cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኦርቶድክስ ሀይማኖቴ

በአብ ስም🟠በወልድ ስም🟠በመንፈስቅዱስ ስም🟠 አንድ አምላክ አምናለው! አምኜም ጠላቴ ሰይጣንን እክደዋለሁ ለዚህም ምስክሬ ማርያም ናት! ✝ ዜና ቀዳ 29÷13✝ አምላካችን ሆይ እንገዛልሃለን : ለክቡር ስምህም ምስጋና እናቀርባለን። ◍ይህ የኦርቶዶክሳዊያን ቻናል ነው◍ Hasab asteyayet be coment safulen Join in:ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
269
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

✞ ተክለሐ_ይማኖት ተክለአብ ነውና መጠሪያ ስያሜህ የእግዚአብሔር ያንተ ክብር የስም ትርጓሜ ተክለሐይማኖት ብዬ ስምህን እጠራለው ደግሜ ደግሜ ክርስቶስ ኢየሱስ ፀጋን ስለሰጠህ ትባርከናለህ በብርሃን መስቀልህ ለእኛ ለልጆችህ ፈጥነህ ትደርሳለህ በነፍስም በስጋ ታማልደናለህ ተክለወልድ ነውና መጠሪያ ስያሜህ የወልደ እግዚአብሔር ተክል የስምህ ትርጓሜ ተክለሐይማኖት ብዬ ስምህን እጠራለው ደግሜ ደግሜ አዝ_____ ኃያሉ እግዚአብሔር ቃል ስለገባለት ይኸው በፀበሉ ያደርጋል ታምራት ማንም አፍሮ አያውቅም የመጣ ወደርሱ በደስታ ይሄዳል ተገኝቶለት መልሱ ተክለመንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ስያሜህ የመንፈስ ቅዱስ ተክል የስምህ ትርጓሜ ተክለሐይማኖት ብዬ ስምህን እጠራለው ደግሜ ደግሜ አዝ_____ የፃድቅ ሰው ዋጋው ከቶ አይጠፋምና ሲያበራ ይኖራል ሁልጊዜ እንደፋና እኛም በእርሱ ታምነን ስሙን እንጠራለን ገድሉን ታምራቱን እንመሰክራለን ተክለአብ ተክለወልድ ተክለመንፈስ ቅዱስ ተክለእግዚአብሔር የተለየህ ቅዱስ ባለመቶ ፍሬ ተክለሐይማኖት ሆይ ስምህን ላወድስ አዝ_____ የፅድቅንም መንገድ ኖሮ ስላለፈ ፀጋ በረከትን ለእኛም አተረፈ ወንጌልን በህይወት ስላስተማረን ትዘክረዋለች ቤተክርስቲያን ተክለአብ ተክለወልድ ተክለመንፈስ ቅዱስ ተክለእግዚአብሔር የተለየህ ቅዱስ ባለመቶ ፍሬ ተክለሐይማኖት ሆይ ስምህን ላወድስ መዝሙር ዘማሪ ቀሲስ እስክንድር ወልደ ማርያም
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✞ አቡነ ተክለሐይማኖት ጻድቁ
نمایش همه...
እመቤታችን_በቀኝ_ቆማለች_መዝሙረ_ዳዊት_በቴሌግራም.mp33.88 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ካሳንችስ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮ ✥ @teksochina_meslochi ✥ ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
نمایش همه...
✞ ዑራኤል ደረሰ ዑራኤል ደረሰ መጣ እረዳቴ/2/ ያሰብኩት ተሳካ ደረሰ ስለቴ/2/ ዑራኤል ደረሰ የ ልመናኤን ቃል " " " " " " " " አደመጠኝ ፈጥኖ " " " " " " " " ሻረልኝ ጭንቀቴን " " " " " " " " በዙሪያዬ ሆኖ " " " " " " " " አሳየኝ ማዳኑን " " " " " " " " ጠላቴላይ ቀድሞ አዝ----------------- ዑራኤል ደረሰ የጣኦታት ጉልበት " " " " " " " " " ድል አያረገኝም " " " " " " " " ሀይሉ አለውስጤ " " " " " " " " " አልፍገመገምም " " " " " " " " የሳት ቅጥሬን አልፎ " " " " " " " " ደጆቼን አይረግጥም አዝ----------------- ዑራኤል ደረሰ ሊያወጣኝ ከጽልመት " " " " " " " " " ከጽኑ ጨለማ " " " " " " " " " ብርሀን ሊሞላኝ " " " " " " " " " ወረደ ከራማ " " " " " " " " " አማላጂ እሱነው " " " " " " " " " ምድር ሁሉ ትስማ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮ ✥ 💚 @mezmurochh 💚 ✥ ✥ 💛 @mezmurochh 💛 ✥ ✥ ❤ @mezmurochh ❤ ✥ ╰══•❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
نمایش همه...
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ 🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔 ✣ ዑራኤል ደረሰ ✣ ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: 💚@mezmurochh💚 💛@mezmurochh💛 ❤@mezmurochh❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
نمایش همه...
እመቤታችን_በቀኝ_ቆማለች_መዝሙረ_ዳዊት_በቴሌግራም.mp33.48 MB
ዘማሪት ትርሐስ ገ/እግዚአሔር አካልሽ ከአካሌ ነው ╔═★══════════📄══╗ ⛓ @elmahtot_tube ⛓ ⛓ @elmahtot_tube ⛓ ⛓ @elmahtot_tube ⛓ ╚══📃══════════★═╝ Share @elmahtot_tube
نمایش همه...
አካልሽ_ከአካሌ_ነው_Zemarit_Trhas_GEgziabhere_New_Ethiopian_Orthodox_Mezmur256k.m4a1.41 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የሰርግ መዝሙር 🤍
نمایش همه...
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ⛺️✞ ቤተ አብርሀም ✞⛺️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥ @bete_abraham ✥ ✥ @bete_abraham ✥ ✥ @bete_abraham ✥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✥✥✥🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
نمایش همه...
ዘማሪት_ለምለም_ከበደ_ማሪኝና_ልሂድ_16k.m4a8.73 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.