fa
Feedback
Fre staff member

Fre staff member

رفتن به کانال در Telegram
720
مشترکین
+124 ساعت
+127 روز
+2030 روز
آرشیو پست ها
photo content

ቀን 12/01/2019 ዓ.ም                          ማስታወቂያ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል ለምታስተምሩ መምህራን በሙሉ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል የምታስተምሩ መምህራን ነገ መስከረም 12/01/2019 ዓ.ም አስቸኳይ ስብሰባ ስላለን ልክ 6፡30 ላይ ርዕሰ መምህር ቢሮ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡                     ት/ቤ

ለሚመለከታችሁ መምህራን በሙሉ ይህ ጊዚያዊ ፕሮግራም መሆኑን እናሳዉቃለን።

Condensed Curriculum Month 1, 2019.zip

photo content

photo content
+3

ለሚመለከታችሁ መምህራን በሙሉ ከላይ በስም የተዘረዘራችሁ መምህራን በቀን 06 እና 07/01/2019ዓ.ም ክፍለ ጊዜ ያባከናችሁ ስለሆነ ያልተገኛችሁበትን ምክንያት ማስረጃችሁን በፅሁፍ በመያዝ ም/ር ቢሮ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን።

ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሳችሁ መምህራን ነገ መስከረም 06/01/2019 ዓ ም ልክ ከቀኑ 6:30 ላይ በርዕሰ መምህር ቢሮ ስለምንፈልጋችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ 1 መ/ርት ወይንሸት መልኬ 2 መ/ር አዲሱ አበበ 3 መ/ር ኢታና ዋቅቶላ 4 መ/ር አሳምነው ሞገስ 5 መ/ር ዳንኤል ሳህሉ ት/ቤቱ

ለአስተባባሪዎች በሙሉ ነገ መስከረም 06/2019 ዓ ም 9:00, ሰዓት አስቸኳይ ስብሰባ ስላለን በርዕሰ መምህር ቢሮ እንድትገኙ እያሳወቅን፣ አንዳንድ አስተባባሪዎች እስከ አሁን ድረስ በስራ ገበታችሁ ላይ ስላልተገኛችሁ ለሚዉሰድባችሁ ኡስተዳደራዊ እርምጃ ራሳችሁን እንድታዘጋጁ በጥብቅ እናሳውቃለን፡ ት/ቤቱ

photo content

ቀን 05/01/2019 ዓ.ም ለመምህራን በሙሉ ነገ መስከረም 06/2019 ዓ.ም እያንዳንዱ መምህር ያለ ዕለታዊ ዕቅድ ክፍል መግባት ክልክል ስለሆነ ዕለታዊ ዕቅድ አዘጋጅታችሁ ክፍል እንድትገቡ እያሳወቅን፤ በዛሬዉ ዕለት አንዳንድ መምህራን ሳትዘጋጁ ክፍል መግባታችሁ ምልከታ አድርገናል ፡፡ በነገዉ ዕለት ግን  በቢሮ እና በክፍለ ከተማ ሱፐርቫዛሮች የክፍል ምልከታ ስለሚደረግ  አስፈላጊዉን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳዉቃለን፡፡                                                          ት/ቤቱ

photo content

ነገ በ05/01/2019 ዓ ም ትምህርት ስለሚጀመር በወጣው ፕሮግራም መሰረት ዕለታዊ እና ዓመታዊ ዕቅድ በመያዝ እንድሁም ገዋን በሙልበስ ክፍል እንድትገቡ እያሳወቅን፣ባለፈው በተነጋገርነው መሰረት X to E protocol አንዱ በሆነው የዓመት የቤት ስራ (መፅሀፍት የማከፋፈል) ለተማሪዎች እንዲሰጣቸውና በየቀኑ አምስት አምስት ተማሪዎች ለ5 ደቂቃ ሪፖርት እንዲያደርጉ ግንዛቤ እንዲሰጣቸው እናሳውቃለን፡፡ ት/ቤቱ

SCHEDULE 1.xlsx0.28 KB

photo content
+8

photo content

ለፍሬህይወት ቁ :2 ት/ቤት ሶሻል አባላት በሙሉ የዘመን መለወጪያ በ0ልን በማስመልከት የበሬ ቅርጫ ለማድረግ ስላልተቻለ ሶሻል ኮሚቴው ያለዉን የብር አቅም ከግምት በማስገባት ለዶሮ መግዢያ የምትሆን ብር ከ 2 _3ወር ከደመወዝ የሚቆረጥ ለመስጠት ስለፈለግን የምትፈልጉ ነገ (05/13/2018)ከቀኑ 4፡ ዐዐ ድረስ ብቻ በአካል እየመጣችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ _ያለን የብር አቅም ትንሽ ስለሆነ በተቻላችሁ መጠን በጣም ለሚፈልግ ሰዉ እድል ቢሰጥ ጥሩ ይሆናል።

📢 ለእኮኖምክስ ዲፓርትመንት መምህራን በሙሉ 🗓 03/13/2019 ዓ.ም የ2019 ዓ.ም የክፍለ ጊዜ ክፍፍልና ምደባ ስለሚካሄድ፣ ሁሉም የኢኮኖሚክስ ዲፓርትመንት መምህራን መክሰኞ፣ ጳጉሜ 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 2፡30 ሰዓት ላይ በዲፓርትመንቱ ቢሮ እንዲገኙ በአክብሮት እናሳስባለን። ⚠️ ማሳሰቢያ፦ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት የማይገኝ መምህር፣ በሚመደብበት ክፍል ለመስራት እንደሚገደድ እናሳውቃለን። እንኳን በሰዓቱ ተገኝታችሁ ትብብራችሁን እንድታደርጉ እንጠይቃለን። ኢኮኖሚክስ ዲፓርትመንት 📚

ቀን 02/13/2018 ዓ.ም ማስታወቂያ ለትምህርት ቤታችን መምህራን ረቡዕ በ04/13/2018 ዓ.ም አጠቃላይ የመምህራን ስብሰባ ስላለን ጠዋት 2፡00 ሠዓት ሁሉም መምህራን  በመሰብሰቢያ አደራሽ እንድትገኙ  በጥብቅ እያሳሰብን፤ ማንኛዉም መምህር መቅረትም ሆነ ማረፍድ ስለማይቻል በተባለዉ ሰዓት በቦታዉ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳዉቃለን፡፡             ት/ቤቱ

ለተከበራችሁ የሒሳብ ት/ት ክፍል መምህራን በሙሉ-ማክሰኛ እለት(ጳጉሜ 3/2018) ስለ 2019 የት/ት አጀማመርናየክፍል ድልድል በተመለከተ አጠር ያለ ስብሰባ ስለሚኖረን ልክ 4:00 በት/ት ክፍሉ ቢሮ እንድትገኙ ስንል በትህትና እናሳስባለን።ት/ት ክፍሉ።