cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አደይ የሳይኮሎጂ ምክሮች 🌼

የአደይ ሳይኮሎጂ ራዕይ፦በስነ ልቦናው ዘርፍ ወጣቱን በማማከር እና በማሰልጠን የላቀ አስተሳሰብ እና ስብእና ያለውን ትውልድ ለኢትዮጰያ ማብቃት እና ማበርከት።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 360
مشترکین
-124 ساعت
+87 روز
+5730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሻማና ቅድስና ሁለቱም አንድ ናቸው። ሁለቱም ሰውነትን እያቃጠሉ ሁለት ጥቅሞችን ይሰጣሉ። 👉 ለሰዎች የህይወትን እና የእውነህን መንገድ በማሳየት ያለብርሀን በጨለማ የሚሄዱትን እንድትረዳቸው ሲያደርግህ 👉ሁለተኛው ደግሞ በሰው ሁሉ ፊት ያለምንም ፍርሀት እና ነውር አልበኝነት በኩራህ እንድትቆም ያደርጉሀል። ስለዚህም ሁሌም ቢሆን ንፁህ ማንነትን እና ከውሸት የፀዳ ከማጭበርበር የተላቀቀ ህይወትን ተመኝ። የሄ የህይወት ዘመን ምግብህ ይሆንልሀል። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
نمایش همه...
🥰 8👍 1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደረሳችሁ። መልካም በዓል። በአሉ የሰላም የጤና ከቤተሰብ ጋር ከወዳጆቻችሁ ጋር በፍቅር በደስታ ብታሳልፉበት ይሁንላችሁ። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
نمایش همه...
👍 3
የዛሬውን የስልጠና መርሀግብራችንን በሚገባ ጨርሰናል። በጣም አስደሳች እና ጠፋጭ የሆነ የስልጠና ጊዜ ነበረን። ያላችሁን አስተያየት እንድታስቀምጡልኝ እጠይቃለሁኝ። Its Me Jonah🙏🙏🙏
نمایش همه...
ሰላም እንዴት አመሻችሁ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች። የዛሬውን ስልጠናችንን ለመጀምር የተወሰኑ ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውናል። ስልጠናውን ለመካፈል ማስታወሻ እና እስክርቢቶ አዘጋጅታችሁ በደንብ ለመሰልጠን ተዘጋጁ። 👉ስልጠናውን ለመጀመር 10 ደቂቃ ሲቀረን መግባት እንጀምራለን። Its Me Jonah🙏🙏🙏
نمایش همه...
ሠላም እንዴት አመሻችሁ ውድ የአደይ ሳይኮሎጂ ቤተሰቦች። ከእናንተ ቤተሰቦች በተደጋጋሚ በቀረበው ጥያቄ መሰረት ቀጥታ በቴሌግራም ስልጠና አዘጋጅተናል። 👉ነገ ማታ 3 ሰዓት ላይ "የሀሳብ ሀይል" በሚል ቆንጆ ስልጠና እንወስዳለን። ሀላችንም ነገ ማታ ወዳጆቻችንን በመጋበዝ በአደይ ሳይኮሎጂ ላይ እንገናኝ። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
نمایش همه...
12
ጠቃሚ ሰዎች በየትኛውም ቦታ ላይ ችግር ፈጣሪዎች አይደሉም። ይልቁንም ለሰዎች እና ለራሳቸው ህይወት እድሎችን የሚፈጥሩ ናቸው። 👉በያንዳንዱ ቦታ ላይ የመፍትሄ አካል ናቸው። ሰዎች ሲያዩዋቸው መፍትሄ ያገኛሉ። የረገጡት ቦታ ላይ እድሎችን ይፈጥራሉ። ሰዎችን ማሻገር እና ያላቸውን አቅም እንዲያወጡ ማስደረግ ይችላሉ። 👉ችግር ፈጣሪ የሆኑ ሰዎች ደግሞ በየትኛውም ቦታ ላይ ነቀፌታ ፈላጊ ስለሆኑ ሰዎች ሲያዩወቸው ይረበሻሉ። ለሰዎች እድል ከማመቻቸት ይልቅ እንቅፋት ይሆናሉ። ታድያ እናንተ የቱ ጋር ያላችሁ ይመስላችሁዋል? Its Me Jonah 🙏🙏🙏
نمایش همه...
👍 2 1
ትላንት ማለትም ማክሰኞ በአዳማ ሮያል ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ለተማሪዎች የ1 ሰዓት ስልጠና ተሰቶአል። በዚህ ፕሮግራም ላይ አሰልጣኝ ሆኜ በመጋበዜ እና በማሰልጠኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
نمایش همه...
🔥 5👍 1
የናንተ መኖር አስፈላጊነቱ ለናንተ ሳይሆን መፍትሄ ለሚፈልጉ ሰዎች ነው። ሰው ስትሆን ለሰው ምን ማድረግ አለብኝ ብለህ ታስባለህ። የሰው ጉዳት ፣ጭንቀት፣ሀዘን፣ ችግር ያሳስብሀል። በዚህ ጊዜ ብዙ መኖርህ ዋጋ እንዳለው ትረዳለህ። 👉 ያኔ ራሳችሁን መንከባከብ እና ራሳችሁ ላይ መስራት ትጀምራላችሁ። ህይወታችሁ ዋጋ እንዲኖረው ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል አንዱ አገልግሎት ነው። ሰውን ማገልገል። Its Me Jonah🙏🙏🙏
نمایش همه...
👍 8👎 1
ዛሬ የነበረን ቆይታ ይሄንን ይመስል ነበር። የተሰማችሁን በComment እንድታስቀምጡልኝ እጠይቃለሁኝ። እወዳችሁዋለው። Its Me Jonah 🙏🙏🙏
نمایش همه...