cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የአሳር መስጂድ ደርሶች

📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው። 🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 🔗 https://telegram.me/asarders ሐሳብ አስተያየት @imamushamil

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 436
مشترکین
+724 ساعت
+127 روز
+6030 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
Media files
2420Loading...
02
Media files
2361Loading...
03
Media files
2240Loading...
04
Media files
2760Loading...
05
Media files
2590Loading...
06
Media files
2460Loading...
07
Media files
2080Loading...
08
Media files
1950Loading...
09
Media files
1960Loading...
10
لدخوله في الأعمال الصالحة؛ ✍" فعن هنبدة بن خالد عن امرأته عن بعض أزواج النبي صلى الله عليه وسلم قالت: «كان النبي صلى الله عليه وسلم يصوم تسع ذي الحجة، ويوم عاشوراء، وثلاثة أيّام من كل شهر».  رواه أحمد وأبو داود والنسائي وغيرهم رحمهم الله . ✍" وقال الإمام النووي رحمه الله عن صوم أيّام العشر أنّه مستحب استحباباً شديداً. 2ኛ. ፆም 👉 (ፆም ከመልካም ስራዎች ውስጥ የሚካተት በመሆኑ ነው።) « ሀንበደተ ቢን ኻሊድ ከባለቤቱ እርሷ ደሞ ከከፊል የረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ባልተቤቶች በመያዝ እንዲህ አለች ፦ 👉 « " ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የዙል-ሒጃን ዘጠነኛውን (9ኛውን) ቀን ፥ የዐሹራን ቀን እና በየወሩ ሦስት ቀን ይፆሙ ነበር። " » ኢማሙ አሕመድ ፣ አቡ ዳውድ ፣ ነሳኢ ሌሎችም (አላህ ይዘንላቸውና) ዘግበውታል ። 👉 ኢማሙ ነወዊ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ ፦ " የዙል-ሒጃን አስር ቀናቶች መፆም ጠንከር ያለ መወደድን ይወደዳል !! " 3⃣  التكبير والتهليل والتحميد: 👈 "  لما ورد في حديث ابن عمر رضي الله عنهما السابق: «فأكثروا من التهليل والتكبير والتحميد» 3ኛ. " አላህ ዋክበር " " ላሂላሂለላህ " እና " አልሓምዱሊላሂ " ማለት (ይገባል።) ያሳለፍነው የሆነው የኢብን ዑመር "ሐዲስ"ም ስለመጣ... 👉 « " ላሂላሂለላህ "  " አላህ ዋክበር " እና " አልሓምዱሊላሂ " ማለት አብዙ !! » ✍"  وقال الإمام البخاري رحمه الله: "كان ابن عمر وأبو هريرة رضي الله عنهما يخرجان إلى السوق في أيّام العشر يكبران ويكبر النّاس بتكبيرهما"، ኢማሙ ቡኻሪ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ ፦ 👉 " ኢብን ዑመርና አቡ ሁረይራ በአስሩ የዙል-ሒጃ ቀናቶች ውስጥ ወደ ገበያ ቦታ ይሄዱና " ተክቢራ " ያደርጉ ነበር። ( " አላህ ዋክበር " ይሉ ነበር።) ሰዎችም አብረዋቸው ይላሉ። " ✍ " وقال أيضًا: "وكان عمر يكبر في قبته بمنى فيسمعه أهل المسجد فيكبرون ويكبر أهل الأسواق حتى ترتج منى تكبيراً". ኢማሙ ቡኻሪ በድጋሚ እንዲህ አለ ፦ 👉 « ዑመር "ሚና" ላይ በቁባ ውስጥ "ተክቢራ" ያደርግ ነበር። የመስጂዷም ሰዎች ይሰሙታል ፤ (ከዚያም) እነሱም "አላህ ዋክበር" ይላሉ ፤ ግብይይት ቦታ ላይም ያሉትም ሰዎች (ይሰሙና) "ሚና" በተክቢራው እስከ ምትንቀጠቀጥ ድረስ  አብረው ይላሉ !!! » 👈" وكان ابن عمر رضي الله عنهما يكبر بمنى تلك الأيّام، وخلف الصلوات وعلى فراشه، وفي فسطاطه، ومجلسه، وممشاه تلك الأيّام جميعا، والمستحب الجهر بالتكبير لفعل عمر وابنه وأبي هريرة رضي الله عنهم أجمعين .. ኢብን ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁማ) በነዚህ ቀናቶች ውስጥ በሚና ላይ "ተክቢራ" ያደርግ ነበር ። 👉 « እንዲሁም ከሶላት በኋላ ምንጣፉ ላይ (ባለበት) ፥ በድንኳኑ ውስጥ ፥ በሚቀመጥበት ቦታውና በሚሄድበት ቦታ ባጠቃላይ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ "ተክቢራ" (ያደርግ ነበር ።) » ዑመር ፣ የዑመር ልጅ (አብደላ) ፣ አቡ ሁረይራ አጠቀላይ ሁላቸውም አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና የተገበሩት ከመሆኑ የተነሳ (ተክቢራው ሲደረግ) ድምፅን ከፍ ማድረግ ይወደዳል። 👈 " وحري بنا نحن المسلمين أن نحيي هذه السنة التي قد أضيعت في هذه الأزمان، وتكاد تنسى حتى من أهل الصلاح والخير -وللأسف- بخلاف ما كان عليه السلف الصالح .. 👉 በእኛ ላይ የተገባ ይሆናል !! እኛ ሙስሊሞች ነን !!! በእርግጥም በዚህ ዘመን የጠፋች የሆነችውን "ሱና" ሕያው ልናረጋት የተገባ ይሆናል !!! 👉 ከሚያሳዝነው ነገር (እቺ "ሱና" " ተክቢራዋ " ) የጥሩነትና የመልካምነት ባልተቤት የሆኑ ሰዎች ዘንድ (ሳይቀር) ቀደምት ደጋግ ሰዎች ከነበሩበት በተቃራኒው ልትረሳ ቀርባለች !!! ‼️ 👈 " صيغة التكبير : ورد فيها عدة صيغ مروية عن الصحابة والتابعين منها: ☝ - الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر كبيرًا. ☝ - الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلاّ الله، والله أكبر، والله أكبر، ولله الحمد. ☝ - الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلاّ الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد. 👉 (ተክቢራ አደራረጉን (በተመለከተ) ከሰሃባዎችና ከተሃቢዮች የተወራ ሲሆን የተወሰነ የአደራረግ ዓይነት መጥቷል። ከነሱ ውስጥም ☝ " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር ከቢራ !!! " ☝ " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " ," ላሂላሂለላህ " , " ወላሁ አክበር " , " ወላሁ አክበር " , " ወሊላሂል ሐምድ !!! " ☝ " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " , " ላሂላሂለላሁ " , " ወላሁ አክበር " , " ወላሁ አክበር " , " ወሊላሂል ሐምድ !!! " 4⃣ صيام يوم عرفة: 👈"  يتأكد صوم يوم عرفة، لما ثبت عنه صلى الله عليه وسلم أنّه قال عن صوم يوم عرفة: «أحتسب على الله أن يكفر السنة التي قبله والسنة التي بعده» رواه مسلم رحمه الله . 4ኛ. የ"ዐረፋ" ዕለት ፆም 👉 የ"ዐረፋ" ዕለትን መፆም ጠንከር ይደረጋል !! ከረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ተረጋግጦ ለመጣው "ሐዲስ " ሲባል ፤ እሳቸውም የ" ዐረፋ" ዕለትን መፆም በተመለከተ እንዲህ አሉ ፦ (( " ከ" ዐረፋ" በፊትና በኋላ ያለውን ዓመት ወንጀል እንዲሰርዝ አላህን እተሳሰባለሁ ! " )) ኢማሙ ሙስሊም (አላህ ይዘንላቸውና) ዘግበውታል። ✋ " لكن من كان في عرفة حاجاً فإنّه لا يستحب له الصوم، لأنّ النبي ﷺ وقف بعرفة مفطراً. ✋ ነገር ግን በዐረፋው ጊዜ ሐጅ ላይ ከነበረ ለርሱ መፆሙ አይወደድም !! ምክንያቱም ፦ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ያፈጠሩ (ያልፆሙ) ሲሆን " ዐረፋ " ላይ ቆመው ነበር። ☝ وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. 📚 " الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله የአላህ ሶላትና ሰላም በነብያችን ሙሐመድ እንዲሁም ባጠቃላይ ቤተሰቦቻቸውና ባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን !!! ታላቁ ኢማም ሸይኽ መሐመድ ቢን ሷሊሕ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ ... 📎https://t.me/Adamaselefy/7978
2502Loading...
11
قال #الشّيخ_ابن_عثيمين - رحمه اللّه -:  📚 "الصّدقة في عشر ذي الحجّة؛ أحبّ إلى اللّه، من الصّدقة في عشر رمضان".  [اللّقاء الشّهري، (١٠/٢)]. 🩸ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦ በአስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች የሚደረግ ሰደቃ በረመዷን አሸረል አዋኺር ላይ ከሚሰጥ ሰደቃ ይበልጥ አላህ ዘንድ የተወደደ ነው። 👉https://t.me/AbuEkrima
3113Loading...
12
📩 መልእክት ለእህቶች ⤵️ 🌹 የረመዷን ፆም ቀዳ እናውጣ ወይስ ሱና ፆም እንፁም? 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16585
2804Loading...
13
💐 ተክቢራ ማራኪ በሆነ ድምፅ። 🎙️ በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ አብደላህ ቢን ኸድር አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16582
2956Loading...
14
🔊አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ ማራኪ የሆነ ተክቢራ ነው‼️‼️‼️ በድምፃችሁ ባትሉ እንኳ 🔊በቤታችሁ፣ 🔊በሱቃችሁ፣ 🔊በመኪናችሁ ስትሆኑ በእስፒከር በትልቁ ክፈቱና ቢያንስ ድባቡን አድምቁት‼️‼️ ይሄን ውብ ተክቢራ ተጋበዙልኝ 📲🌍 https://t.me/asarders
30310Loading...
15
💐 الله أكبر الله أكبر؛ لا إله إلاّ الله؛ الله أكبر الله أكبر؛ ولله الحمد. 🤲 كبروا ليبلغ تكبيركم عنان السماء 🤲 كبروا فإن الله عظيم يستحق الثناء ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13873
3025Loading...
16
🔊     አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር     የረሳ የተዘናጋ ሁሉ አስታውሱ!! ከዚህ ሰዓት ጀምሮ………    ከምድር እስከ ሰማይ ያለው እስኪናወጥ ድረስ ድምፅ ከፍፍፍፍ አድርጎ ተክቢራ ማድረግ እጅግ በጣም እጅግ በጣም የተወደደ፤       ግን ደግሞ  የተረሳ  ሱና ነው!!   ተክቢራችሁ የሰማይ ከፍታ እስከ ሚደርስ ድረስ ተክቢራ አድርጉ። 🔊አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለሏህ አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ!! ✅ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
3758Loading...
17
ሁለት ዓይነት ተክቢራዎች አሉ። 1ኛው, ልቅ የኾነ ተክቢራ ሲሆን; 2ኛው, የተገደበ ተክቢራ ነው።     ልቅ የኾነው ተክቢራ፦   የዙል_ሂጃ ጨረቃ ከታየችበት ሰዓት ይጀመርና እስከ አያመ አል_ተሽሪቅ መጨረሻው ሰዓት በየትኛውም ሰዓት የሚባለው የተክቢራ ዓይነት ነው።     የተገደበው ተክቢራ፦   የዓረፋ ቀን ከፈጅር ሰላት ይጀመርና እስከ መጨረሻው የአያመ አል_ተሽሪቅ ቀን የዓስር ሰላት ድረስ ከአምስት አውቃት ሰላቶች በኋላ የሚደረገው ተክቢራ ነው።     /ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዑሰይሚን/ NB "አያመ አል_ተሽሪቅ" ማለት        ከዒድ ቀን በኋላ ያሉ 3ቱ ተከታታይ ቀናቶች ናቸው። "የዓረፋ ቀን" ማለት      ከዒድ ቀን አስቀድሞ ያለው (የዒድ ዋዜማ) ቀን ነው። በዚህም መሰረት; አሁን ላይ በየትኛውም ቦታ ሆነን በየትኛውም ሰዓት ተክቢራ ማለት እንችላለን ማለት ነው። الله أكبر ..الله اكبر ..الله اكبر لا اله الا الله والله اكبر الله اكبر ولله الحمد    📎https://t.me/Adamaselefy
3135Loading...
18
💥ሰበር 💥ሰበር 💥ሰበር 📮 ነገ የዙልሂጃ 1ኛው ቀን ነው። 🤌 ሱዑዲ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ 1ኛው የዙልሂጃ ቀን ይሆናል። ✅ ይህ ማለት እሁድ በቀን 09/10/2016EC የ1445ኛው ዒድ አል-ዓድሀ በዓል ይሆናል ማለት ነው!! 💻"አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ"            የሰለፍዮች ድምፅ!! ↪️ https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16567
3816Loading...
19
Media files
3650Loading...
20
Media files
3621Loading...
21
Media files
3250Loading...
22
Media files
3090Loading...
23
Media files
3440Loading...
24
Media files
3550Loading...
25
⛔      ጥብቅ ማሳሰቢያ!! ምን አልባት ነገ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ዛሬ (ዕሮብ) ዙል_ቃዕዳ 28 ነው: ይህ ማለት ነገ (ሐሙስ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል።   ነገ የወሩ መጨረሻ ከሆነ: ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም። ስለዚህ..........   💫ፀጉሩን መቁረጥ፣    💫ጥፍሩን መቁረጥ፣     💫ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣       💫የብብት እና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሐሙስ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁንና እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ።»      ይህ አሳሳቢ እና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ሙስሊሞች በማስተላለፍ ከስህተት እንታደጋቸው!! https://t.me/hamdquante 👆 👇 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
53316Loading...
26
📮 የጫት ጉዳትና የሸይጧን ተንኮል📮 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። ሙሐደራው ላይ ከተወሱ ነጥቦች⤵️ 💥ሸይጧን በሰው ልጆች ላይ የሚያሴረው ሴራ፤ 💥ከሸይጧን ተንኮል መጠበቅ እንዳለብን ፤ 💥ሸይጧን ሰዎችን ከዒባዳ ወደኃላ እንዴት እንደሚጎትት።ሌሎችም ጠቃሚ ምክሮች ተዳሰውበታል።አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ {ችሮ} ነስር መስጂድ። 📅እሁድ ከመغሪብ በኃላ:- 25/10/2015 EC 📎https://t.me/Adamaselefy/7936
40611Loading...
27
Media files
4281Loading...
28
Media files
4930Loading...
29
✅ አዲስ ነሲሓ ከወልቂጤ! 🚨 « የዙልሂጃ አስርቱ ቀናት » ☄ በዱንያ ላይ ካሉ ቀናቶች ውስጥ ብልጫነት ያላቸው እነዚህ ቀናቶች ናቸው። ☄ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ የሚሰሩ ዒባዳዎች በሌላ ቀን ከሚሰሩት የተሻሉ ናቸው። ☄ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ እራስን በወንጀል መበደል በሌላ ቀናት ውስጥ ከመበደል የከፋ ነው። ☄ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ እራሳችንን ብቻ ሳይሆን,ቤተሰቦቻችንም ጭምር በዒባዳ ማሰማራትና ማመላከት ይኖርብናል! 🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ኢልያስ ኢብኑ አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መስጂድ (ወልቂጤ) 📅 በዕለተ ዕሁድ, 25/09/2016 EC (ከሱብሂ በኋላ) 🔗 https://t.me/Selefy/4875
5226Loading...
30
✅ መደመጥ ያለበት ወቅታዊ የሆነ ሙሓደራ ከወደ ወሊሶ-ከተማ! 🕋 የሐጅ አደራረግ እና አዳቦች 🕋 🚨 በሚል ርዕስ ሀሉም ሙስሊም ሊያዳምጠው የሚገባ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ 🪑አቡ የሕያ ኢልያስ ቢን አወል 🤲 አላህ ይጠብቀው🤲 📅  ዛሬ እሁድ ከዝሁር በኃላ 25/09/2016E.C 🕌 በአንሷር መስጅድ {ከወሊሶ ከተማ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16541
4902Loading...
31
إنا لله وإنا إليه راجعون ወገን እንዲህም አለ'ኮ 🤌 ይህ ሙሓደራ ትልቅ ምክር አለው! ትላንት ለሀጅ ትኬት ቆርጠው ለመሄድ ወስነው ተነስተው የአኺራ ትኬት ቀድሟቸው የሞቱትን አባት አስመልክቶ ጣፋጭ ምክር ተላልፏል። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አሏህ ይጠብቀው https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed https://t.me/Adamaselefy
5505Loading...
32
Media files
5860Loading...
33
Media files
5952Loading...
34
Media files
5660Loading...
35
Media files
5961Loading...
36
ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ ዲናር እንዲህ ይላሉ👇 በልብህ ላይ ድርቀት፣በሰውነትህ ላይ መልፈስፈስ እና በሪዝቅህ ላይ ማጣትን ካስተዋልከ፣ በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ መናገርህን እወቅ 📚ፈይዱልቀደር (1/369) https://t.me/asarders
5271Loading...
37
💡የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- 🌴«የጁምዓ ዕለት ገላውን ታጥቦ በጊዜ ወደ ጁምዓ የሄደ፤ ከዚያ በኃላ በሰዎች መካከል ሳይለያይ አላህ የወሰነለትን የሰገደ፤ በዕለቱና በሚቀጥለው ጁምዓ መካከል የሚፈፅመው ኃጢዓቶች ይሰረዝለታል።» 📚 (ቡኻሪ  ዘግበውታል) https://t.me/asarders
8341Loading...
لدخوله في الأعمال الصالحة؛ ✍" فعن هنبدة بن خالد عن امرأته عن بعض أزواج النبي صلى الله عليه وسلم قالت: «كان النبي صلى الله عليه وسلم يصوم تسع ذي الحجة، ويوم عاشوراء، وثلاثة أيّام من كل شهر».  رواه أحمد وأبو داود والنسائي وغيرهم رحمهم الله . ✍" وقال الإمام النووي رحمه الله عن صوم أيّام العشر أنّه مستحب استحباباً شديداً. 2ኛ. ፆም 👉 (ፆም ከመልካም ስራዎች ውስጥ የሚካተት በመሆኑ ነው።) « ሀንበደተ ቢን ኻሊድ ከባለቤቱ እርሷ ደሞ ከከፊል የረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ባልተቤቶች በመያዝ እንዲህ አለች ፦ 👉 « " ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የዙል-ሒጃን ዘጠነኛውን (9ኛውን) ቀን ፥ የዐሹራን ቀን እና በየወሩ ሦስት ቀን ይፆሙ ነበር። " » ኢማሙ አሕመድ ፣ አቡ ዳውድ ፣ ነሳኢ ሌሎችም (አላህ ይዘንላቸውና) ዘግበውታል ። 👉 ኢማሙ ነወዊ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ ፦ " የዙል-ሒጃን አስር ቀናቶች መፆም ጠንከር ያለ መወደድን ይወደዳል !! " 3⃣  التكبير والتهليل والتحميد: 👈 "  لما ورد في حديث ابن عمر رضي الله عنهما السابق: «فأكثروا من التهليل والتكبير والتحميد» 3ኛ. " አላህ ዋክበር " " ላሂላሂለላህ " እና " አልሓምዱሊላሂ " ማለት (ይገባል።) ያሳለፍነው የሆነው የኢብን ዑመር "ሐዲስ"ም ስለመጣ... 👉 « " ላሂላሂለላህ "  " አላህ ዋክበር " እና " አልሓምዱሊላሂ " ማለት አብዙ !! » ✍"  وقال الإمام البخاري رحمه الله: "كان ابن عمر وأبو هريرة رضي الله عنهما يخرجان إلى السوق في أيّام العشر يكبران ويكبر النّاس بتكبيرهما"، ኢማሙ ቡኻሪ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ ፦ 👉 " ኢብን ዑመርና አቡ ሁረይራ በአስሩ የዙል-ሒጃ ቀናቶች ውስጥ ወደ ገበያ ቦታ ይሄዱና " ተክቢራ " ያደርጉ ነበር። ( " አላህ ዋክበር " ይሉ ነበር።) ሰዎችም አብረዋቸው ይላሉ። " ✍ " وقال أيضًا: "وكان عمر يكبر في قبته بمنى فيسمعه أهل المسجد فيكبرون ويكبر أهل الأسواق حتى ترتج منى تكبيراً". ኢማሙ ቡኻሪ በድጋሚ እንዲህ አለ ፦ 👉 « ዑመር "ሚና" ላይ በቁባ ውስጥ "ተክቢራ" ያደርግ ነበር። የመስጂዷም ሰዎች ይሰሙታል ፤ (ከዚያም) እነሱም "አላህ ዋክበር" ይላሉ ፤ ግብይይት ቦታ ላይም ያሉትም ሰዎች (ይሰሙና) "ሚና" በተክቢራው እስከ ምትንቀጠቀጥ ድረስ  አብረው ይላሉ !!! » 👈" وكان ابن عمر رضي الله عنهما يكبر بمنى تلك الأيّام، وخلف الصلوات وعلى فراشه، وفي فسطاطه، ومجلسه، وممشاه تلك الأيّام جميعا، والمستحب الجهر بالتكبير لفعل عمر وابنه وأبي هريرة رضي الله عنهم أجمعين .. ኢብን ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁማ) በነዚህ ቀናቶች ውስጥ በሚና ላይ "ተክቢራ" ያደርግ ነበር ። 👉 « እንዲሁም ከሶላት በኋላ ምንጣፉ ላይ (ባለበት) ፥ በድንኳኑ ውስጥ ፥ በሚቀመጥበት ቦታውና በሚሄድበት ቦታ ባጠቃላይ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ "ተክቢራ" (ያደርግ ነበር ።) » ዑመር ፣ የዑመር ልጅ (አብደላ) ፣ አቡ ሁረይራ አጠቀላይ ሁላቸውም አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና የተገበሩት ከመሆኑ የተነሳ (ተክቢራው ሲደረግ) ድምፅን ከፍ ማድረግ ይወደዳል። 👈 " وحري بنا نحن المسلمين أن نحيي هذه السنة التي قد أضيعت في هذه الأزمان، وتكاد تنسى حتى من أهل الصلاح والخير -وللأسف- بخلاف ما كان عليه السلف الصالح .. 👉 በእኛ ላይ የተገባ ይሆናል !! እኛ ሙስሊሞች ነን !!! በእርግጥም በዚህ ዘመን የጠፋች የሆነችውን "ሱና" ሕያው ልናረጋት የተገባ ይሆናል !!! 👉 ከሚያሳዝነው ነገር (እቺ "ሱና" " ተክቢራዋ " ) የጥሩነትና የመልካምነት ባልተቤት የሆኑ ሰዎች ዘንድ (ሳይቀር) ቀደምት ደጋግ ሰዎች ከነበሩበት በተቃራኒው ልትረሳ ቀርባለች !!! ‼️ 👈 " صيغة التكبير : ورد فيها عدة صيغ مروية عن الصحابة والتابعين منها: ☝ - الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر كبيرًا. ☝ - الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلاّ الله، والله أكبر، والله أكبر، ولله الحمد. ☝ - الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلاّ الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد. 👉 (ተክቢራ አደራረጉን (በተመለከተ) ከሰሃባዎችና ከተሃቢዮች የተወራ ሲሆን የተወሰነ የአደራረግ ዓይነት መጥቷል። ከነሱ ውስጥም ☝ " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር ከቢራ !!! " ☝ " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " ," ላሂላሂለላህ " , " ወላሁ አክበር " , " ወላሁ አክበር " , " ወሊላሂል ሐምድ !!! " ☝ " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " , " አላህ ዋክበር " , " ላሂላሂለላሁ " , " ወላሁ አክበር " , " ወላሁ አክበር " , " ወሊላሂል ሐምድ !!! " 4⃣ صيام يوم عرفة: 👈"  يتأكد صوم يوم عرفة، لما ثبت عنه صلى الله عليه وسلم أنّه قال عن صوم يوم عرفة: «أحتسب على الله أن يكفر السنة التي قبله والسنة التي بعده» رواه مسلم رحمه الله . 4ኛ. የ"ዐረፋ" ዕለት ፆም 👉 የ"ዐረፋ" ዕለትን መፆም ጠንከር ይደረጋል !! ከረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ተረጋግጦ ለመጣው "ሐዲስ " ሲባል ፤ እሳቸውም የ" ዐረፋ" ዕለትን መፆም በተመለከተ እንዲህ አሉ ፦ (( " ከ" ዐረፋ" በፊትና በኋላ ያለውን ዓመት ወንጀል እንዲሰርዝ አላህን እተሳሰባለሁ ! " )) ኢማሙ ሙስሊም (አላህ ይዘንላቸውና) ዘግበውታል። ✋ " لكن من كان في عرفة حاجاً فإنّه لا يستحب له الصوم، لأنّ النبي ﷺ وقف بعرفة مفطراً. ✋ ነገር ግን በዐረፋው ጊዜ ሐጅ ላይ ከነበረ ለርሱ መፆሙ አይወደድም !! ምክንያቱም ፦ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ያፈጠሩ (ያልፆሙ) ሲሆን " ዐረፋ " ላይ ቆመው ነበር። ☝ وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. 📚 " الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله የአላህ ሶላትና ሰላም በነብያችን ሙሐመድ እንዲሁም ባጠቃላይ ቤተሰቦቻቸውና ባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን !!! ታላቁ ኢማም ሸይኽ መሐመድ ቢን ሷሊሕ አል-ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ ... 📎https://t.me/Adamaselefy/7978
نمایش همه...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 3