cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

💖fekir behalal💖

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉አላህ የፍቅር አምላክ ነው 👉ኢስላም የፍቅር እምነት ነው ። 👉የተመሰረተው በፍቅር ነው ይህን እመሰክራለሁ ቢኢዝኒላህ 👉ምርጥ ንግግሮች ከአንደበቴ ከእይታየ ይቀርባል .☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም ግን የምታውቁትን አንድም አያ ብቶን አስተላልፍ አስተያየት ካላቹ @abuadnan ላይ አድርሱን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
2 833
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ባል ዛሬ ነገር ነገር ብሎታል አልጋ ላይ ቁጭ ብሎ እኔ ምልሽ....... 🧔"ዐሊይ ኢብን አቢ ጣሊብ ስንቴ እንዳገባ እና ስንት ሚስት እንዳለው ታውቂያለሽ ይላታል"🙄 ሚስቱን እሷም ነቄ ናት 🧕"ሂድ የሱን ግማሽ እንኳን ጦርነት ዘምተኽ ና ምትፈልገውን ያህል ታገባለህ እንደውም እኔ ነኝ ምመርጥልህ" ጀርባዋን ሰጥታው ተኛች... ከንክኗታል ተንቆራጠጠች፣ ዳግም ወደሱ ዞር አለች... 🧕«የኔ ዘማች! ሂድ ፊለስጢንን ነፃ አውጣ፣ ሂድ ቁድስን ተከላከል፣ ሂድ የሁዶችን ጥረግ» ደንግጦ ቁጭ አለ... 🧔« ወይ ጉድ ዛሬ አፌን በልቶኝ ራሴ ላይ ነገር አመጣሁ...!»🙄 ዳግም ዞረችለት 🧕«ኢማም ዐሊይ የኸይበር ዘመቻን ከፍቷል፤ አንተ'ና ልጅህ የሽንት ቤት በር ተዘግቶባቹህ መክፈት አቅቷችኋል።»😁 ብርድልብሱን መዥረጥ አድርጎ ለበሰና፦🧔«ሀስቢያላሁ ወኒዕመል ወኪል» እያለ ተከናንቦ ተኛ።😐 😁 ሀሀሀ...እንዴት አይተኛ! ዞር ብላ አየችው...አንድ ግዜ ገልመጥ😕 🧕« ዐሊይ እኮ በበረኃ የለይል ሰላት ሲሰግድ ብዙ ግዜ ፌንት ይሰራል፤ አንተ አይጥ ስታይ ብቻ ነው ፌንት ምትሰራው.... ተወኝ አታናግረኝ ልተኛበት!!! © 😂😂😂 Join👇 👉 @fekirbehalal
نمایش همه...
▶️❗️የተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር እንድሪስ መልዕክት ለወጣቶች - የበላዩ የበታቹን ማወያየት አለበት፣ ማዳመጥ፣ መስማት ይገባል፡፡ ጥሩ ሀሳብ ከሆነ መከተል ነው፡፡ የበታቹ ደግሞ የበላዩን ሊያከብር ሊሰማ ይገባል፡፡ እስልምናው ይህንን ያዛል፡፡ - ጥቅም የሚገኘው ከአንድነት ነው፣ ጥቅም የሚገኘው ከሰላም ነው፣ ጥቅም የሚገኘው ከመከበር ነው፣ ጥቅም የሚገኘው ከመተባበር ከመረዳዳት ከመሰማማት ነው፡፡ - የሚጠቅመው መቀራረብ መመካከር መረዳዳት አላግባብ እንደሆነ መመለስ መጸጸት ወደፊት አንድነቱን ማጠንከር ሰላሙን ማጎልበት ማጠንከር ነው፡፡ @fekirbehalal
نمایش همه...
😔 34
ባል ቤቱ ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት ,,,😘😘😘 ብሏት ስለማያቅ ድንግጥ ብላ አረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለሁ ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስዬው ነው ?🤔😳😳 ተገርማ እያሰበች ,,, በድጋሚ ግንባሯን ሳማት😘 በመገረም " ምን ተገኘ ዛሬ ?" ብላ ጠየቀችው 😳😳 ባልም ,, "😋 ዛሬ……… read more ሙሉውን ያንብቡ OPEN...... ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️#OPEN⬜️⬜️ ⬜️⬜️#OPEN⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
نمایش همه...
ሰዎች ላይ እያላገጠ ግጥም በመግጠም አቻ የሌለውን ሀሳን ኢብኑ ሳቢትን ቁረይሾች ብር ከፍለው ረሱል ሰዐወ ላይ እንዲያላግጥ አዘዙት። ገጣሚው ሀሳን የረሱልን ሰዐወ ገፅታ ለማለገጥ ይመቸው ዘንድ በግልፅ ሊመለከት አንዲት ኮረብታ ላይ ቆም ብሎ መምጫቸውን ይጠባበቃል። ድንገት ረሱል ሰዐወ ብቅ አሉ፤ ሀሳን የግጥም ተሰጥኦው በሙሉ ተበታተነ፣ ፈዘዘ፣ ደነዘዘ... ቃል ሳይናገር ወደ ቁረይሾቹ ተመልሶ ሄደ። «እንኩ ገንዘባችሁን እኔ አልፈልግም። ደሞ የላካችሁኝን ጉዳይ ትቼ የሙሀመድን መልዕክተኝነት መስክሬ ተመልሻለሁ።» ተደናገጡ ፤ ሰውዬው በዚህ ቅፅበት ምን እንደቀየረው ግራ ቢገባቸው፦ «ሰውዬ ምን ሁነሃል? እኛ ለዚህ ነው እንዴ የላክንህ?» አሉት። ያየውን ትዕይንት እንዲህ ሲል ተረከላቸው፦ «የፊቱን ነፀብራቅ ፈንጥቆ ሳየው፤ በእጆቼ አይኖቼን ወድያው ሸፈንኳቸው። ላ'ይኖቼ ፈራሁኝ እንዳይጨልሙብኝ፤ ማልቋቋመውን ባ'ይኔ ስላየሁኝ። ነፍሱ ብርሃን ሁና አካሉ ጨረቃ፤ ከዚህ በላይ ላየው አይኔም አይብቃቃ!» --------------------------------------------- ---------------- ምንጭ፦ ﺑﻔﺴﻴﺮ ﺍﺑﻦ ﻛﺜﻴﺮ @fekirbehalal @abuye77
نمایش همه...
ዉድ ወንድሜ ሚስትህን እንደ ህፃን ተንከባከባት😇 እንደ እናትህ ውደዳት😌 እንደ አባትህ አክብራት🤠 እንደ ሚስትህ ደሞ አፍቅራት😍 ሴት በመሆንዋ ብቻ አክብራት🤠,ዉደዳት😌,ተንከባከባት😇... እህትም ሚስትም ከምንም በላይ #እናትም ለምንሆን ሴቶች አይገባንም?👍/👎? ለአስተያየታችሁ👉 @abuadnan Join👉 @fekirbehalal
نمایش همه...
ሚሥት ሆይ! ባልሽን ሊያስከፍ ስሜቱን ሊጎዱ የሚችሉ ነገሮችን ከመፈፀም ተቆጠቢ ።አንዳንድ ሰው ለራሱ ያለው ግምት እና አመለካከት በሌላ ሰው እንድናቅ ስለሚጋብዘው እራስሽን ጠብቂ ለዚህ አይነት ችግር የሚዳርጉሽ ተግባሮች ካሉ ራቂያቸው። አንቺም ተጠንቀቂ በእንድህ አይነት ችግር በምትሆኝበት ጊዜ ፊትሽን ወደ አሏህ አዙሪ ዱዓ አድርጊ ባልሽን አሏህ እንዳስተካክለው አጥብቀሽ አሏህን ለምኚ በፍትሄው በእሱ እጅ ነውና።
نمایش همه...
ክፍል አንድ
ክፍል ሁለት
የተውበት እምባዎች
🌴 ራህመት
😊የፈቲ ባል
ይህም ያልፋል☺️
ተራኪ ኢስማኢል ኢብኑ አህመድ
ያአላህ ማረን ብቸኛው የትረካ ቻናል
ኦን ላይ እቃ መግዛት ይፈልጋሉ https://telegram.me/saramurad123
نمایش همه...
👑 ውዷ እህቴ ሆይ! 🌂 ሂጃብሽ ትክክለኛና ሸሪአዊ ይሆን ዘንድ የሚከተለኡትን ቅድም መስፈርቶችን ሊያማላ ይገባል። 📌 1-ሙሉ የሰውነትን ክፍል የሚሸፍን መሆን አለበት። 📌 2- ስስ እና የሰውነት ቅርጽን የሚያሳይ መሆን የለበትም። 📌 3- ሂጃቡ ያሸበረቀ( እይታን የሚስብ) መሆን የለበትም። 📌 4- በሽቶ ወይም በ እጣን የታጠነ መሆን የለበትም። 📌 5- ወፍራምና ሰፊ መሆን አለበት። (ጠባብ መሆን የለበትም)። 📌 6- ከወንዶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም። 📌 7- ከኢስላም ሀይማኖት ተከታይ ውጭ ያሉ ሴቶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም። 📌 8- በጣም የተጋነነ፡ ሂጃቡ ዝናን ለማትረፍ የሚለበስ ልብስ መሆን የለበትም። ውዷ እህቴ መልዕክቴ ከደረሰሽ ለአላህ ብለሽ ለእህቶቼ ሼር አድርጊልኝ። Telegram⤵️ Telegram.me/fekirbehalal
نمایش همه...
💖fekir behalal💖

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉አላህ የፍቅር አምላክ ነው 👉ኢስላም የፍቅር እምነት ነው ። 👉የተመሰረተው በፍቅር ነው ይህን እመሰክራለሁ ቢኢዝኒላህ 👉ምርጥ ንግግሮች ከአንደበቴ ከእይታየ ይቀርባል .☞ አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም ግን የምታውቁትን አንድም አያ ብቶን አስተላልፍ አስተያየት ካላቹ @abuadnan ላይ አድርሱን