool) ፦ በjava programming language የተጻፈ መተግበርያ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ስልክችን Hack ለማድረግ ወይንም ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል። 👨‍👩‍👧‍👦 ይህ መተግበርይ መጀመርያ የተሰራበት አላማ ወላጆች የልጆቻቸውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስልክ በቀላሉ ለመቆጣጠር ነበር ። እኔም ይህንን መተግበርያ አሁን ለጠቀስኩት አላማ እንድታውሉት አሳስባለው ። 👩‍💻 ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder ) የራሱ የሆነ የmalware program አለው። ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder .exe ) ታዋቂ ከሆነ አንድ የአንድሮይድ መተግበያ ጋር ( xender , Gallery .... ) የራሱን ማልዌር በማካተት ከዛ ታዋቂ መተግበሪያ ሃላ የራሱን ስራ ይሰራል። "Androrat" በመጠቀም አንድ ሰው በዋነኝነት 9 ነገሮችን ማድረግ ይችላል ⤵️ 1⃣ የአንድን ሰው ስልክ የ Contact መዝገብ ማየት , ማስተካከል , ማጥፋት .. 2⃣ ስልኩ vibrate እንዲሆን ማድረግ ይችላል .. 3⃣ በሰውየው ስልክ ኢንተርኔት መጠቀም ... 4⃣ መልእክት (message) መላክ , እንዲሁም መልእክቶችን ማንበብ.. 5⃣ በ Gps አማካኝነት ስልኩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ( ባብዛኛው ሰዎች በሚሄዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ስልካቸውን ስለሚይዙት ስልኩን የያዘው ሰው ያለበትን ቦታ ማወቅ.. ) 6⃣ ያለምንም ምልክት በስልኩ ፊተኛ እና የሃላ ካሜራዎች ቪድዬ መቅዳት እናም live መከታተል 7⃣ ፎቶ ማንሳት 8⃣ በሰውየው ስልክ መደወል 9⃣ በስልኩ ማይክራፎን ድምጽ መቅዳት እንዲሁም live ማዳመጥ..... ════════════════ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

sticker.webp0.18 KB

🇺🇸Dv 2021🇺🇸 ሊያልቅ only 6 day left! ⚠️ እንዳታሸወዱ ያለባስፖርት/passport/ መሙላት ትችላላችሁ ከደረሳችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ እንለቅላችኋለን እራሳችሁ ለምትሞሉ passort Exemption መርጣችሁ ሶስተኛውን option ምረጡ ለኛ ሃገር እንዴት individuals waiver የሚለው እንደሚሰራ ለቅላችኋለው። ‼️100% ያለፓስፖርት መሙላት ትችላላችሁም ህጋዊም ናችሁ።

🇺🇸Dv 2021🇺🇸 ሊያልቅ 8 ቀን ይቀረዋል።

❇️ inbox @ 👇👇 ✏️ @bini1088 +251911598601

🖕🖕🖕

DV 2021 PART 2.docx0.16 KB

dv 2021 part one.docx0.13 KB

🇺🇸 Dv Form አልከፍት ላላችሁ መጀመርያ ይሄን app ስልካችሁ ላይ install አድርጉት። ❇️ ከታች ያሉትን ፋይሎች መክፈቻ ነው።➘➘➘ ☞PDF ☞excel ☞word ☞power point ☞html ☞txt ☞doc && others.

⚠️ ለብዙ የቻናላችን Member ስለሆነ እየሞላን ያለንው order ሲደርሳችሁ ነው Confirmation Number የምንልከው በትግስት ጠብቁን።

🇺🇸Dv 2021🇺🇸 ⚠️ ያለ ፓስፖርት መሙላት ትችላላችሁ እንዳተሸውዱ። B) Passport Exemption: ❇️   I am not required to submit passport information because I am: ✅Unable to obtain a passport.... 🔰 Dv ከደረሳችሁ ሌላ ፎርም(Form) የሚሞላ አለ ያኔ ፓስፖርት አውጥታችሁ እንዴት ማስተካከል እንዳለባችሁ በሌላ ጊዜ መረጃውን ለቅላችኋለው። 💠 ፓስፖርት ያላችሁ የጊዜ ገደቡ ያላለፈ መሆን አለበት። በዚህ ቻናል ስር መሙላት ለምትፈልጉ ክፍያው 25 ብር ከታች ያለውን ፎርም ሞልታችሁ ስጨርሱ inbox ላኩልኝ። ❇️ +251911598601 ✏️ @bini1088